አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
• የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች እርስ በርሳቸው ያልተግባቡባቸው የፍትሐብሔር  ጉዳዮች በፍርድ ቤት ወይም ከፍርድ ቤት ውጭ ባለ አማራጭ የክርክር መፍቻ መንገድ እንዲወሰን ውሳኔ የመስጠት፣ በውሳኔው መሰረት መፈፀሙን የማረጋገጥ
• በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍትሐብሔር ክስ ለመመስረት የገንዘብ አቅም የሌላቸውን ዜጎች በተለይም ሴቶችን፣ ህፃናትን፣ አካል ጉዳተኞችን እና አረጋውያንን ወክሎ የመከራከር
• የገንዘብ አቅም የሌላቸው የወንጀል ተጎጂ የሆኑ ተበዳዮች እንዲካሱ፣ መልሰው እንዲቋቋሙ እንዲሁም ከጉዳቱ የተያያዙ የፍትሐብሔር ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እነሱን በመወከል የፍትሐብሔር ክስ የማቅረብ ወይም የመደራደር
• የኢፌዲሪ መንግስት በአለም አቀፍ የዳኝነትና ከፊል ዳኝነት አካላት በሚከስበት ወይም በሚከሰስበት ጉዳይ መንግስትን በመወከል እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመመካከር ክርክር የማድረግ፣ ድርድር የማካሄድ እና ውሳኔውንም የማስፈፀም ሀላፊነት ተጥሎበታል፡፡

  የህግ ማርቀቅ እና ማጠቃለል ሥራን በተመለከተ የፍትህ ሚኒስቴር ስልጣንና ተግባራት
ከህግ ማርቀቅ አንፃር ሚኒስቴር መ/ቤቱ
• በፌዴራል መንግስት የሚወጡ ህጎችን የህግ ረቂቅ ዝግጅት መሥራት፣ የመንግስት አካላት የሚያዘጋጁት ረቂቅ ህግ ከህገ መንግስቱና ከፌዴራል ህጎች ጋር የተጣጣመ መሆኑን ማረጋገጥ፣ ለሚመለከታቸው ክፍሎችም አስተያየት ማቅረብ፣ በክልሎች ጥያቄ ሲቀርብለት የህግ ረቂቆችን በማዘጋጀት መርዳት
• የህግ ማሻሻያ ጥናቶችን እንዲሁም የኮዲፊኬሽንና የፌዴራል ህጎችን የማሰባሰብና ማጠቃለል ሥራ መሥራት፣ የክልል ህጎችን ማሰባሰብ እንደአስፈላጊነቱም እንዲጠቃለሉ ማድረግ
• ኢትዮጵያ የምትፈርመው ወይም የምትቀበለው ዓለም አቀፍ ስምምነት ህገ መንግስቱን እና የአገሪቱን ሌሎች ሕግጋት ያገናዘበና ከብሔራዊ ጥቅም አንፃር ተቀባይነት ያለው መሆኑን የማረጋገጥ ሀላፊነት እንዳለበት የአዋጁ አንቀፅ 6(5) ተደንግጓል፡፡
• በተጨማሪም በአዋጁ አንቀፅ 6(6) መሰረት ፍትህ ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስቱ ህጎች ተግባራዊ መደረጋቸውን እና አተገባበራቸውም ወጥነት ያለው መሆኑን የማረጋገጥ እና የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች ሥራቸውን በህግ መሰረት ማከናወናቸውን የማረጋገጥ ሀላፊነት ተጥሎበታል፡፡

