አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
@@@@@ውድ የአለ ቤተሰቦች @@@

ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኩላሊታችንን የሚጎዱ #10 ልማዶች በፍጥነት አስወግዱ!!!

#ሼር #Share @lawsocieties
ኩላሊቶቻችን በታቸኛው ጀርባችን ከጎድን አጥንታችን በታች የሚገኙ ሁለት ባቄላ መሰል አካሎች ናቸው።
ኩላሊቶቻችን ደማችንን የማጣራት ስራ ሰርተው ቆሻሻውን በሽንት መልክ እንዲወገድ ያደርጋሉ።

የኩላሊት ሌላኛው ጥቅም ሰውነታችን ውስጥ የሚገኝ የማያስፈልግ ውሃ ማስወገድ ነው። ሰውነታችን ውሃ ሲያስፈልገው በማጠራቀም ይታወቃሉ። በተጨማሪም ሰውነታችን ውስጥ ያለውን የካልሲየም እና ፎስፌት መጠን ይቆጣጠራሉ። የደም ግፊት የሚቆጣጠሩ ሆርሞኖችንም በማመንጨት ይታወቃሉ።

በጤንነት ለመቆየት የኩላሊቶቻችንን ጤንነት መጠበቅ አለብን። የኩላሊት ህመም ከሚያመላክቱ ስሜቶች መሃከል የሽንት ቀለም መቀየር፣ የሽንት ብዛት መቀየር፣ የማዞር ስሜት፣ ማስመለስ፣ የደም ማነስ፣ የመተንፈስ ችግር፣ የመቀዝቀዝ ስሜት፣ የድካም ስሜት፣ ቆዳን ማሳከክ እና የተለያዩ የህመም ስሜቶች ይገኙበታል።

እነኚህ ስሜቶች ከተሰሙዎት ዶክተር ማማከር አለብዎት። የኩላሊት ህመም ብዙ መንስኤዎች አሉት። ብዙ ልማዶች ለኩላሊት ህመም ተጠያቂ ይሆናሉ።

1) ሽንትን መቋጠር

ሽንት ስይሸኑ ረጅም ግዜ መቆየት ኩላሊት ከሚጎዳባቸው ዋነኛ ምክንያቶች ውስጥ ይጠቀሳል።

ሽንት በፊኛ ውስጥ ረጅም ሰአት ሲቆይ በውስጡ የሚያድጉት ባክቴሪያዎች ይበራከታሉ። እንዚህ ባክቴሪያዎች የሽንት ቧንቧ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ሊያመጡ ይችላሉ። ሽንትን መያዝ ኩላሊት ላይ በሚያደርሰው ጫናም ኩላሊት ተጎድቶ ሽንትን የመቆጣጠር ችሎታችንን ሊያጠፋ ይችላል።

በየግዜው ሽንትዎን የሚይዙ ከሆነ በፍጥነት ልማዱን ማቆም አለብዎት። በስራ ምንም ያህል ቢጠመዱም የተፈጥሮ ጥሪን ሰምቶ ማስተናገድ ተገቢ ነው።

2) በቂ ውሃ አለመጠጣት

በቂ ውሃ አለመጠጣት ኩላሊት ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። የኩላሊት ዋና ስራ የሰውነታችንን ቆሻሻ ማስወጣት አና ኢሪትሮሳይት ማምረት ነው።

ሰውነታችን ውሃ ሲያንሰው ወደ ኩላሊታችን የሚሄደው የደም መጠን ይቀንሳል። ደማችን ይበልጥ ይረጋል። በዚህም ሁኔታ ኩላሊታችን ደማችን ውስጥ ያለውን ቆሻሻ ማጣራት ይቸገራል። ቆሻሻው በጨመረ ቁጥር ለጤናችን አደጋ ይሆናል።

እንደ ናሽናል ኩላሊት ፋውንዴሽን አንድ ሰው በቀን ቢያንስ ከ10 እስከ 12 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት አለበት። ነገር ግን ውሃ ማብዛትም ለኩላሊት ህመም ሊፈጥር ይችላል። ስለዚህ ማብዛት የለብንም።

ይህ ቆንጆ ኢትዮጵያ የቁምነገሮች ፔጅ ነው ። ንባብዎን ሲጨርሱ ፔጃችንን ላይክ ቢያደርጉ በየእለቱ አዳዲስ ቁምነገሮችን እናደርሶታለን ። አሁን ንባብዎን ይቀጥሉ እናመሰግናለን ።

3) ጨው ማብዛት

ብዙ ጨው መመገብ ኩላሊታችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል። በምንመገበው ጨው የሚገኘውን ሶዲየም 95% ያህሉ በኩላሊታችን ነው የሚቀየረው። ጨው ስናበዛ ኩላሊታችን ጨውን ለማጣራት ይበልጥ መስራት ይኖርበታል። ኩላሊቶቻችን ከአቅማቸው በላይ ሲሰሩ ሰውነታችን ውስጥ ከፍተኛ ውሃ ጥርቅም ይፈጠራል። ይህ ጥርቅም የደም ግፊታችንን ይጨምራል ለኩላሊት ህመምም ተጋላጭነታችንን ይጨምራል።

4) ፔይን ኪለር(ህመም የሚቀንሱ) መድሃኒቶችን መጠቀም ማዘውተር

ብዙዎቻችን በየግዜው የሚሰማንን እራስ ምታት እና የህመም ስሜቶች ለማስታገስ ፔይን ኪለርን አዘውትረን እንጠቀማለን። እንደዚህ ስናደርግ ግን ሳናውቀው እኩላሊታችንን ጨምሮ የተለያዩ የሰውነት አክሎችን እየጎዳን ነው።

የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች ወደ ኩላሊት የሚሄደውን የደም ዝውውር መጠን ይቀንሳሉ። የኩላሊትን ስራ ይረብሻሉ። አልፎም በከፍተኛ ደረጃ መድሃኒቶቹን መጠቀም የሰገራ መቆጣጠር ብቃታችንን ያጠፋል። ክሮኒክ ኢተርስቲሻል ኔፍራይቲስ የሚባል ዘላቂ የኩላሊት ህመም ያስከትላል።

የኩላሊት ህመም ካለብዎ ዶክተርዎን ሳያማክሩ የህመም ማደንዘዣ መድሃኒቶችን አይጠቀሙ። እኩላሊታችን ያለችግር እየሰራም ቢሆን መድሃኒቶቹን በትንሹ ነው መጠቀም ያለብን።

5) ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች ማብዛት

ፕሮቲን ለሰውነታችን እና ለጤናችን አስፈላጊ የሆነ ንጥረ ነገር ነው። ግን ስጋ ወይም ሌላ ፕሮቲን ጠገብ ምግቦችን ከልክ በላይ የምንበላ ከሆነ እራሳችንን ለኩላሊት ህመም እያጋለጥን ነው።

የኩላሊት አንዱ ጥቅም ፕሮቲንን በመፍጨት ወደ ናይትሮጅን ቀይሮ ማስወገድ ነው። ከፍተኛ የፕሮቲን ተጠቃሚ ከሆንን እኩላሊታችን ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረግንበት ይሆናል። የኩላሊት ህመም ያለባቸው ሰዎች ቀይ ስጋ ከመብላት መቆጠብ ይኖርባቸዋል።

6) መጠጥ ማብዛት

በመጠን መጠጣን ችግር የለውም። መጠጥ ሲበዛ ግን እኩላሊታችንን አደጋ ላይ ይጥላል። መጠጥ እኩላሊታችን እና ጉበታችን ላይ ከፍተኛ ጫና ያሳድራል። በከፍተኛ ደረጃ መጠጣት ሪናል ቲዩቡልስ የሚባለው አካላችን ላይ የዩሪክ አሲድ ክምችት እንዲፈጠር ያደርጋል። ይህም የኩላሊት ስራ ማቆም ሊያስከትል ይችላል። አልኮል ሰውነታችን ላይ ውሃ ማነስ ስለሚፈጥር በዛ ረገድም ለእኩላሊታችን ጥሩ አይደለም።

መጠጥ የሚጠጡ ከሆን በመጠኑ ያድርጉት። ለወንድ በቀን ሁለት ግዜ ለሴት ደግሞ በቀን 1 ግዜ መጠጣት ተገቢ ነው ተብሎ ይታመናል።

7) ሲጋራ ማጨስ

እንደ ሴንተር ፎር ዲዚዝ ኮንትሮል(ሲዲሲ) ማጨስ ኩላሊትን ጨምሮ ለእያንዳንዱ የሰውነት አካል መጥፎ ነው። ብዙ ጥናቶች በማጨስ እና ኩላሊት በሽታ መሃከል ከፍተኛ ግንኙነት እንዳለ ይናገራሉ።

ኤንድ ስቴጅ ሪናል ዲዚዝ(ኢኤስአርዲ) ለሚባለው በሽታ ማጨስ እንደ አንደኛ መንስኤ ተጠቃሽ ነው። ማጨስ የደም ግፊትን እና የልብ ትርታን ይጨምራል። በሰውነታችን ውስጥ የደም ዝውውር ይቀንሳል። የኩላሊት በሽታ ካለብን ይበልጥ ያባብሰዋል።

8) ከመጠን በላይ ቡና መጠጣት

ቡናን ማብዛት የደም ግፊትን ይጨምራል። እሱ ደግሞ በተራው እኩላሊታችን ላይ ጫና ይፈጥራል። ከግዜ በኋላ እኩላሊታችን እየተጎዳ ይመጣል።

በ2002 በኩላሊት ኢንተርናሽናል እንደታተመው ጥናት ቡና መጠጣት ከኩላሊት ጠጠር ጋር ግንኙነት አለው።

ቡናን በመጠኑ መጠጣት ለአብዛኛው ሰው ችግር አያመጣም። በቀን ከ 1 እስክ ሁለት ስኒ ቡና እና 3 ስኒ ሻይ መጠጣት ችግር አያመጣም።

9) ቀላል ኢንፌክሽኖችን በግዜው አለመከታተል

ጉንፋን፣ ቶንሲል እና ለመሳሰሉት ቀላል ኢንፌክሽኖች ተገቢውን ክትትል አለማግኘት ኩላሊትን አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል።

ብዙ የኩላሊት ህመም ያላቸው ሰዎች ሌላ ህመም ሲያማቸው ባለማረፍ ይታወቃሉ። በተጨማሪም የኩላሊት ህመም ያለባቸው ሰዎች በአየር ጸባይ ለውጥ በቀላሉ ይታመማሉ። ቀላል ህመም የሚፈጥሩ ባክቴሪያዎች እና ቫይርሶች ኩላሊት ላይ ጉዳት ይፈጥራሉ። እነዚህን ቀላል ህመሞች ተከታትሎ መፍትሄ መፍጠት ያስፈልጋል።

10) የእንቅልፍ እጦት

በስራ መጠመድ ምክንያት ብዙ ሰዎች የእንቅልፍን አስፈላጊነት ይረሳሉ። ከ6-8 ሰአት መተኛት ለጤናችን አስፈላጊ ነገር ነው። በእንቅልፍ ግዜ የተጎዱ የሰውነት አካላችን ይታደሳሉ። በቂ እንቅልፍ አለማግኘት ይህ እድሳት በተገቢው ሁኔት እንዳይካሄድ እንቅፋት ይሆናል። ኩላሊት እና ሌሎች የሰውነታችን አካሎች ይጎዳሉ።

ሌሎች ጥናቶች እንደሚጠቁሙት እንቅልፍ እጦት የደም ግፊትን ይጨምራል።
ይህም ለኩላሊት መጥፎ ነገር ነው።
ሼር ያርጉት !!....
#ሼር #Share @lawsocieties

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Legal Consultant Junior

 Login To Apply

Job Description:

PRIMARY FUNCTION/PURPOSE: 

 The Junior Legal Consultant is expected to support the Legal Department at the National Electoral Board of Ethiopia (hereinafter ‘NEBE’) on a range of issues including assisting with case management of complaints and appeals and monitoring of court cases, drafting legal electoral documents, and providing technical assistance to support the success of the upcoming Ethiopia general elections. 

