Forwarded from Qualitymovbot
ጠቃሚ የሕግ የቴሌግራም ቻናሎች ናቸው::
👇👇👇
👉👇 የመረጡትን ይክፈቱ እና ይቀላቀሉ👈👇
👇👇👇
👉👇 የመረጡትን ይክፈቱ እና ይቀላቀሉ👈👇
👍7
በንግድ ምዝገባ መመዝገብ አለመመዝገብ ምን ያስከትላል
ነጋዴ መመዝገብ ያለብትን ነገር ሳያስመዘግብ ቢቀር ወይም
በምዝገባ መግለጫው ላይ ትክክለኛ ያልሆነ መግለጫ ቢሰጥ ፣ ወይም
በንግድ መዝገብ መመዝገብ ሳይገባው የተመዘገበ ሰው ፥
የወንጀል ቅጣት አንቀጽ 97 እና 98
የፍትሐብሔር ቅጣት እንደነጋዴ ተቆጥሮ ይጠየቃል አንቀጽ 99-1020
በጠበቃና የሕግ አማካሪ #ሚኪያስመላክ #አለሕግ #Attorney #MikiasMelak #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

👍10❤3
የጥብቅና ሥራ ከፍተኛ ደረጃ ካላቸው ሙያዎች ዘርፍ የሚመደብ ነው፡፡
የጥብቅና ሙያ ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ እና ልምድ የሚጠይቅ ነው፡፡
የጥብቅና አገልግሎት ምንም እንኳ ቀጥተኛ የሆነ ወይም ቀጥተኛ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት የሚሠራ ቢሆንም፣ እንደ አስፈላጊነቱ አገልግሎቱ በነጻ ሊሠጥም ይችላል፡፡
በጥብቅና ሙያ የተሠማሩ የህግ ባለሙያዎች እንደ አግባብነቱ አንዳንድ ሠዎችን ወይም ማህበረሠብን በነጻ የማገልገል ግዴታ በህግ ተጥሎባቸዋል፡፡
ሙያው ከሠው ህይወት፣ ነጻነት እና ንብረት ጋር የሚያያዝ በመሆኑ፣ ስራው በክፍያ ብቻ ሣይሆን በነጻ (probono) የሚሠራም ስለሆነ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት እና ልምድ የሚጠይቅ በመሆኑ አገልግሎቱ የንግድ ወይም የኢንቨትመንት ዘርፍ ውስጥ አይመደብም፡፡
https://wp.me/pfoz3m-6v
የጥብቅና ሙያ ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ እና ልምድ የሚጠይቅ ነው፡፡
ሙያው ከሠው ህይወት፣ ነጻነት እና ንብረት ጋር ቀጥታ ግንኙነት አለው፡፡
የጥብቅና አገልግሎት ምንም እንኳ ቀጥተኛ የሆነ ወይም ቀጥተኛ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት የሚሠራ ቢሆንም፣ እንደ አስፈላጊነቱ አገልግሎቱ በነጻ ሊሠጥም ይችላል፡፡
በጥብቅና ሙያ የተሠማሩ የህግ ባለሙያዎች እንደ አግባብነቱ አንዳንድ ሠዎችን ወይም ማህበረሠብን በነጻ የማገልገል ግዴታ በህግ ተጥሎባቸዋል፡፡
ሙያው ከሠው ህይወት፣ ነጻነት እና ንብረት ጋር የሚያያዝ በመሆኑ፣ ስራው በክፍያ ብቻ ሣይሆን በነጻ (probono) የሚሠራም ስለሆነ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት እና ልምድ የሚጠይቅ በመሆኑ አገልግሎቱ የንግድ ወይም የኢንቨትመንት ዘርፍ ውስጥ አይመደብም፡፡
በአጭሩ ጠበቆች ነጋዴዎች አይደሉም፡፡
https://wp.me/pfoz3m-6v
AleHig🔴አለሕግ
የጥብቅና ሥራ ከፍተኛ ደረጃ ካላቸው ሙያዎች ዘርፍ የሚመደብ ነው፡፡
የጥብቅና ሥራ ከፍተኛ ደረጃ ካላቸው ሙያዎች ዘርፍ የሚመደብ ነው፡፡ የጥብቅና ሙያ ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ እና ልምድ የሚጠይቅ ነው፡፡ ሙያው ከሠው ህይወት፣ ነጻነት እና ንብረት ጋር ቀጥታ ግንኙነት አለው፡፡ የጥብቅና አገልግሎት ምንም እንኳ ቀጥተኛ የሆነ ወይም ቀጥተኛ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት የሚሠራ …
👍22❤2
❤22🔥1
በይርጋ የማይታገዱ የፍትሃብሄር ጉዳዬች
የማይንቀሳቀስ ንብረትን አስመልክቶ የሚቀርብ የመፋለም ክስ
ሰ/መ/ቁ 43800 ቅጽ 10