  የህግ ጥናትና ስልጠናን በተመለከተ
በአዋጁ አንቀፅ 6(9) መሰረት ፍትህ ሚኒስቴር
• አሰራሩን ውጤታማና ቀልጣፋ ለማድረግ ጥናትና ምርምር የማድረግ
• የወንጀል ፍትህ መረጃዎችን ለማሰባሰብ፣ ለማደራጀት፣ ለመተንተን እና ለማሰራጨት የሚያስችል ሥርአት የመዘርጋትና የማስፈፀም
• ዐቃያነ ህግ ስለ ሥራቸው ያላቸውን አመለካከት፣ እውቀትና ክህሎት በተከታታይ እና በየደረጃው ለማሳደግ ስልጠና የመስጠት ወይም ስልጠና እና ትምህርት እንዲሰጣቸው የማድረግ ሀላፊነት ያለበት ከመሆኑም በተጨማሪ
• በአዋጁ አንቀፅ 6(7) መሰረት ለፌደራል መንግስት ባለስልጠናት፣ ሹመኞች፣ ተመራጮች፣ ሰራተኞች እና ለግሉ ዘርፍ ተሳታፊዎች እንደአስፈላጊነቱ የህግ ስልጠና የመስጠትና እንዲሰጥ የማድረግ ሀላፊነት ተጥሎበታል፡፡

  ሌሎች ሀላፊነቶች
ሌላው በአዋጁ አንቀፅ 6(11) መሰረት በፌደራል ፍርድ ቤት ደረጃ የጥብቅና አገልግሎት ለሚሰጡ ጠበቆች በህግ መሰረት ፈቃድ መስጠት፣ ማደስ፣ ማገድ፣ መሰረዝ፣ ጠበቆችንና የጥብቅና አገልግሎትን ማስተዳደርና መቆጣጠር እንዲሁም በአዋጁ አንቀፅ 6(12) መሰረት በሌሎች ህጎች ለውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠው ሀላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ በወንጀልና በፍትሐብሔር ጉዳይ አለም አቀፍ ግንኙነቶችነና ትብብሮች ማድረግ በአዋጁ ለፍትህ ሚኒስቴር  የተሰጡት ተግባራት ናቸው፡፡

በተጨማሪም ከላይ ከተጠቀሱት ስልጣንና ተግባራት በተጨማሪ የኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር በተለያየ ወቅቶች በወጡ ሌሎች ህጎች ለምሳሌ በንግድ ህግ፣ በተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ፣ በፌደራል ጥብቅና አገለግሎት ፈቃድ አሰጣጥና አስተዳደር አዋጅ፣ በፌደራል አስተዳደር ሥነ ሥርአት አዋጅ እና መሰል ሌሎች ህጎች የተሰጡት ስልጣንና ኃላፊነቶች ያሉት መሆኑን ከህግጋቱ መረዳት ይቻላል፡፡

   ማጠቃለያ
ከላይ በዝርዝር እንደተገለፀው ፍትህ ሚኒስቴር በተለምዶ በብዙሀን ዘንድ ከሚታወቅበት የወንጀል ጉዳዮችን መከታተል በተጨማሪ የመንግስትን የፍትሐብሔር ጥቅሞች ከማስጠበቅ፣ ከሰብአዊ መብቶችን ከማክበርና ከማስከበር፣ ህጎችን ከማርቀቅ፣ የህጎችን በማህበረሰቡ ውስጥ እንዲሰርፁ ከማድረግ እና ተፈጻሚነታቸውንም ከመከታተል አንቀፃር ዘርፈ ብዙ ሀላፊነቶች የተጣሉበት ተቋም ነው፡፡
በንቃተ ህግ ትምህርትና ስለጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ 
ፍትህ ሚኒስቴር
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
Mikias Melak Birhanie
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
#Alternative_legal_enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና
https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com
⭐️አለሕግ⭐️
🔠🔠🔠   🔠🔠🔠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍142😁1
Welcome to Mikias Melak & Associates Law Office

🔴Attorney and Legal Consultant
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ

We are delighted to connect with you! You can easily reach us through the following platforms to stay informed and access our legal services:

Website & Social Media
Linktree:📱📱📱📱📱📱📱📱  

              https://linktr.ee/alehig

📱Facebook:
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

📱Telegram Channel:⭐️
https://t.me/AleHig

🌐 📱📱📱📱Website: alehig.com


Direct Contact🔈⬇️✉️

📱WhatsApp: ✉️ +251920666595
📱Telegram:  ✉️ @MikiasMelak


Our Commitment
alehig.com
📊አለሕግ🔽
🔠🔠🔠    🔠🔠🔠
Alternative Legal Enlightenment & Services
🔼⭐️
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት


We provide expert legal advice, support, and resources on various laws, proclamations, regulations, and directives to empower and guide you.

