አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
አለሕግAleHig ️
እባካችሁ ይሄን ጥያቄ መልሱልኝ፡ ባልና ሚስት በፍርድ ቤት ፍቺ ፈጸሙ። አንድ 14 ዓምት የሆነች ልጅ አለቻቸው። በጋራ ያፋሩት አንድ ትልቅ ቤትና ሁለት መኪናዎች ስለነበራቸው ቢቱን እኩል ተካፈሉ መኪናዎቹንም እንዲሁ። ነገር ግን ሁለቱም ምንም የገቢ ምንጭ የለንም አሉ። በዚህ ሁኔታ ለልጂቷ ቀለብ ማን ይጠየቃል?
ቀለብ የመስጠት ግዴታ

አንቀጽ ፩፻፺፯ ስለግዴታው ይዘት
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፺፰ ድንጋጌዎች መሠረት ቀለብ የመስጠት ግዴታ ያለበት ሰው እንደ ባለጉዳዮቹ ሁኔታና እንደ አካባቢው ልመድ የሚስማማውን በመከተል ለቀለብ ተቀባዩ ምግብ፣ መኖሪያ፣ ልብስ፣ ጤናውን የሚጠብቅበትና እንደሁኔታው ለትምህርት አስፈላጊ የሆነውን ነገር መስጠት አለበት፡፡
 

አንቀጽ ፩፻፺፰ ግዴታው በእነማን መካከል ስለመሆኑ፤
 
፩. በዚህ ሕግ አንቀጽ ፵፱ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ቀለብ የመስጠት ግዴታ የሚኖረው በቀጥታ ወላጆችና ተወላጆች ወይም በቀጥታ የጋብቻ ዘመዳሞች መካከል ነው፡፡

፪. እንዲሁም በወንድማማቾች እና እህትማማቾች መካከልም ቀለብ የመስጠት ግዴታ ይኖራል፡፡


አንቀጽ ፩፻፺፱ ግዴታው ስለሚቀርበት ሁኔታ

ጋብቻው የፈረሰው በሞት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በጋብቻ ዘመዳሞች መካከል ያለው ቀለብ የመስጠት ግዴታ ቀሪ ይሆናል።

አንቀጽ ፪፻፩ ግዴታው እንዲኖር አስፈላጊ ሁኔታዎች፤
ቀለብ የመስጠት ግዴታ ተፈጻሚ የሚሆነው ቀለብ ጠያቂው ሠርቶ ለኑሮው አስፈላጊ የሆነ ገቢ ለማግኘት አቅም የሌለውና በችግር ላይ የወደቀ ሲሆን ብቻ ነው፡፡


አንቀጽ ፪፻፪ ስለግዴታው አፈጻጸም

፩. በመሠረቱ ቀለብ የመስጠት ግዴታ የሚፈጸመው ቀለብ ሰጪው ለቀለብ ተቀባዩ የቀለቡን ገንዘብ በመስጠት ነው፡፡

፪. የቀለቡ መጠን የሚወሰነው ቀለብ ጠያቂው ያለበትን ችግር እና የቀለብ ሰጪውን አቅም በማመዛዘን ነው፡፡

አንቀጽ ፪፻፫ ሁኔታውን ማሻሻል የሚቻል ስለመሆኑ፤
ቀለብ ሰጪው ወይም ተቀባዩ በሚያቀርቡት ጥያቄ መሠረት ስለቀለቡ መጠን ወይም ስለቀለብ ተቀባዩ መኖሪያ የተሰጠውን ውሳኔ በማናቸውም ጊዜ ማሻሻል ይቻላል፡፡

 
አንቀጽ ፪፻፰ ስለቀለብ ሰጪዎች ብዛት (፩) መሠረቱ


ለቀለብ ተቀባዩ ቀለብ የመስጠት ግዴታ ያለባቸው ሰዎች ብዙ የሆኑ እንደሆነ ቀለብ ተቀባዩ ከእነርሱ መካከል አንዱ ቀለቡን እንዲሰጠው ሊጠይቀው ይችላል፡፡


አንቀጽ ፪፻፱ (፪) ስለአቤቱታ


፩. ቀለብ የመስጠት ግዴታ ያለባቸው ሰዎች ብዙ ሆነው ከእነርሱ መካከል አንዱ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑት ቀለቡን የከፈሉ እንደሆነ ሳይከፍሉ የቀሩት ድርሻቸውን እንዲከፍሏቸው ለመጠየቅ ይችላሉ፡፡
 

አንቀጽ ፪፻፲ (፫) ለቀለብ ሰጪዎች የሚሰጥ የከፋይነት ተራ

 

በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፺፰ መሠረት ቀለብ የመስጠት ግዴታ ያለባቸው ሰዎች ቅደም ተከተል፤

ሀ) በመጀመሪያ ደረጃ ባል ወይም ሚስት፤
ለ) በሁለተኛ ደረጃ ተወላጆች እንደየደረጃቸው፤
ሐ) በሦስተኛ ደረጃ ወደላይ የሚቆጠሩ ወላጆች እንደየደረጃቸው፤
መ) በአራተኛ ደረጃ ወንድማማችና እህትማማቾች፤
ሠ) በአምስተኛ ደረጃ የጋብቻ ተወላጆች እንደየደረጃቸው፤
ረ) በስድስተኛ ደረጃ የጋብቻ ወደላይ የሚቆጠሩ ወላጆች እንደየደረጃቸው፡፡

 

አንቀጽ ፪፻፲፩ በጋራ ቀለብ ሰጪዎች መካከል የሚደረግ ስምምነት

 

፩. የጋራ ቀለብ ሰጪዎች እርስ በእርሳቸው ስለአላቸው ግንኙነት ለጋራ ቀለብ ተቀባያቸው ከእነርሱ መካከል አንዱ ቀለቡን እንዲሰጠው በማለት የሚፀና ስምምነት ለማድረግ ይችላሉ፡፡
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Wachemo University

Position: Lawyer I

Job Time: Full-Time

Job Type: Permanent

Place of Work: Durame, Ethiopia

Salary: 9,056.00

Posted date: 3 days ago

Application Deadline: Mar, 17/2021 (10 days left)

Wachemo University is looking to hire qualified applicants who fulfill the following requirements.