 MAJOR DUTIES & RESPONSIBILITIES:

Under the supervision of the Head of Legal Department or Senior Legal Officer/ consultant:

·       Assist with management of cases filed at NEBE where NEBE is the adjudicating body and perform legal duties, such as receiving complaints, notification, collection of evidence, analysis of the issues and preparation of hearings.

·       Liaise with regional and constituency offices of NEBE on the submission and defense of election complaints and appeals where NEBE is a respondent.

·       Support data-entry of cases in the case tracking system of NEBE as required.

·       Monitor court cases relating to elections, from woreda courts to federal courts.

·       Provide legal assistance to the legal team, including drafting memoranda, conducting legal research on election legal framework and election dispute resolution.

Assist with design and conduct of trainings for NEBE officials and briefings for stakeholders.

·       Conduct research and analysis on assigned topics to support internal and external presentations and reports.

·       Undertake ad-hoc tasks assigned by the Legal Department, as required.

·       Provide technical assistance and input in the area of legal and regulatory reform.

SKILLS & SPECIFICATIONS

·       Ability to establish, maintain and foster positive and harmonious working relationships. 

·       Ability to work effectively both independently and in a team environment.

·       Ability to remain highly organized while handling multiple tasks under tight deadlines and show initiative, good judgment, and resourcefulness.

·       Not be a member of any political party. 

·       Willingness to adhere to all principles of confidentiality.

·       Ability to conduct the work with integrity and strong ethics. 

·       Strong oral and written communication.

·       Strong command in more than one NEBE working language preferred.

Job Requirements:

 EDUCATION & QUALIFICATIONS

Master’s Degree in Law (LLM) is required.

Minimum of 2 years of relevant work experience in a legal role.

Demonstrated professional experience of drafting legal memos and documents in Amharic and English.

Experience in reviewing, drafting, analyzing legal and regulatory frameworks.

Demonstrated professional experience and knowledge in courts or any public complaints process is a plus.

Training/facilitation skill/qualification is an advantage.

Proficiency in Word, PowerPoint, Outlook and Excel.

 Duration: -This is an four to six months consultancy position

LANGUAGE SKILLS:  Fluency in English and Amharic required; including typing.

TRAVEL:  Travel may be required.

How To Apply:

Interested and qualified applied applicant should apply through the email below   ifesethiopia@ifes.org

Posted: 03.09.2021

Deadline: 03.15.2021

Job Category: Legal

Employment: Contract
Location: Addis Ababa

ሼር ያርጉት !!....
#ሼር #Share @lawsocieties

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Short Term Entry Level Legal Support

Job Description:

PRIMARY FUNCTION/PURPOSE: 

 This position is expected to support the Legal Department at the National Electoral Board of Ethiopia (hereinafter ‘NEBE’) and gain expertise on election law and election dispute resolution processes. He/She will perform legal research and provide administrative and legal assistance to support the success of the upcoming Ethiopia general elections. 

MAJOR DUTIES & RESPONSIBILITIES:

Under the supervision of the Head of Legal Department and Senior Legal Officer.

Assist with management of case files where NEBE is the adjudicating body and perform administrative and legal duties, such as filing, notifying, gathering of evidence, analysis of issues, preparation of hearings.

Liaise with regional and constituency offices of NEBE on the submission and defense of complaints and appeals where NEBE is a respondent. 

Monitor court cases relating to elections, from woreda courts to federal courts.

Support data-entry of cases in the case tracking system of NEBE

Conduct research and analysis on assigned topics to support internal and external presentations and reports as requested

·       Provide administrative support to the legal department, assist with organization of events and training, and drafting of reports.

·       Undertake ad-hoc tasks assigned by the Legal Department, as required.

SKILLS & SPECIFICATIONS

·       Ability to work effectively in a team environment.

·       Ability to remain highly organized while handling multiple tasks under tight deadlines and show initiative, good judgment, and resourcefulness.

·       Ability to conduct the work with integrity and strong ethics. 

·       Not be a member of any political party. 

·       Willingness to adhere to all principles of confidentiality.

·       Strong oral and written communication.

·       Ability to establish, maintain and foster positive and harmonious working relationships. 

·       Strong command in more than one NEBE working language preferred.

Job Requirements:

EDUCATION & QUALIFICATIONS

Master’s Degree in Law (LLM) is required.

Previous relevant work experience or internship is a plus.

·       Good skills in research, writing, and drafting legal memos and documents in Amharic and English.

Proficiency in Word, PowerPoint, Outlook and Excel.

 Duration: -This is a 6 months position.

LANGUAGE SKILLS:  Fluency in English and Amharic required; including typing.

TRAVEL:  Travel may be required.