ወራሽነት በህጉ በተቀመጠዉ ጊዜ ዉስጥ ተረጋግጦ የዉርስ ሃብት ክፍፍል ዳኝነት መጠየቅ( ሰ/መ/ቁ 38533 ቅጽ 10)
በአደራ የተሰጠ ንብረትን ከአደራ ተቀባዩ ለማስመለስ የሚቀርብ ክስ
(ሰ/መ/ቁ 48048 ቅጽ 10)
ህገወጥ መመሪያን በፍርድ ቤት ለማሻር የሚቀርብ አቤቱታ
( አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 53/2/ )
ህገወጥ ዉልን አስመልክቶ የሚነሳ ክርክር
( የሰ/መ/ቁ 43226 ቅጽ 12 )
በህገወጥ መንገድ የአንድን ግለሰብ መሬት የያዘ ሰዉ እንዲለቅ በፍርድ ቤት ክስ ሲቀርብበት ይርጋን መቃወሚያ አድርጎ ማቅረብ አይችልም
( አዋጅ ቁጥር 252/09 አንቀጽ 55 ን መሰረት በማድረግ ሰ/መ/ቁ 179827 ቅጽ 24) ቀድም ሲል በቅጽ 13 በሰ/መ/ቁ 69302 እና በቅጽ 22 በሰ/መ/ቁ 140538 በ10 ዓመት ይርጋ የታገዳል የተባለዉ መሬቱ በህገወጥ መንገድ የተያዘ ከሆነ በይርጋ አይታገድም በሚል ተለዉጧል፡፡
የመንግሰትን መሬት ግለሰቦች በህገወጥ መንገድ በያዙ ጊዜ ለማስለቀቅ መንግስት የሚያቀርበዉ የመፋለም ክስ በይርጋ አይታገድም( የሰ/መ/ቁ 93013 እና 96203 ያልታተሙ)
በይርጋ የማይታገዱ የወንጀል ጉዳዬች
የሰዉ ዘር ማጥፋት / Genocide/
ያለፍርድ የሞት ቅጣት እርምጃ መዉሰድ/ summary execution/
ሰዉን አስገድዶ መሰወር/ Forced disapprearance/
ኢሰብአዊ ድብደባ /Torture / በኢፊድሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 28/1/ መሰረት
ምንጭ:-
𝗠𝘂𝘀𝗮 𝗛𝗮𝘀𝗵𝗶𝗺:𝐒𝐞𝐞𝐫𝐫𝐢 𝐌𝐚𝐚𝐥 𝐉𝐞𝐝𝐡𝐚? ተገኘ
በጠበቃና የሕግ አማካሪ #ሚኪያስመላክ #አለሕግ #Attorney #MikiasMelak #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍26❤6🔥3😁1
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ 2035(2)
Ignorance of the law is no excuse. civil code article 2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
ፈቃድ ካለው ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ የሕግ ምክርና መረጃ፣ ለተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ እና ማብራሪያዎች እንዲሁም ጠበቃ ያገኙበታል
Legal Information🔵
📞+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👍14❤1🤓1
አለ ሰበር መረጃ 👇👇👇
~ ሕጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተጠይቋል
~ በቀረበው ሰነድ ዶክተር አሸብርን ጨምሮ የስራ አስፈጻሚው ቦርድ አባላት የፈጸሟቸውን በደሎች በዝርዝር ተመልክቷል
~ አቤቱታው ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስ ጥሰትና ምዝበራ መካሄዱን ይገልጻል
~ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ያለ እሱ ፍቃድና እውቅና እየተቃወመ በግድ ምክትል እንዳደረጉት ተጠቅሷል።
~ ረ/ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ያለ ምርጫ ለቦርዱ አመራርነት እንድታልፍ መደረጉም ተያይዟል።
በኢትዮጵያ ተመዝግበው ያሉ ሕጋዊ የስፖርት ፌዴሬሽኖች በሕጋዊ ወኪል ጠበቆቻቸው አማካኝነት፤ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት እና ስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት ላይ አስዳደራዊ እርምጃ እንዲወስድ የሚጠይቅ ሰነድ በዛሬው ዕለት ለኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር አስገብተዋል።