Feel free to reach out anytime‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍76
212420 የሙከራ ግዜ ላይ የሚገኝ ሠራተኛ.pdf
840.1 KB
አሰሪው ለሙከራ ጊዜ የተቀጠረን ሠራተኛ ለስራው ተስማሚ አለመሆኑን ሳይመዝን ካሰናበተ ስንብቱ ህገ-ወጥነው።
ስንብቱ ህገ-ወጥ በመሆኑ ካሳ የሚከፈለው ሲሆን የስንብት እና የማስጠንቀቂያ ክፍያዎች ግን
አገልግልትን ታሳቢ ተደርገው የሚሰሉ በመሆኑ አይከፈሉትም። የካሳው መጠንም ሰራተኛው የሙከራ ጊዜውን (60 ቀናት) ቢጨርስ ሊያገኝ ይችል የነበረውን የ2 ወር ደመወዝብቻ ነው።
ሰ/መ/ቁ.212420

🔴ጠበቃና የሕግ አማካሪ

We are delighted to connect with you! You can easily reach us through the following platforms to stay informed and access our legal services:

Website & Social Media
Linktree:📱📱📱📱📱📱📱📱  

              https://linktr.ee/alehig

📱Facebook:
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

📱Telegram Channel:⭐️
https://t.me/AleHig

🌐 📱📱📱📱Website: alehig.com


Direct Contact🔈⬇️✉️

📱WhatsApp: ✉️ +251920666595
📱Telegram:  ✉️ @MikiasMelak


Our Commitment
alehig.com
📊አለሕግ🔽
🔠🔠🔠    🔠🔠🔠
Alternative Legal Enlightenment & Services
🔼⭐️
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት

Feel free to reach out anytime‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍125😁1😈1
ማታለልን ያካተቱ ወንጀሎች እና የሚያስከትሉት ቅጣት

የተለያዩ የማታለል ወንጀሎች በተበዳዮች ላይ ሲፈፀሙ እንሰማለን፡፡ ከእነዚህም ውስጥ በ1996 ዓ/ም በወጣው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀፅ 692 ስር በተደነገገው መሰረት የራስን እውነተኛ ማንነት በመደበቅ በማህበራዊ ሚዲያ ነፃ የትምህርት እድል እንደሚሰጡ በመግለፅ፣ የፍቅር ጓደኝነት በመመስረት ከተግባቡ በኋላ በተለያየ መንገድ በማሳመን ገንዘብ መቀበል፣ ፈጣን ሎተሪ ደርሶት ገንዘቡን ለመውሰድ መታወቂያ ስለሌለው በተበዳይ መታወቂያ እንዲያወጣ በማሳመን ለመያዣነት ስልክ፣ ገንዘብ፣ ኮምፒውተር፣ ገንዘብ እና የመሳሰሉትን በመቀበል መሰወር ፣ በባንክ ደብተር ውስጥ በቂ ገንዘብ ሳይኖር ገንዘብ እንዳለ በማሳመን ግብይት መፈፀም፣የስልክ ቁጥሩ የሎተሪ አሸናፊ እንደሆነ በመግለፅ ገንዘቡ እንዲላክላቸው የሞባይል ካርድ እንዲሞሉ ወይም የባንክ አካውንት ውስጥ ገንዘብ እንዲያስገቡ በማሳመን ገንዘብ መቀበል ለአብነት ሊጠቀሱ የሚችሉ የማታለል ወንጀሎች ናቸው፡፡

ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
ሚኪያስ መላክ

We are delighted to connect with you! You can easily reach us through the following platforms to stay informed and access our legal services:

Website & Social Media
Linktree:📱📱📱📱📱📱📱📱  

              https://linktr.ee/alehig

📱Facebook:
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

📱Telegram Channel:⭐️
https://t.me/AleHig

🌐 📱📱📱📱Website: alehig.com


Direct Contact🔈⬇️✉️

📱WhatsApp: ✉️ +251920666595
📱Telegram:  ✉️ @MikiasMelak


Our Commitment
alehig.com
📊አለሕግ🔽
🔠🔠🔠    🔠🔠🔠
Alternative Legal Enlightenment & Services
🔼⭐️
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት

Feel free to reach out anytime‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍143🔥2🙏1
የንግድ ምልክት ጥበቃ ሕግ
የንግድ ምልክት የአእምሯዊ ንብረት አካል ከሆነው ኢንዱስትሪያዊ ንብረት ዘርፍ የሚካተት ነው፡፡

አእምሯዊ ንብረት የፈጠራ ሥራዎችን ለሚያመነጩ ባለመብቶች እንደማንኛውም ቁሳዊ ንብረት ሁሉ የሚሰጡ የባለቤትነት መብቶች ናቸው፡፡
ለዚህ በዋናነት እንደ ምክንያት የሚቀርበው እነዚህን ስራዎችን ለማመንጨት የፈጠራ ባለመብቶች እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውንና ጊዜያቸውን መስዋእት በማድረግ ከብዙ ድካም በኋላ ያገኟቸው የፈጠራ ውጤቶች በመሆናቸው ነው፡፡

የአእምሯዊ ንብረት መብቶች የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳደግ የማይተካ ሚና ያላቸው በመሆኑ የሚጠበቁበትን አሰራር ማበጀትን ያስፈልጋል፡፡ በዚህም በሀገራችን የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ የህግ ማእቀፍ አግኝቶ በመተግባር ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ፅሁፍም ስለንግድ ምልክት ምንነት፣ አስፈላጊነትና ህጉ በያዛቸው የተወሰኑ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ ነው፡፡
🔽🔼📊⬇️⬇️⬇️
https://www.alehig.com/%e1%8b%a8%e1%8a%95%e1%8c%8d%e1%8b%b5-%e1%88%9d%e1%88%8d%e1%8a%ad%e1%89%b5-%e1%8c%a5%e1%89%a0%e1%89%83-%e1%88%95%e1%8c%8d/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥1
Forwarded from ሕግ ቤት
ጀማሪ ጠበቃ የመቅጠር 7 ጥቅሞች‼️

1. የፍርድቤቱ ቀጠሮ 4:00 ሆኖ 2:30 ደርሶ በር ያስከፍታል።😂🙂
2. ስልክ ሲደወልለት ገና ጭርር ከማለቱ በግማሽ ጥሪ ያነሳል።😂💥
3. በጣም ለቀላል ጉዳይ ከሀገር ውስጥ ሕግ እስከ አለምአቀፍና አህጉራዊ ተጓዳኝ ሕጎች ያነባል።😂🔥
4. ጉዳዩ መልስ ለመቀበል ወይም ብይን ለመስማት (ምንም ክርክር የሌለው ቀጠሮ) ቢሆንም እንኳን እንደ ማትሪክ ተፈታኝ ለሊቱ አጋማሽ ድረስ ይቸክላል።😂👑
5. ጀማሪ ጠበቃ የሀገሪቱን የወደቀ የፍትህ ሲስተም በጫንቃው ተሸክሞ ይጎብጣል፣ያዝናል፣ የሆነ ነገር አድርጎ ለማስተካከልና ለውጥ ለማምጣት ያልማል።😂☀️
6.ይዘንጣል፣ሽክ እምሽክ ይላል፣ጸጉሩን ጢሙን ይቆረጣል፣ሴቷም ሁሌም ፀጉሯን ትተኮሳለች።😂🚨
7. ደንበኞቹን በሸራተን ደረጃ ይንከባከባል 😂
8. ቆይ ግን ነባር ጠበቆች ለምንድነው ቀስ ብላችሁ የማትራመዱት? እግዞ ፍጥነት! እግረመንገዳችሁን የጠበቃ ፈጣን አረማመድ ስልጠና የሚሰጥ ተቋም ካለ ጠቁሙንማ ኤሊነት እየተሰማን ነው።😂🔖
🚩😂ይኸው እኔም ዚኒጥጥጥ ብዬ ለ5:00 ቀጠሮ 3:00 በመድረሴ ምክንያት የተጻፈ ፖስት ነው።
ሰናይ ሰኞ ጓደኞቼ!
በጠበቃ Mesi Bahiru
#ሕግቤት 🕯📊
የሕግ ቤተሰብ
https://t.me/Lawsocieties
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍45😁28👏2🤣1
🔽እንኳንም ዩንቨርስቲ አልገባሁ📊