How To Apply:

Interested and qualified applied applicant should apply through the email below


 ifesethiopia@ifes.org

Posted: 03.09.2021
Deadline: 03.15.2021

Job Category: Legal

Employment: Contract

Location: Addis Ababa

#ሼር #Share @lawsocieties

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Legal Consultant Junior

Boostn Business PLC

Addis Ababa

Job by:- International Foundation for Electoral System – IFES Job Description PRIMARY FUNCTION/PURPOSE: The Junior Legal Consultant is expected to support the Legal Department at the National Electoral Board of Ethiopia (hereinafter ‘NEBE’) on a range of issues including assisting with case management of complaints and appeals and monitoring of court cases, drafting legal electoral documents, and providing technical assistance to support the success of the upcoming Ethiopia general elections. MAJOR DUTIES & RESPONSIBILITIES: Under the supervision of the Head of Legal Department or Senior Legal Officer/ consultant: · Assist with management of cases filed at NEBE where NEBE is the adjudicating body and perform legal duties, such as receiving complaints, notification, collection of evidence, analysis of the issues and preparation of hearings. · Liaise with regional and constituency offices of NEBE on the submission and defense of election complaints and appeals where NEBE is a respondent. · Support data-entry of cases in the case tracking system of NEBE as required. · Monitor court cases relating to elections, from woreda courts to federal courts. · Provide legal assistance to the legal team, including drafting memoranda, conducting legal research on election legal framework and election dispute resolution. • Assist with design and conduct of trainings for NEBE officials and briefings for stakeholders. · Conduct research and analysis on assigned topics to support internal and external presentations and reports. · Undertake ad-hoc tasks assigned by the Legal Department, as required. · Provide technical assistance and input in the area of legal and regulatory reform. SKILLS & SPECIFICATIONS · Ability to establish, maintain and foster positive and harmonious working relationships. · Ability to work effectively both independently and in a team environment.
· Ability to remain highly organized while handling multiple tasks under tight deadlines and show initiative, good judgment, and resourcefulness. · Not be a member of any political party. · Willingness to adhere to all principles of confidentiality. · Ability to conduct the work with integrity and strong ethics. · Strong oral and written communication.
· Strong command in more than one NEBE working language preferred. Job Requirements EDUCATION & QUALIFICATIONS • Master’s Degree in Law (LLM) is required. • Minimum of 2 years of relevant work experience in a legal role.
• Demonstrated professional experience of drafting legal memos and documents in Amharic and English.
• Experience in reviewing, drafting, analyzing legal and regulatory frameworks.
• Demonstrated professional experience and knowledge in courts or any public complaints process is a plus.
• Training/facilitation skill/qualification is an advantage.
• Proficiency in Word, PowerPoint, Outlook and Excel.
Duration: -
This is an four to six months consultancy position
LANGUAGE SKILLS: Fluency in English and Amharic required; including typing. TRAVEL: Travel may be required.

How to Apply
Interested and qualified applied applicant should apply through the email below ifesethiopia@ifes.org

#ሼር #Share @lawsocieties

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Attorney I | Awash Insurance Company S.C

Awash Insurance Company S.C

Addis Ababa (+1 other)

Apply
Full–time

Awash Insurance Company S.C Vacancy Announcement Position: Attorney I - Age: Below 40 years - Place of work: Addis Ababa
How to Apply
• Interested applicants should send non-returnable C.V. and copies of relevant credentials together with their handwritten application within 7 days of appearance of this announcement to: Human Capital Management Directorate Awash Insurance Company S.C. P.O.Box 12637, Addis Ababa N.B Hand delivered applications will not be accepted.

#ሼር #Share @lawsocieties

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የንግድ ምዝገባ እና የንግድ ሥራ ፈቃድ አዋጅ መሰረታዊ ነጥቦች‼️
🟩🟨🟥 🟩🟨🟥
#ሼር #Share @lawsocieties

በሃገራችን የንግድ ምዝገባ እና የንግድ ሥራ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ፍትሀዊ፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ የንግዱን ማህበረሰብ እና ህብረተሰቡ ከንግዱ ሥርዓት የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የሕግና የአሠራር ክፍተቶችን በመድፈንና እርካታን በማሳደግ በአገሪቱ ሁለንተናዊ ኢኮኖሚ ውስጥ የበኩሉን ሚና እንዲጫወት ለማድረግ ሰፊ ስራ እየተስራ ይገኛል፡፡

በዚህም መሰረት የንግድ ምዝገባ እና የንግድ ፈቃድ አሰጣጥን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲደገፍ በማድረግ የንግድ ሥርዓቱ ለመረጃ አያያዝ አመቺ እንዲሆን፣ ሕገወጥ እንቅስቃሴ ለመግታት የሚያስችል፣ ለመንግስት፣ ለህብረተሰብ እና የሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን መረጃ እንዲያገኙ የሚያስችልና የንግድ ሥርዓቱ ግልፅነት፣ ተጠያቂነት እና መልካም አስተዳደር የሰፈነበት በማድረግ የአገሪቱን ራዕይ ለማሳካት እንዲቻል፤ አገሪቱ ዘመናዊ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ሕግ እንዲኖራት ለማስቻል የንግድ ምዝገባ እና የንግድ ሥራ ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 (በአዋጅ ቁጥር 1150/2011 አንደተሻሻለ) እና የዚሁ አዋጅ ማስፈጸሚያ የሚንስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 392/2009 ወጥቶ በስራ ላይ ውሏል፡፡ በዚህ አዋጅ መሰረት ማንም ሰው የንግድ ምዝገባ ሳያደረግና የጸና የንግድ ስራ ፈቃድ ሣኖረው በንግድ ስራ ላይ መሰማራት የማይችል መሆኑን ጨምሮ ከንግድ ምዝገባ እና የንግድ ሥራ ፈቃድ ጋር በታያየዘ ያሉት መብትና ግዴታዎች እንዲሁም የሚያስከትሉት የወንጅል ሓለፊነትን በተመለከተ ያሉት ዋና ዋና ነጥቦች ለግንዛቤ ያክል በሚከተለው መልክ ቀርበዋል፡፡ከዚህ አንጻር የአዋጁ አንቀጽ 5 በንግድ መዝገብ የመመዝገብ ግዴታን ሲያስቀምጥ፡-