አቤቱታ አቅራቢ ፌዴሬሽኖቹ በሰነዳቸው ላይ ካቀረቧቸው ምክንያቶች መሐል፦
~ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ/ም ኮሚቴው ከፌዴሬሽኖቹ እውቅና ውጪ በድብቅ ጥሪ ተደርጎ በድብቅ የተፈጸመ ስብሰባ ማካሄዱን ይገልጻል።
~ አቤቱታ አቅራቢ ፌዴሬሽኖች ባልተጠሩበት፤ ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ/ም በተደረገ ሕገወጥ የኦሎምፒክ ኮሚቴ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት ምርጫ፤ ኮሚቴ ለሚፈልጋቸው ጥቂት አባላት ብቻ ጥሪ በማድረግ፤ መተዳደሪያ ደንቡ የማይፈቅድላቸውን በድምጽም ሆና ያለ ድምጽ የጠቅላላ ጉባኤው አባል ያልሆኑ ግለሰቦችን የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ አድርገዋቸዋል።
~ ከዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ጋር የጥቅም ግንኙነት አላቸው ያሏቸውን የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ጥበቡ ቸኮልን ኮሚቴው አስመራጭ በማድረግ ሕግ ተላልፏል ሲል በአቤቱታው ላይ ያስነብባል።
~ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ እውቅና እና ፍቃድ ድርጊቱን እየተቃወመ በሕገ ወጥ ምርጫው ላይ ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሆን ተደርርጓል። የሚል አቤቱታም ይገኝበታል።
~ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት በጠቅላላ ጉባኤው ምርጫ እና አብላጫ ድምጽ እንደሚመረጡ መተዳደሪያ ደንቡ የሚደነግግ ቢሆንም ረ/ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ያለ ምርጫ እንድታልፍ መደረጉን በሰንዱ ተብራርቷል።
~ ለኮሚቴው ከረጂ ተቋማት የተሰበሰበ ከ300,000,000.00 (ከሦስት መቶ ሚልየን ብር) በላይ ምን ላይ እንደዋለ በኦዲት ሪፖርት እንደማያውቁት አቤቱታ አቅራቢዎቹ በሰነዱ ላይ ገልጸው በተጨማሪም ከስፖንሰር አድራጊዎች የተገኙ በውጭ ምንዛሪ ገቢ የተደረጉ ገንዘቦች ምን ላይ እንደዋሉ የሙያሳይ ግልጽ የኦዲት ሪፖርት አለመደረጉን አቤቱታ አቅራቢዎቹ ጨምረው ዘርዝረዋል።
~ ሰነዱ የአትሌት ገዘኸኝ አበራንም ጉዳይም አያይዞታል።
~ በአትሌቶች አመራረጥ ላይ ተደርጓል ስለተባለው አድሏዊ አሰራርም ተካቷል።
~ ለአገር ክብር ምልክት ከሆኑ አትሌቶች ይልቅ የአመራሮቹ ዘመድ አዝማዶች አገር ወክለው እንዲሄዱ መደረጉም ተነስቷል።
~ ሰነዱ የስራ አስፈጻሚው ቦርድ አባላት የቅርብ ዘመዶች በኮሚቴው ያለ አግባብ ቅጥር እንዲፈጸምላቸው በማድረግ ምንም አይነት ስራ ሳይፈጽሙ ገንዘብ በመመዝበር በርካታ የፋይናንስ ጥሰት መደረጉን ጨምሮ ይገልጻል።
እነዚህን እና ሌሎችንም አቤቱታዎች ያቀረቡት ፌዴሬሽኖች
~ኮሚቴው አሻሻልኩት ያለው መተዳደሪያ ደንብ እንዲታገድ፤
~ሰኔ 4 ተደረገ የተባለው ሕገ ወጥ ምርጫ እንዳልተደረገ ተደርጎ ቀሪ እንዲደረግላቸው፤
~ የተፈጸሙት ተግባራት ከባድ የሆነ የዲሲፕሊን ጥፋት ውጤት በመኾናቸው ቦርዱ ከኃላፊነት ታግዶ እንዲቆይ
~ በገለልተኛ ኦዲተር ምርመራ እንዲደረግ፤ በመጠየቅ
ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድላቸው ቀቤቱታ አቅራቢዎቹ ጠይቀዋል።
ሙሉ ሰነዱን ከታች ያለውን ይመልከቱ!
#Yared Shumete

👍26❤5
Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
የታክስ ሕግ ተገዥነት
የታክስ ሕግ ተገዥነት ማለት መንግስታት የታክስ ገቢን ለመሰብሰብ ያወጡትን የታክስ ህጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና መርሆዎችን በፈቃደኝነት በማክበር የግብር እና ቀረጥ ግዴታዎችን በተገቢው ጊዜ እና መንገድ መወጣት ማለት ነው፡፡
እያንዳንዱ የታክስ አስተዳዳር ከግብር ከፋዮቹ የሚጠብቀው መሠረታዊ ግዴታዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም፡-
1. በግብር ከፋይነት መመዝገብ፣
2. ግብርን በወቅቱ እና በትክክል ማሳወቅ፣
3. በትክክል ሪፖርት ማድረግ ወይም ትክክለኛ ደጋፊ ማስረጃዎች ማቅረብ እና
4. ግብርን መክፈል ናቸው፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/hab00x

👍15
አለሕግAleHig ️ pinned «የጋብቻ ምዝገባ-ግለሰባዊ ጥቅሞች ✅ጋብቻ ለመከሰቱ ህጋዊ ማስረጃ በመሆን ✅ጋብቻዉ ህጋዊ መሆኑን ለማረጋገጥ፣ ✅የተጋቢዎቹን ዝምድና እና ግንኙነት ለማረጋገጥ፣ ✅የጋብቻ ውጤት ለሆኑት ህፃናት በቤተሰብነት የመጠበቅ ህጋዊ መብትን ለማረጋገጥ፣ ✅ህጋዊ ወራሽነትን ለማረጋገጥ፣ ✅ለቤተሰብ ድጎማ ለመንግስት ጥያቄ ለማቅረብ፣ ✅ከተጋቢዎች አንዳቸው ቢሞቱ ቋሚው የኢንሹራንስ ጥያቄን ለማቅረብ፣ ✅ጋብቻ በሚፈርስበት…»
Forwarded from አለሕግAleHig ️
የጋብቻ ምዝገባ-ግለሰባዊ ጥቅሞች
✅ጋብቻ ለመከሰቱ ህጋዊ ማስረጃ በመሆን
✅ጋብቻዉ ህጋዊ መሆኑን ለማረጋገጥ፣
✅የተጋቢዎቹን ዝምድና እና ግንኙነት ለማረጋገጥ፣
✅የጋብቻ ውጤት ለሆኑት ህፃናት በቤተሰብነት የመጠበቅ ህጋዊ መብትን ለማረጋገጥ፣
✅ህጋዊ ወራሽነትን ለማረጋገጥ፣
✅ለቤተሰብ ድጎማ ለመንግስት ጥያቄ ለማቅረብ፣
✅ከተጋቢዎች አንዳቸው ቢሞቱ ቋሚው የኢንሹራንስ ጥያቄን ለማቅረብ፣
✅ጋብቻ በሚፈርስበት ጊዜ የልጆችን አስተዳደግ ለመወሰን፣
✅ወደ ውጪ ሃገር ለመጓጓዝ ፓስፖርት የማግኘት ፈቃድን ለማቅረብ፣
✅የልጆችን ህጋዊነት ለማረጋገጥ፣
✅የራስን ልጆች ህጋዊነት ለመመስረት እንዲሁም ከሌላ የተወለዱትን ለማስመዝገብ፣
✅የዜግነት ቅያሬን ለመጠየቅ፣
✅ጋብቻዉ የተፈፀመበት ጊዜ እና ቦታ በማሳወቅ ህጋዊ መረጃ በመሆን፣
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
✅ጋብቻ ለመከሰቱ ህጋዊ ማስረጃ በመሆን
✅ጋብቻዉ ህጋዊ መሆኑን ለማረጋገጥ፣
✅የተጋቢዎቹን ዝምድና እና ግንኙነት ለማረጋገጥ፣
✅የጋብቻ ውጤት ለሆኑት ህፃናት በቤተሰብነት የመጠበቅ ህጋዊ መብትን ለማረጋገጥ፣
✅ህጋዊ ወራሽነትን ለማረጋገጥ፣
✅ለቤተሰብ ድጎማ ለመንግስት ጥያቄ ለማቅረብ፣
✅ከተጋቢዎች አንዳቸው ቢሞቱ ቋሚው የኢንሹራንስ ጥያቄን ለማቅረብ፣
✅ጋብቻ በሚፈርስበት ጊዜ የልጆችን አስተዳደግ ለመወሰን፣
✅ወደ ውጪ ሃገር ለመጓጓዝ ፓስፖርት የማግኘት ፈቃድን ለማቅረብ፣
✅የልጆችን ህጋዊነት ለማረጋገጥ፣
✅የራስን ልጆች ህጋዊነት ለመመስረት እንዲሁም ከሌላ የተወለዱትን ለማስመዝገብ፣
✅የዜግነት ቅያሬን ለመጠየቅ፣
✅ጋብቻዉ የተፈፀመበት ጊዜ እና ቦታ በማሳወቅ ህጋዊ መረጃ በመሆን፣
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
ይህ ጽሁፍ ለጠቅላላ እውቀት ብቻ ነው።
ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ!