ከዱባ ወጥ ቀጥሎ ኢቶጲስ ውስጥ የማይወደድ ነገር ቢኖር ትምህርት ነው ። አለመማር አንድ ነገር ሁኖ ሳለ የተማሩት ላይ መሳለቅ ደግሞ የሚገርም ነው።
🔽
ትምህርት አያስፈልግም ብለው የሚናገሩ ሰዎች በኩራት የሚያነሷት ነጥብ "የተማሩ ሰዎች የት ደረሱ" የምትለዋ ቀሽም የማሸማቀቂያ ምክንያት ስትሆን፤ የተማሩት የት እንደደረሱ አብረን እንመልከት።

ከመሰረታዊ ጥናቶች እንጀምር።
⚠️
1. ወንጀል

በ2021 Institute for Securities Studies (ISS) ባሳተመው ጥናት መሰረት 92.7% ገደማ ከባድ ወንጀሎች የሚፈፀሙት ዩንቨርስቲ ባልቀመሱ ግለሰቦች ሲሆን፤ 6.5% ወንጀሎች ዲግሪ ባላቸው እና ቀሪው 0.8% ብቻ ደግሞ ማስተርስ እና ከዛ በላይ ባላቸው ግለሰቦች የሚፈፀሙ ናቸው ይላል።

ይሄ ጥናት ኢቶጲስ ውስጥም የሚሰራ መሆኑን ለማወቅ፤ ስልክ ለመስረቅ ብሎ አንገት በጩቤ የሚወጉትን እና ወጡ ላይ ጨው አበዛሽ ብለው ሚስታቸውን በዘነዘና ከሚገሉት ሰዎች ጀምሮ መመልከት በቂ ነው።

እዚህ ጋር የተማረ ሰው ምን አተረፈ ካልክ? "ህሊና" የሚባል ነገር እልሀለሁ።
💵💵
2. ገንዘብ

ሌላኛው የተማሩ ልጆች ላይ የመዘባበቻ ነጥብ፤ ስራ እና ገንዘብ የማጣታቸው ጉዳይ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ ይሄ የነሱ ድክመት ሳይሆን የሀገሪቱ ድክመት ነው፤ እሱን ትተን ወደ ንግድ እንኳ ብንመለስ፤ ንግድ ላይም የተማረ እና ያልተማረ ሰው ቢሳተፍ የተማረው ሰው የተሻለ successful የመሆን እድል እንዳለው የሚያሳዩ ብዙ ዳታዎች አሉ።
🚩
ለምሳሌ አለማችን ላይ ካሉ ቢሊየነሮች መሀል 71 ፐርሰንቱ ከዩንቨርስቲ ዲግሪ እስከ PhD የጨረሱ ጎበዝ ተማሪዎች ናቸው። Bill Gates ወይም ማርቆስ Zuckerበርግ አይነት በጣም ጥቂት ባለሀብቶች በእርግጥ ከኮሌጅ ት/ት አቁመዋል፤ ነገርግን እነዚህ ግለሰቦች ት/ት ያቆሙት ከ Harvard እና Yale እንጂ ማትሪክ ወድቀው አይደለም።
🚩
ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን ሀብታሞቹ ደንቆሮ ሆኑ ብለህ ልትጠይቅ ትችላለህ፤ አግባብም ነው። ለዚህ ቀላሉ መልስ "ቁጥር 1ን" ተመልከት ነው፤ የኛ ሀገር ሀብታም በአመዛኙ ደፋር፣ ወንበዴ፣ አጭቤ፣ አምታች ነው። ይሄንን ውንብድና ደፍሮ እንዲሰራ የሚያደርገው ደግሞ አለመማሩ ነው።
🚩
ኢትዮጲስ ውስጥ ለምን generational wealth እንደሌለ ታውቃለህ? አባት ሀብታም ሲሆን ልጆቹን ጥሩ ቦታ ያስተምራል፤ ከዛ ልጆች ህሊና ይኖራቸዋል፤ ከዛ የአባታቸውን የወንበዴ ቢዝነስ ማስቀጠል ይከብዳቸዋል፤ አለቀ።