 ማንኛውም ሰው በንግድ መዝገብ ላይ ሳይመዘገብ ማንኛውንም ዓይነት የንግድ ሥራ ፈቃድ ማግኘት የማይችል መሆኑን፡፡

 ማንኛውም ሰው በንግድ መዝገብ የሚመዘገበው ዋና መስሪያ ቤቱ ባለበት ሥፍራ ላይ መሆኑንና በተለያዩ ክልሎች የተለያዩ የንግድ ሥራዎችን ቢሠራም በንግድ መዝገብ የሚመዘገበው አንድ ጊዜ ብቻ መሆኑን፡፡

 በተለያዩ ሥፍራዎች ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት የሚከፍት ማንኛውም ሰው ሥራ ከመጀመሩ በፊት የመጀመሪያ ምዝገባ በተመዘገበበት ቦታ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቱን ማስመዝገብና ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት በሚገኝበት ሥፍራ ላለው መዝጋቢ መሥሪያ ቤት ወዲያዉኑ ማሳወቅ ያለበት መሆኑን፡፡

 በንግድ ሕግ መሠረት ማንኛውም ሰው በንግድ መዝገብ ሲመዘገብ የድርጅት ስሙ ከሌላ ነጋዴ ጥቅም ጋር የማይጋጭ መሆኑን በማረጋገጥ በንግድ መዝገብ ውስጥ መመዝገብ የሚገባው መሆኑን ያስቀምጣል፡፡

ከዘህ በተጨማሪም ንግድ ስራ ምዝገባ ማመልከቻው የንግድ ሥራው ይጀምራል ተብሎ ከሚታሰብበት ቀን አስቀድሞ መቅረብ ያለበት መሆኑን እና መዝጋቢው መሥሪያ ቤት ለምዝገባ የቀረበው የንግድ ማህበር እና የንግድ እንደራሴ በንግድ መዝገብ ከመግባቱ በፊት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሰጠው ግብር አስከፋዩን አካል በመጠየቅ ከግብር አስከፋዩ አካል የሚሰጠውን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ማመልከቻ ላቀረበው ነጋዴ ወይም የንግድ እንደራሴ በልዩ የምዝገባ መለያ ቁጥርነት በመጠቀም ምዝገባው እንደሚከናወን በአወጁ ተመልክቷል፡፡ በአንጻሩ ማንኛዉም የንግድ ማህበር ምዝገባ ለውጥ ወይም ማሻሻያ በሚመለከተው የሰነድ አረጋጋጭ አካል በተረጋገጠ በ 60 ቀናት ውስጥ ለመዝጋቢው አካል ቀርቦ መመዝገብ ያለበት መሆኑን እና የጽሁፍ ማረጋገጫ ካልተሰጠ በስተቀር የቀረበው የምዝገባ ለውጥ ወይም ማሻሻያ በንግድ መዝገብ እንደገባ የማይቆጠር መሆኑን አዋጁ በግልጽ ያስቀምጣል፡፡ በዚህ መሰረት

ማንኛውም ሰው የፀና የንግድ ሥራ ፈቃድ ሳይኖረው የንግድ ሥራ መሥራት የማይችል መሆኑን፤ ነገር ግን የፀና የንግድ ሥራ ፍቃድ ያወጣ ሰው ለተመሳሳይ የንግድ ሥራ ለሚከፍተው ቅርንጫፍ ተጨማሪ የንግድ ሥራ ፈቃድ እንዲያወጣ የማይገድድ መሆኑን፡፡
የማምረት የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው ነጋዴ ያመረታቸውን ምርቶች ብቻ በሚያመርትበት አድራሻ ወይም በሌላ ባስመዘገበበት አድራሻ በጅምላ ለመሸጥ ተጨማሪ የንግድ ፈቃድ እንዲያወጣ የማይገደድ ቢሆንም፡ ያመረታቸውን ምርቶች በችርቻሮ መነገድ የማይችል መሆኑን፤ ሆኖም በልዩ ሁኔታ በችርቻሮ የሚነግድባቸውን ምርቶች ዓይነት በተመለከተ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ሊወሰን እንደሚችል እንዲሁም፤

ማንኛውም የአስመጪነት የንግድ ፈቃድ ያለው ነጋዴ ያስመጣቸውን ምርቶች ለአስመጪነት የንግድ ፈቃዱን ሲያወጣ ባስመዘገበበት አድራሻ በጅምላ ለመሸጥ ተጨማሪ የንግድ ሥራ ፈቃድ እንዲያወጣ የማይገደድ ቢሆንም ያስመጣቸውን ምርቶች በችርቻሮ መነገድ እንደማይችል በአዋጁ ተመልክቷል፡፡
በሌላ በኩል የንግድ ሥራ ፈቃዱ የተሰጠበት ወይም የታደሰበት የበጀት ዓመት ካበቃ በኋላ ባሉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ያልታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የፀና እንደማይሆን ልብ ሊባል ይገባል፡፡ በዚህ መሰረትም እነዚህና ሌሎችን የአዋጁን ድንጋጌዎች መተላለፍ አስተዳደራዊ እና የወንጀል ተጠያቂነትን የሚስከተል ሲሆን የወንጀል ተጠያቂነቱን ለአብነት ብንወስድ፡-

