አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
🛑የምትከተለውና የምትተወው🛑

“አንድን ነገር መቼ ትተህ መሄድ እንዳለብህ ማወቅ ጥበብ ነው፡፡ ያንን እርምጃ መውሰድ ደግሞ ቆራጥነት ነው፡፡ በጨዋነትና አንገትህን ሳትደፋ መሄድ ደግሞ
ማዕረግና ክብር ነው”

የሰው ጥበቡና ክብሩ የሚለካው በሚከታተላቸው ታላላቅ ነገሮች ብቻ ሳይሆን ትቶ ለመሄድ በወሰናቸው ነገሮችም ጭምር ነው፡፡ አንድ ሰው ወደፊት የሚደርስበት ከፍታ ከወዲሁ የሚታወቀው ምንም እንኳን መስዋእትነት ቢያስከፍለውም፣ ከአጠቃላይ የሕይወቱ መርህና የልህቀት ደረጃ ጋር ከማይመጥን ነገር ለመለየት ባለው ቆራጥነት ነው፡፡ አንድን የተሻለ ነገር በእጃችን ለመጨበጥ በመጀመሪያ የያዝነውን ነገር የመልቀቅ ጥያቄ ሊቀርብልን እንደሚችል መዘንጋት የለብንም፡፡

ለመክፈል ፈቃደኛ የሆንክለት መስዋእትነት ነገ የምትደርስበትንና በእጅህ የሚገባውን ነገር ጥራት ይወስነዋል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ተራውንና ላላቸው ታላቅ የሕይወት ግብ የማይመጥነውን ላለመልቀቅ ሲሉ ከብዙ መልካም ነገር ይጎድላሉ፡፡ ለጊዜያዊው ሲሉ ዘላቂውን ይሰዋሉ፤ ለተራው ሲሉ የከበረውን ይጥላሉ፤ ላይ ላዩን ብቻ ለተብረቀረቀው ነገር ሲሉ ጥልቅና የውስጥ ውበት የተላበሰውን እውነተኛውን ችላ ይላሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች አንድን የላቀ ነገር ለማግኘት አናሳውን መስዋእት ማድረግ እንዳለባቸው የዘነጉ ጥበብ-የለሽ ሰዎች ናቸው፡፡

አገራችንን የሞሉትን የችግር ምንጮች ካየሃቸው ይህ አመለካከት የተጠናወታቸው ሰዎች ናቸው፡፡ የሚያስቡት፣ የሚናገሩትና የሚከተሉት ነገር ሁሉ ተራ የሆነባቸው ሰዎች በሕብረተሰቡ መካከል ለሚፈጠሩ ለአብዛኛዎቹ ቀውሶች መንስኤ ናቸው፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ለብዙሃኑ ጥቅም ሲሉ የራሳቸውን አጀንዳ መጣል የሚባለውን ሃሳብ በፍጹም የሚገነዘብ አእምሮ የላቸውም፡፡ ለአጠቃላይ ሃገራዊ ራእይ ሲሉ ጊዜያዊ ጥቅምንና መብተኝነት መልቀቅ የሚባለው ሃሳብ ፈጽሞ ሊታያቸው አይችልም፡፡

አንተ በምትወስደው እርምጃ ምክንያት ያለህበት ሕብረተሰብ ወደተሻለ ደረጃ እንደሚደርስ ብታውቅ ያንን ነገር ለማድረግ ዝግጁ ነህ? አንተ ለመተው ፈቃደኛ በሆንከው ነገር ምክንያት በሕብረተሰቡ መካከል ሰላም እንደሚሰፍን ብትገነዘብ ያንን ነገር ለመተው ምን ያህል ፈቃደኛ ነህ?

ሃሳቡን ስንደመድመው፣ የሕይወታችን ጥራት የሚለካው በምንተገብራቸው ነገሮች ብቻ ሳይሆን አንዳንዴም ለመተው በምንወስናቸውም ነገሮች እንደሆነም ማስታወስ ጥበብ ነው፡፡ የጥበባችን ልክ የሚመዘነው እከተለዋለሁ በምንለው ነገር ብቻ ሳይሆን እተወዋለሁ በምንለውም ነገር ጭምር ስለሆነ ማለት ነው፡፡ አስተዋይነታችን የሚለካው መያዝ-መጨበጥ አለብኝ በምንለው ነገር ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜም ለመልቀቅ ፈቃደኛ በሆንነው ነገር እንደሆነ ለማስታወስ ይፈቀድልኝ፡፡ ብርታታችን የሚታየው ለመብቴ እቆማለሁ በሚለው ጠንካራ አቋማችን ብቻ ሳይሆን ለአጠቃላይ ሰላም ሲባል አንዳንዴ መብቴን እተዋለሁ በሚለውም አመለካከታችን እንደሆነ ይሰመርበት፡፡
በምህረት ደበበ:
Guys don't forget to share our channel with your friends

🛑🛑🛑 ሼር share.......🛑🛑🛑
🔴🔴🔴🔴🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
AleXo I am T.G 3rd year law student from DU if, You have full verssion of Sound record on Criminal Procedure please send me
mele መሌ:
hello guys ....... I am mele 3rd year law student from JJU . if, You have Sound record on law of evidence and cri.procedur please send me.
Giza:
If you have criminal procedure prepared by simenh kiros please share me
የውይይት መድረኩ ቀጥሏል...
የፌደራል የፍትሕና የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም የሴቶች ተሳትፎና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በህግ ትምህርት ቤቶችና በፍትሕ ዘርፍ በሚል የውይይት ርዕስ ውይይቱ በቢሾፍቱ /ደብረዘይት እየተካሄደ ነው።
B€rry የ mamy:
Hi Ale 3rd year law student negn ke ju conflict voice and power point kalachiw please
የፌደራል የፍትሕና የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም የሴቶች ተሳትፎና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በህግ ትምህርት ቤቶችና በፍትሕ ዘርፍ በሚል የውይይት ርዕስ ውይይቱ በቢሾፍቱ /ደብረዘይት እየተካሄደ የነበረው አልቋል።
Aklilu The next judge:
Ael ke Aksum university new ena esti investnent and african union note lakulin
የህግ ትቤቶች ኮንሰርቲየም ማለትም
የህግ ትምህርትና ስልጠና ማሻሻያ ፕሮግራም ከከፍተኛ ት/ት እስትራቴጂ ማዕከል ወደ የፌደራል የፍትሕና የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት ስለሚተላለፍበት ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር አገር አቀፍ ውይይት እየተካሄደ ነው።
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
🔴Guys don't forget to share our channel with your friends🛑

🔴ሼር share
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
🛑ALE 🔴(አለ)
Get AL:
Do u have rules of procedure for the executive council of Africa union? Please i need it.
Writing Compelling About Me Pages for Lawyers.........
Why Some Conservatives Don't Like Social Justice