Grade XIV

CODE:03 02 04

Requirement

First Degree in Law 

Experience 

6 years of work experience in law 

Required number 1

Salary 9,056.00

Place of Work Durame 

Type of work  Permanent 

How to apply

Qualified applicants who fulfill the above requirements should bring all their necessary credentials such as Work experience as required, Transcript, along with an unreturnable photocopy to the following address:

Wachamo University Durame Campus,

Human Resources Office number 105,

Tel 0465541549 
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Attorney
Awash Insurance Company S.C -Ethiopia

Addis Ababa
Full–time

Job Requirements • Educational Qualification Required : LLB degree in Law. • Work Experience: 2 years of work experience as an Attorney Age: Below 40 years Place of work: Addis Ababa How to Apply • Interested applicants should send non-returnable C.V. and copies of relevant credentials together with their handwritten application within 7 days of appearance of this announcement in the News Paper to: Human Capital Management Directorate Awash Insurance Company S.C. P.O.Box 12637, Addis Ababa N.B Hand delivered applications will not be accepted

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from Arey Bin
ሰላም
.
.
ተቋርጦ የነበረው ት/ት አሁን ላይ በመደበኛ ደረጃ ጀምሯል፡፡ይሁን አንጅ ከሌላው በተለዬ የህግ ተማሪዎችን ፍላጎትና ጥቅም ደግሞ ያሳጣ ነበር፡፡አሁንም መደበኛ ት/ት ይጀመር እንጅ በተለይ በ2013 አም የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች አሁን ላይ በተቆራረጠ ጊዜ ነው ወደ ት/ት ገበታቸው የተመለሱት፡፡አንዳንድ ዩንቨርስቲዎች ቀድመው ጠርተው አሁን ላይ የ5ኛ አመትን እያጠናቀቁ ሲሆን ሌሎች፡ደግሞ ገና የ4ኛ አመትን በመማር ላይ ናቸው፡፡ይህ ወጥ ያልሆነ አካሄድ ደግሞ በዚህ አመት የመውጫ ፈተና በሚውስዱ ላይ ትልቅ እንቅፋት ነው፡፡የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በግልፅ እንዳይታወቅ አድርጓል በተማሪው ዘንድ በኮንፊደንስ ዝግጅት እንዲያደርግ አያደርግም፡፡
.
.
በመሆኑም የኢ/ያ ህግ ተ/ህብረት ከኮንሰርቲየሙና ሌሎች አካላትጋ በመነጋገር በአጭር ቀናት ውስጥ ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን እንዲታወቅ የበኩልን አስተዋፅኦ ቢያደርግ እላለሁ፡፡ሌላው በዚህ አመት የመውጫ ፈተና የሚወስድ ተማሪ በሙሉ ይሄን ሃሳብ ሼር በማድረግ ለሚመለከተው አካል እንድደርስ የድርሻችንን እንወጣ፡፡ሁሉም የ*አለ* ቤተሰብ ይሄን ሃሳብ ወደሚመለከተው አካል አድርሱልን፡፡
.
.
አህመድ.M
አርባምንጭ ዩንቨርስቲ.
Attorney I
Awash Insurance Company S.C -Ethiopia

Addis Ababa, Ethiopia

Mar 07, 2021

INSURANCE JOBS IN ETHIOPIALEGAL JOBS IN ETHIOPIAFULL_TIME

Job Requirements

Educational Qualification Required : LLB degree in Law.

Work Experience: 2 years of work experience as an Attorney

Age: Below 40 years

Place of work: Addis Ababa

How to Apply

Interested applicants should send non-returnable C.V. and copies of relevant credentials together with
their handwritten application within 7 days of appearance of this announcement in the News
Paper to:
Human Capital Management Directorate
Awash Insurance Company S.C.
P.O.Box 12637, Addis Ababa
N.B Hand delivered applications will not be accepted.

About Awash Insurance Company S.C -Ethiopia

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የተሻሻለው የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ወጣ
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 24/2013 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- የተሻሻለው የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 1236/2013 የካቲት 12 ቀን 2013 ዓ.ም በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ለስርጭት በቅቷል፡፡
የተጀመረውን የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥራዎችን ተደራሽነትና ተፈጻሚነት ለማጋዝ ይረዳል የተባለለት ይህ አዋጅ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ይጠቃሳል፡፡ አዋጁ የተጀመረው ሀገራዊ ልማት በሙስናና ብልሹ አሰራሮች እንዳይደናቀፍ፣ በመልካም ሥነምግባር የታነጸ፣ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መሸከም የማይችል ትውልድን ለመፍጠር እንደሚያግዝ፣በመንግስት አሰራሮች ላይ ግልፅነትና ተጠያቂነት እንድሰፍን ለማስቻል አስፈላጊነቱ ታምኖበት የወጣ መሆኑ ይታወቃል፡፡
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
My Goal is not to be Better than anyone else, But to be Better than I Used to be Yesterday‼️‼️
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
Dear All Axum and Adigrat law students exit exam will be megabit 7_10/2013. Please prepare your self
source @lawsocieties
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
Remember,
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
As long as you're Breathing,
it's Never Too late to Start a New Beginning.
.‼️