የፀና የንግድ ሥራ ፍቃድ ሳይኖረው በንግድ ሥራ ተሰማርቶ የተገኘ ማንኛውም ሰው ወይም በንግድ ሥራ ፍቃዱ እንዲሰራ ከተፈቀደለት የንግድ ሥራ ውጭ ሲሰራ የተገኘ ማንኛውም ነጋዴ የንግድ ሥራ ሲካሄድባቸው የነበሩ የንግድ ዕቃዎች እና የአገልግሎት መስጫ እና የማምረቻ መሣሪያዎች መወረሳቸው እንደተጠበቁ ሆነው ከብር 150,000 እስከ ብር 300,000 በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ከ7 ዓመት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት የሚቀጣ ስለመሆኑ

 ሀሰተኛ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ወይም የንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም የእንደራሴ ልዩ የምስክር ወረቀት ያዘጋጀ ወይም ሲጠቀም የተገኘ ማንኛውም ሰው የንግድ ሥራ ሲያካሂድባቸው የነበሩ የንግድ ዕቃዎች፣ የአገልግሎት መስጫ ወይም የማምረቻ መሣሪያዎች መወረሳቸው እንደ ተጠበቀ ሆኖ ከብር 150,000 አስከ 300,000 በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ከ7 ዓመት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ሊቀጣ እንደሚችል፤

 የንግድ ሥራ ፍቃዱን እንዲጠቀምበት በሽያጭ፣ በኪራይ፣ በስጦታ ወይም በተመሳሳይ ሁኔታ ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ የተከለከለ ሲሆን ይህንን የተላለፈ ማንኛውም ነጋዴ ከብር 50,000 እስከ ብር 100,000 የገንዘብ መቀጮ እና ከ5 ዓመት እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት የሚቀጣ ሲሆን አሳልፎ የሰጠው ለውጭ አገር ዜጋ በሆነ ጊዜ ከብር 200,000 እስከ ብር 300,000 በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ከ7 ዓመት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት የሚቀጣ ስለመሆኑ በአዋጁ አንቀጽ 49 ላይ ተዘርዝሮ እናገኛለ፡፡

በአጠቃላይ የንግድ ምዝገባ እና የጸና የንግድ ሥራ ፈቃድ ሣይዙ ወደ ንግድ ስራ መሰማራት ከተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች እስከ ከፍ ያለ የእስራት ቅጣት የሚስከትል መሆኑን ተግንዝበን እራሳችንን ከህገወጥ ተግባር በማቀብ የሃገራችንን የንግድ ስርዓት ለማዘመን የበኩላችንን የዜግነት ድረሻ መወጣት አለብን፡፡
የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ድረ ገጽ።

#ሼር #Share @lawsocieties

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
@NegereFej ነገር ፍጁልኝ @NegereFej
https://t.me/NegereFej
እኔ ወ/ሮ አቻምየለሽ አበበ ተከተል
አድራሻ፡- አ.አ ልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/18 የቤት ቁጥር 03/272
እና
አቶ ዳዊት መገርሳ ወልዴ
አድራሻ፡- አ.አ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ 06/07 የቤት ቁጥር 14/29