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍21👎1
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
ፌቨን የ7 ዓመት ህፃን ነች።እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች።ነገር ግን ቤት ያክራያቸውና አሁን በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጌታቸው የተባለ የ3 ልጆች አባት ህፃኗን በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ደፍሮ ገድሏት ተገኘች።
የ7 ዓመት ህፃኗ ልጅን ግቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሽዋ በመጨመር ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ አሰቃይቶ እንደገደላት እናት አስረድታለች።25 ዓመት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ቢሆንም በይግባኝ ለማስወጣት እየሠሩ ነው።እኔን አስፈችው በማለት ዛቻና ማስፈራሪያው ከአቅሜ በላይ ሆኗል።ህዝብ ይፍረደኝ እያለች ነው።
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
በጠበቃና የሕግ አማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
ፌቨን የ7 ዓመት ህፃን ነች።እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች።ነገር ግን ቤት ያክራያቸውና አሁን በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጌታቸው የተባለ የ3 ልጆች አባት ህፃኗን በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ደፍሮ ገድሏት ተገኘች።
የ7 ዓመት ህፃኗ ልጅን ግቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሽዋ በመጨመር ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ አሰቃይቶ እንደገደላት እናት አስረድታለች።25 ዓመት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ቢሆንም በይግባኝ ለማስወጣት እየሠሩ ነው።እኔን አስፈችው በማለት ዛቻና ማስፈራሪያው ከአቅሜ በላይ ሆኗል።ህዝብ ይፍረደኝ እያለች ነው።
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
በጠበቃና የሕግ አማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
😭22💔17👍8🤨2🤬1
አለ ሕግ ነው ያልከው❓❓❓⁉️⁉️
በላ አሳየን በላ...... አሳየን እስኪ ሕግህን ለዚች ምስኪን አንድፍሬ እንቦቅላ ልጅ... አሳየና አሳየን 😥😥😥😡😡😡😥😡😡😥🥺 ባደባባይ አሳዩንና እህት ወንድሞቹዋ ያለመሸማቀቅ እንዲያድጉ እንፍቀድ.... አሳዩንና ሚሊዮን ሕፃናትን አለንላችሁ አሉላችሁ እያልን እናሳድግ 👉አሳዩን ሕጋቹን አሳዩን የዝህችን ምስኪን ነብስ ለሚልዮኞች ዕረፍታቸው ለብዙዎች ነፃነታቸው እንድናደርግ አሳዩን ሕጋቹን ❓❓❓⁉️⁉️
Honorable member Voice of AleHig አለሕግ expresses deep sorrow and concern over the tragic crime committed against an innocent 7-year-old girl.
#Yibka_Tsegaye_Girma
Share and be voice for justice.

👍46❤1