የተማረ ሰው ቁጥር ማነስ ከPolitical Stability፣ ከPoverty Alleviation፣ ከInnovation & ከEntrepreneurship እና አጅግ ብዙ አሁን ላለንበት አዘቅት ምክንያቶች ጋር በብዙ ጥናቶች አስደግፎ ማስረዳት ይቻላል።
🚩
በአጭሩ ት/ት ምን ያደርጋል የሚልህ ነጋዴ ሂሳቡን የሚያሰራው በተማረ Accountant ነው፣ ሲከሰስ ተከራክሮ ንብረቱን የሚያስመልስለት የተማረ ጠበቃ ነው፣ ህንፆውን የሚያስገነባው በተማረ ኢንጂነር ነው፣ ሲያመው የሚሄደው የተማረው ዶክተር ጋር ነው፤ ከዛ አልፎ ልጁን አጥና እያለ የሚጨቀጭቀው እና ፅድት ያለ international school ልኮ የሚያስተምረው ይሄው ራሱ ሰውዬ ነው።

እና ምን ልልህ ነው፤
አለመማር አያኮራም⚠️⚠️🟢
እንኳንም ዩንቨርስቲ አልገባሁ አይባልም፤ ነውር ነው። 🚨🚨🚨
በ ናትናኤል አፈወርቅ
Natnael Afework

🔴Attorney and Legal Consultant
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ

We are delighted to connect with you! You can easily reach us through the following platforms to stay informed and access our legal services:

Website & Social Media
Linktree:📱📱📱📱📱📱📱📱  

              https://linktr.ee/alehig

📱Facebook:
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

📱Telegram Channel:⭐️
https://t.me/AleHig

🌐 📱📱📱📱Website: alehig.com


Direct Contact🔈⬇️✉️

📱WhatsApp: ✉️ +251920666595
📱Telegram:  ✉️ @MikiasMelak


Our Commitment
alehig.com
📊አለሕግ🔽
🔠🔠🔠    🔠🔠🔠
Alternative Legal Enlightenment & Services
🔼⭐️
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት


We provide expert legal advice, support, and resources on various laws, proclamations, regulations, and directives to empower and guide you.

Feel free to reach out anytime‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍468👏5
Happy New Year 2025! We wish you and your loved ones a remarkable year filled with prosperity, happiness, and countless achievements. May this year be a time of growth, fulfillment, and abundant blessings. Here's to new beginnings and endless possibilities! #አለሕግ @AleHig
🎄94👎2🥰1
ፀደቀ‼️በኢትዮጵያ የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው። ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣ የሰውነት አካልን ያለ ክፍያ መለገስ፣ የወንድ የዘር ፍሬ እንዲለገስ እና ሌሎችም አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን ይፈቅዳል። ምክር ቤቱ ላለፉት ወራት የተለያዩ ውይይቶችን ሲያደርግ ቆይቷል።
https://t.me/Entrustmedical
🌍 በኢንትረስት ሜዲካል በአለም አቀፍ ደረጃ በታወቁ ሆስፒታሎች ከ12 ሀገራት የ #IVF ህክምናዎችን በማመቻቸት ህልሞችን እውን እንዲያደርጉ ይረዳዎታል። 0909039999
7👍6🔥4
court annexed mediation public awareness.pdf
3.5 MB
በአዋጅ ቁጥር 1234/2013 በአንቀፅ 45-48 ስር ስለተደነገገው በፌደራል ፍርድ ቤቶች አስገዳጅ ስለሆነው የፍርድ ቤት መር ማስማማት አገልግሎት ምን ያህል ያውቃሉ?