መካከል

ጥቅምት 4 ቀን 2002 ዓ.ም የጋራ የስምምነት ውል በማድረግ በአዲስ አበባ አራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ ግንፍሌ ውስጥ የሚገኘውን የቤት አይነት እስትዲዮ ኮንደሚኒየም የመኖሪያ ቤት በህንፃ ቁጥር 5 ፤ ሳይት ግንፍሌ 2 ፤ የቤት ቁጥር G-B5-3/01/ የወለል ቁጥር 3 የቤቱ ስፋት 23.75 ካ.ሜ የሆነ ቤት በተከሳሽ በስማቸው የተመዘገበ ቤት ሲሸጡልኝ በጊዜው መንግስት መሸጥ መለወጥ ከልክሎ ስለነበረ በውልና ማስረጃ ለማድረግ ባለመቻላችን ምክንያት በሁለቱም ወገን ሺያጭ ሆኖ ስምምነታችን ነገር ግን በውልና ማስረጃ የብድር ውል በመፈፀም በሌላ በኩል በሽማግሌ የሽያጭ ውል በሰፈር ተስማምተን ጨርሰን ሻጪም ብራቸውን ወስደው ገዢም ቤታቸውን ተረክበው መኖር ከጀመሩ ከ 11 (አስራ አንድ አመት በላይ ያለፈን ሲሆን በዚህ ሁሉ አመታት ወ/ሮ አቻምየለሽ ለአካል ጉዳተኛ ልጇ የተገዛላትን ይህ ቤት ትርጉሙ ብዙ ነበር። ስለዚህም፤ ይህንን ቤት አከራይታ ለእሷ የሚቀንስ ቤት ተከራይታ በምታገኘው ልዩነት ትርፍ ብር ልጇን እያስተማረች ኑሮዋን እየገፋች ያለች አካል ጉዳተኛ የሆነች የአካል ጉዳተኛ እናት ናት ወ/ሮ አቻምየለሽ። በመሆኑም፤ የቤቱን ጉዳይ በማከራዬት እና በማማከር የቅርብ ታማኝ ወዳጅ ሁና የደላላ እየተቀበለች ቤቱን አከራይታላት የ ኪራይ ብሯን ተቀብላ በባንክ ሂሳብ ቁጥሯ በማስገባት የፅዳትና የግንባታ ክፍያ ሁሉ በመክፈል ለብዙ አመታታ ስታግዛት የነበረችው ደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም ነበረች።
ደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም ነገር ግን ሻጪ ከ አስራ አንድ አመት በኋላ እንደገና በመምጣት በውልና ማስረጃ ያልተመዘገበ ነው፡፡ ደግሞም መንግስት የሚያውቀው ውላችን የብድር ውል እንጅ የሺያጭ ውል አይደለም በማለት ተጨማሪ 300000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) ስጡኝ ብለው እየጠየቁ ባለበት ሁኔታ ወ/ሮ አቻምየለሽ አበበ በኤጀንሲ ተቀጥረው ባንክ የፍተሻ ስራ እየሰሩ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ የሚኖሩ ሚስኪን ሰው በመሆናቸው በዚህ ጊዜ ይሄን ያህል ብር ከየት አመጣለሁ እስኪ ጊዜ ስጠኝ ሰው ልለምን ብለው ቢጠይቁትም፤ በክፉ ልቦና እና ተንኮል ቃላቸውን በማጠፍ ከደላላ ወ/ሮ ገነት ከምትባል የውስጥ አዋቂ ሰው ጋር በመመሳጠር ወ/ሮ አቻምየለሽ አበበ የሚጥል በሽታ ተጠቂ እና መዳኒት ተጠቃሚ በመሆናቸውን የሚወስዱት መድሓኒት የማገናዘብ እንዳይችሉ የአዕምሮ ችግር ስለፈጠረባቸው እንዲሁም አካል ጉዳተኛ መሆናቸውን በመረዳት ከዚያም አልፎ የቅርብ ዘመድ እና የሚያማክሩት ሰው እንደሌለ በማሰብ በተለያየዩ ምክንያቶችንን በመደርደር አቶ ዳዊት መገርሳ ተባሉት ግለሰብ ከደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም በጋራ በመመሳጠር በማታለል ሰነዶችን በሙሉ ወስደዋል፡፡
አቶ ዳዊት መገርሳ በጊዜው ሽጠውት ወደ ውጭ አገር ሂደው የነበረ ቢሆንም ከ11 አመት በኋላ በመመለስ የቤቱን ካርታ በስማቸው አሳድሰው ለሌላ ሶስተኛ ወገን የሽያጭ ውል በውል እና ማረጃ ፊት የተፈፅመ የሺያጭ ውል ኮፒ ለግንፍሌ ኮንደሚንዬም ኮሚቴ አባል ለሆነው ለአቶ ሄኖክ አስገብተዋል፡፡ ይህንንም ሰማነው ከደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም ነው፡፡
አቶ ዳዊት መገርሳ የጠየቁትን ተጨማሪ 300000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) በሚመለከት መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘን ከነበረበት አንድ ቀን በፊት ስልካቸውን አጥፍተው መገናኘት ባለመቻላችን የሚሰሩትን እና እያደረጉት የነበረውን አናውቅም ነበር ሆኖም በቅርብ ጉዳዩን ሲያስፈፅሙለት እና በገዥ ማለትም በሻጭ አቶ ዳዊት መገርሳ እና ወ/ሮ አቻምየለሽ አበበ መሀል ሆነው መረጃን ሲሰጡ የነበሩት ደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም አድራሻቸውን ወይም ስልካቸውን እንዲሰጡን ደጋግመን ብንጠይቅም ፀበል ገብቷል እያሉ በማዘናጋት አቆይተውናል፡፡
ሆኖም ተከራይ አቶ ኤፍሬም የቤት ኪራይ ክፍያ እንደደረሰ በስልክ በሚነገው ጊዜ ነው በሌላ ሰው ስም የክራይ ውል እንዳድስ እየተጠየኩኝ ነው ኮሚቴዎችን አነጋግሯቸው ብሎ ባሳወቀን መሰረት ሂደን በአካል ከደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም ስናጣራ ሰልኩን አጥፍቶ ተሰውሮ የነበረው ግለሰብ በአቶ ዳዊት መገርሳ ሺያጭ እንደተፈፀመ ቤቱ በላያችን ላይ ማንንም ሳያሳውቁ በድብቅ መሸጡን በኃላም የሺያጭ ውል ኮፒ ለግንፍሌ ኮንደሚንዬም ኮሚቴ አባል የሆነው አቶ ሄኖክ እንደተቀበለ ከደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም ሰምተናል፡፡ በዚህም ሳያበቃ የኮንደሚንየሙ ኮሚቴ አቶ ሄኖክ ከሚባል የግንፍሌ ኮንደሚኒየም ኮሚቴ አባል እና ደላላ ወ/ሮ ገነት አ/ማሪያም በጋራ ተመሳጥረው አዲስ ቤቱን ገዙት የተባሉትን ግለሰብ የምወክል ሰው ነኝ ከምትል ግለሰብ ጋር ሶስቱም በአካል ሂደው የቤት ኪራይ ውል በዲስ መልክ እንዳድስ አስገደዱኝ ይላል ተከራይ አርቲስት ኤፍሬም።
ይህ ሁሉ ሲሆን ለዚህ ጉዳይ መነሻ የሆነው ዋናው ምክንያት ግንፍሌ ውስጥ የሚገኘውን የቤት አይነት እስትዲዮ ኮንደሚኒየም የመኖሪያ ቤት ጥቅምት 4 ቀን 2002 ዓ.ም የፈፀምነው ውል የብድር ውል እንጅ ሺያጭ ተብሎ በውልና ማስረጃ ያልተመዘገበ ነው በማለት ነው፡፡
እባካችሁ ነገር ፍጁልኝ ምን ላድርግ
@NegereFej
@NegereFej
https://t.me/NegereFej
https://t.me/NegereFej
Everybody must fall in love but not necessarily with a man or a woman.
But with a dream, with a desire.

Passion is everything. Once we know what we are passionate about we should start chasing that dream and

never give up until life gives us what we want..

Have a sucess-filled day
‼️

#ሼር #Share @lawsocieties

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
“No matter how often honest people #fall, they always get up again”.

To Reduce Your Fear of Failure, Redefine It.

