Hj selam new.... labour right and conditions of work for domestic worker in Ethiopia.... journal or research ....... kalachu tebaberugn
ስለ exit exam ስለደረሰበት እና አጠቃላይ ስላለው እውነታ ሰፋባለ መልኩ ከአራሚዎች ማብራሪያ በቅርቡ ይጠብቁን።
የፈተናውን አጠቃላይ ቅኝት እንዲሁም አስተማሪ የሚባሉ ግብአቶች ለሁሉም የህግ ተማሪዎች የሚሆን ምክር እና አስተምሮ።
@lawsocieties @lawsocieties

Forwarded from ሕግ ቤት
ኮንፈረንሱ ተራዘመ
ጊዜውን እና ቦታውን በኦፊሻል ደብዳቤ እናሳውቃለን።
ከኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ህብረት
(Ethiopian law school students Union) ELSSU🛑

Mussie Mezgebo.pdf
275.2 KB
Procrastination in Recognizing the Rights
of Domestic Workers in Ethiopia
by Mussie Mezgebo Gebremedhin
of Domestic Workers in Ethiopia
by Mussie Mezgebo Gebremedhin
Rihana 🔒🔒🔑🔑:
ሰላም አለ የእስረኞች ስራ የመስራት መብት ላይ የተሰራ ጥናታዊ ፅሁፍ ካለ ተባበሩኝ "prisoners the right to remunration

👍1
mo ገ ssie b:
Please help me how to organize petition to the court on changing the date of birth that incorrectly registered in my id card

፬b€£ T፲£@h፴:
if anybody who have land administration during h/selassie era , derg, & current pls..

Mitiku Yimer:
Should public prosecutor refuse to institute proceeding on the ground that the evidence is insufficient in a certain criminal proceededing❓❓❓❓❓

Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
🔴Guys don't forget to share our channel with your friends🛑
🔴ሼር share
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
🛑ALE 🔴(አለ)
🔴ሼር share
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
🛑ALE 🔴(አለ)
🔴🔴🔴🔴🔴🛑🛑🛑
ድንጋጌው ተፈፃሚ መሆን ጀምሯል...
የአልኮል መጠጥን በብሮድካስት አማካኝነት ማስተዋወቅ የሚከለክለው 🛑ድንጋጌ ከዛሬ ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል፤ ከዛሬ ጅምሮ ማንኛውም የብሮድካስት ሚድያ 🛑የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ ማስተላለፈፍ እንደማይችል ተገልጿል።
🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

ጥቆማ አድርሱ
~~8482🛑
ህብረተሰቡ የተሰቀሉ የአልኮል ማስታወቂያ ቢልቦርዶች ሲመለከት #በ8482 በመደወል ጥቆማ እንዲሰጥ ተጠየቀ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣው አዋጅ ቁጥር 1112/2011 የአልኮል ምርት በማንኛውም በብሮድካስትና ቢል ቦርድ ማስተዋወቅ የተከለከሉ ድንጋጌዎች መውጣቱን ተከትሎ አብዛኛው የአልኮል ምርት አምራቾች ህጉን ተከትሎ በአ/አ ስታዲየም ዙሪያና በተለያዩ ቦታዎች የተሰቀሉ ቢልቦርዶችን #በማንሳት ላይ ላይ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል። ሆኖም በአንዳንድ ቦታዎች እስካሁን ድረስ የቢልቦርድ ማስታወቂያ ያልተነሱ መሆኑንና የአልኮል አምራች ድርጅትና የማስታወቂያ ሰሪ ድርጅቶች በየቦታው የተሰቀለውን ቢልቦርድ እንዲያነሱ አሳስቦ ህብረተሰቡም በየቦታው የተሰቀሉ ቢልቦርዶች ሲመለከት በ8482 በመደወል #ጥቆማ እንዲሰጥ ጠይቋል።
√√በህዝብ ተወካዬች ም/ቤት በቅርቡ በፀደቀውን የምግብና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ 1112 መሰረት ከዛሬ ግንቦት 21 ጀምሮ የአልኮል ማስታወቂያዎችን በብሮድካስት ማስተዋወቅ የሚከለክለው ህግ ተግባራዊ እንደሚያደርግ መግለፁ ይታወሳል ።
#8482
የተሰቀሉ የአልኮል ማስታወቂያ ቢልቦርዶች ስትመለከቱ #በ8482 በመደወል ጥቆማ እንድትሰጡ ተጠይቃችኃል።
Via waltainfo.com

please i am T.G From DU legel ድራፍቲንግን በተመለከተ የሆነ problem ላይ የተሰራ ድራፍት law ላኩልኝ።