ከጠበቃና የሕግ አማካሪ አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት Alternative legal enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ የሕግ እውቀት alehig.com
👍21
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ የሕግ እውቀት alehig.com
👍3
Forwarded from ሕግ ቤት
Personal Data Protection Proclamation No. 1321-2024_Signed.pdf
2 MB
Proclamation no. 1321/2024 personal Data Protection proclamation

አዋጅ ቁ. 1321/2016 የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ
👍4😍2
⚠️⛔️ባልና ሚስት በጋብቻ መካከል በየትኛውም ንብረት ላይ እርስ በራስ የሚያደርጉት የስጦታ ውል ፍርድ ቤት ቀርቦ ካልፀደቀ በቀር  በህግ ፊት ተቀባይነት የለውም
🔽ፌደራል ሰበር ሰሚ ፍ/ቤት በሰ.መ.ቁ. 158292 አስገዳጅ የሕግ ትርጉም‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14
ኢንትረስት ሜዲካል IVF
ፀደቀ‼️በኢትዮጵያ የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው። ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ…
➡️ የዘር ፍሬ በመለገስ ልጅ መውለድ እንዲቻል ለመፍቀድ ቀርቦ የነበረው የአዋጅ ድንጋጌ የለበትም።
የጤና አገልግሎት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ " ለ3 ወር ያህል ውይይት ሲደረግበት ቆይቶ ከቀናት በፊት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ9 ድመጸ ተአቅቦ ፣ 1 ተቃውሞ በአብላጫ ድምጽ ፀድቋል።

የዘር ፍሬን በመለገስ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ልጅ መውለድ እንዲቻል እንዲፈቅድ በረቂቅ ሕጉ ተካቶ የነበረው አንቀጽ እንዲወጣ ተደርጓል።

ለጤና፣ ማኅበራዊና ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቶ ውይይት ሲደረግበት በነበረው ረቂቅ አዋጅ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሥነ ተዋልዶ ሕክምና አገልግሎት የሚፈቅደው ድንጋጌ እንዲወጣ ተጠይቆ ነበር።

ድንጋጌው እንዲወጣ ያደረገው " ልጅ እንዲኖረው የፈለገ ምን ይሁን ? " ለሚለው ጥያቄ፣ የጉዲፈቻ ልጅ በበቂ ሁኔታ የሚገኝ መሆኑን ቋሚ ኮሚቴው ተነጋግሮበት በመወሰኑ ነው።

የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ ታደለ ቡራቃ (ዶ/ር) ምን አሉ ?

" ድንጋጌው ከረቂቁ እንዲወጣ የተደረገው ወላጆች ልጅ ለመውለድ ያላቸውን ፍላጎት ሳይሆን፣ ሕግ አውጪው የሚወለዱ ልጆች የማኅበረሰብ ቀውስ እዳያጋጥማቸው በማሰብ፣ ከእምነትና ከማኅበረሰብ መስተጋብር ጋር የተጣጣመ ሕግ መውጣት እንዳለበት ታስቦ ነው።

በተጨማሪም ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚጋጭ ድንጋጌ ማውጣት ስለማይፈቀድ ነው።

ለተጋቢ ባለትዳሮች ፍላጎት ሲባል ይህ ሕግ ወጥቶ የሚወለደውን ሕፃን መብት መጋፋት አያስፈልግም።

ይሁን እንጂ የፀደቀው ሕግ በጋብቻ የተጣመሩ ባለትዳሮች ያለ ልገሳ የራሳቸውን የዘር ፍሬ ብቻ በመውሰድ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሥነ ተዋልዶ ሕክምና ማግኘት እንዲችሉ ፈቅዷል " ብለዋል።

ለፓርላማ ቀርቦ የነበረው ረቂቅ ሕግ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሥነ ተዋልዶ ሕክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች፣ በሕጋዊ ጋብቻ የተጣመሩ ወይም ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ ልጅ መውለድ የማይችሉ መሆናቸው በዘርፉ ባለሙያ ሲረጋገጥ እንደሆነ ይል ነበር፡፡

የምክር ቤት አባላት የዘር ፍሬን በሕጉ ከተፈቀደው ውጪ አሳልፎ የሰጠ አካል ከተገኘ በወንጀል ሕግ ተጠያቂ እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል።

#tikvahethiopia
🔽🚨🚨🚨
🔴Attorney and Legal Consultant
ጠበቃና የሕግ አማካሪ

We are delighted to connect with you! You can easily reach us through the following platforms to stay informed and access our legal services:

Website & Social Media
Linktree:📱📱📱📱📱📱📱📱  

              https://linktr.ee/alehig

📱Facebook:
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

📱Telegram Channel:⭐️
https://t.me/AleHig

🌐 📱📱📱📱Website: alehig.com


Direct Contact🔈⬇️✉️

📱WhatsApp: ✉️ +251920666595
📱Telegram:  ✉️ @MikiasMelak


Our Commitment
alehig.com
📊አለሕግ🔽
🔠🔠🔠    🔠🔠🔠
Alternative Legal Enlightenment & Services
🔼⭐️
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት


We provide expert legal advice, support, and resources on various laws, proclamations, regulations, and directives to empower and guide you.

Feel free to reach out anytime‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍163
በቻይና ያለው እጅግ ሀብታም ሰው "ሙዝ እና ገንዘብን በዝንጀሮ ፊት ብታስቀምጡ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ ምክንያቱም ገንዘብ ብዙ ሙዝ ሊገዛ እንደሚችል ስለማያውቁ ነው, እንዲያውም ሥራን እና ንግድን ለሰዎች ብታቀርቡ. መስራትን ይመርጣሉ ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ቢዝነስ ከደመወዝ የበለጠ ገንዘብ እንደሚያስገኝ ስለማያውቅ ነው።
ብዙዎች ድሀ ከሚሆኑባቸው ምክንያቶች አንዱ የንግድ ሥራ እውቅና ባለማግኘታቸው ነው። በትምህርት ቤት ውስጥ ብዙ ጊዜ ያሳልፉ እንጅ ስለ ቢዝነስ እና ትርፉ የማወቅ እድል የላቸውም። በትምህርት ቤት ውስጥ የሚማሩት ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለደሞዝ መሥራት ነው, ምክንያቱም ቢዝነስ ከደመወዝ ይሻላል, ቢዝነስ እድል ትርፍ ሊያስገኝልዎት ይችላል። mere google translation📲

The richest man in China said: "If you put bananas and money in front of monkeys, the monkeys will choose the bananas because they don’t know that money can buy many bananas. In fact, if you offer WORK and BUSINESS to people, they will choose to WORK because most people don’t know that a BUSINESS can generate more MONEY than a salary. One of the reasons why the poor are poor is because they are not trained to recognize business opportunities. They spend a lot of time in school, and what they learn in school is to work for a salary instead of working for themselves. Profits are better than salaries because salaries can allow you to make a living, but profits can generate you a fortune.

Welcome to Mikias Melak & Associates Law Office

🔴Attorney and Legal Consultant
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ

We are delighted to connect with you! You can easily reach us through the following platforms to stay informed and access our legal services:

Website & Social Media
Linktree:📱📱📱📱📱📱📱📱  

              https://linktr.ee/alehig

📱Facebook:
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

📱Telegram Channel:⭐️
https://t.me/AleHig

🌐 📱📱📱📱Website: alehig.com


Direct Contact🔈⬇️✉️

📱WhatsApp: ✉️ +251920666595
📱Telegram:  ✉️ @MikiasMelak


Our Commitment
alehig.com
📊አለሕግ🔽
🔠🔠🔠    🔠🔠🔠
Alternative Legal Enlightenment & Services
🔼⭐️
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት


We provide expert legal advice, support, and resources on various laws, proclamations, regulations, and directives to empower and guide you.

Feel free to reach out anytime‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍156👏2
<<ሊገባን ይገባል አሁን እየተፋፈርን ስለሆነ ነው እንጂ ማንም ኑሮን እየተቋቋመው (Afford) እያደረገ አይደለም፡፡ከሁለትና ሦስት ዓመት በፊት 10 እና 15 ሺህ ደመወዝ የሚያገኙት ሠራተኞች ጥሩ ነበሩ፡፡አሁን ግን 30 ሺህ እና 40 ሺህ ብር ደመወዝ የሚያገኙት ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸው አልልም፡፡ የቤት ኪራይ:የትምህርት ቤት ክፍያው:የኑሮ ውድነት ሰማይ ወጥቷል::>>

አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
ለሪፖርተር ጋዜጣ ከሰጠው ቃለምልልስ የተወሰደ
👍56👏3👎1🤔1