Never forget this truth: #Failure probably won’t kill you.

We vastly exaggerate the effects of failure. We blow the prospects of failing all out of proportion. #Failing is not the end of the world. The fear of failure is far more damaging than failure.

“No matter how often honest people #fall, they always get up again”. Even good guys stumble. They make mistakes, blow it, and stub their toes.

Successful people are not people who never #fail. They’re people who get up again and keep going. Successful people just don’t know how to quit.

Ever heard of these famous failures⁉️

George Washington lost two-thirds of all the battles he fought. But he won the Revolutionary War and later became the first U.S. president.

Napoleon graduated 42nd in a class of 43. Then he went out and conquered Europe!

In 21 years Babe Ruth hit 714 home runs, but he struck out 1,330 times. He struck out nearly twice as often as he hit a home run.

The famous novelist John Creasey received 753 rejection slips before he published 564 books.

Rowland Hussey Macy failed seven times at retailing before starting Macy’s department store.

Great people are simply ordinary people who have an extraordinary amount of determination. They just keep on going. They realize they’re never a failure until they quit.

That’s how you reduce your fear of failure. You redefine it.

You don’t fail by not reaching a specific goal. Instead, failure is not having a goal. Failure is refusing to get back up again once you fall. It’s refusing to try.

On the first day of kindergarten, I got in the wrong line and then into the wrong classroom. Can you imagine me going home to my mom and dad and saying, “I’m a failure at education! This school thing just doesn’t work”? Of course not.

You keep going. If at first you don’t succeed, it’s no big deal. You’re never a failure until you give up.

#ሼር #ALE
#ሼር #Share @lawsocieties

🟩@lawsocieties
🟨@lawsocieties
🟥@lawsocieties

https://t.me/lawsocieties
🔵 So many people have degree but they can't decree, So many people have master's but they are not master's of their situations... 🔴
They are evil warriors instead of prayer warriors.. 🔴
The fact is we don't know our true identity cause if we do, that hate will never dwell in our hearts... 🔴
That jealousy will have no room in our hearts... 🔴
That wickedness will not have its root in us... 🔴
The only thing the devil did was to just hide your identity for he knows.🔴
If you discover the greatness inside you, the sky will be your limits and peace lies within...🔴
#ሼር #Share @lawsocieties
🟩@lawsocieties
🟨@lawsocieties
🟥@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
አለሕግAleHig ️ pinned «🔵 So many people have degree but they can't decree, So many people have master's but they are not master's of their situations... 🔴 They are evil warriors instead of prayer warriors.. 🔴 The fact is we don't know our true identity cause if we do, that hate…»
Legal Officer II


Tsehay Insurance

Addis Ababa (+1 other)

Full–time

Job Requirement • Qualification: LLB Degree in Law • Work Experience: 2/Two/ years of relevant work experience Place of Work: Addis Ababa
How to Apply • Interested applicants, who fulfill the minimum requirements, can send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents and hand written application letter within 7 working days from the first date of this announcement to: • Tsehay Insurance S.C. HR & Property Administration Department P.O. Box 56144 located at Bole In front of Brass Hospital. Our company therefore invites interested and qualified candidates to fill the following vacant positions
#ሼር #Share @lawsocieties
🟩@lawsocieties
🟨@lawsocieties
🟥@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Senior Legal Officer

L

Lion Insurance Company S.C. -Ethiopia

Addis Ababa (+1 other)

Job Requirement • Education level & Qualification: LLA/ law • Direct work Experience: 6 years • no.2 Place Of Work Unit; Addis Ababa Vacancy Number:LIC/IV- EV/20/20/21
How to Apply
Interested applicants, who full fill the aforementioned requirements can submit non-returnable latter, CV & copies of testimonials accompanied by original documents in person within 05 (Five) consecutive working days from the date of this announcement in reporter newspaper to lion insurance company (S.C) Head office, located at Haile G/slassie Avenue, Lion Insurance Building HR & Facility Management Department 4th floor

#ሼር #Share @lawsocieties
🟩@lawsocieties
🟨@lawsocieties
🟥@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Attorney I

Awash Insurance Company S.C -Ethiopia

Addis Ababa (+1 other)


Job Requirements • Educational Qualification Required : LLB degree in Law. • Work Experience: 2 years of work experience as an Attorney Age: Below 40 years Place of work: Addis Ababa
How to Apply
• Interested applicants should send non-returnable C.V. and copies of relevant credentials together with their handwritten application within 7 days of appearance of this announcement in the News Paper to: Human Capital Management Directorate Awash Insurance Company S.C. P.O.Box 12637, Addis Ababa N.B Hand delivered applications will not be accepted.
#ሼር #Share @lawsocieties
🟩@lawsocieties
🟨@lawsocieties
🟥@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Dear friends and colleagues, I hope you are all  doing well. I am writing this message to inform you about two exciting books authored by our colleagues at Jimma University School of Law. 
I hope the consortium and law schools can work together to avail these books for their students!!  
Best,
Kibrome M. 
#ሼር #Share @lawsocieties
🟩@lawsocieties
🟨@lawsocieties
🟥@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Legal Officer II


Tsehay Insurance

Addis Ababa

Job Requirement • Qualification: LLB Degree in Law • Work Experience: 2/Two/ years of relevant work experience Place of Work: Addis Ababa
How to Apply
• Interested applicants, who fulfill the minimum requirements, can send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents and hand written application letter within 7 working days from the first date of this announcement to: • Tsehay Insurance S.C. HR & Property Administration Department P.O. Box 56144 located at Bole In front of Brass Hospital. Our company therefore invites interested and qualified candidates to fill the following vacant positions

#ሼር #Share @lawsocieties
🟩@lawsocieties
🟨@lawsocieties
🟥@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties