አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
#በአዋጅ ቁጥር 1234/2013 ዓ.ም

አንቀጽ 38 ንዑስ አንቀይ 2 ላይ በግልጽ

Q

እንደተመለከተው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በየዓመቱ ከነሐሴ 1 ቀን እስከ መስከረም 30 ድረስ ዝግ ይሆናሉ። #በርካቶቻችን ግን የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዝግ ይሆናሉ ሲባል ክርችም ተደርጎ እንደሚዘጋ ተቋም አድርገን በስህተት እንረዳለን፤ ለዛም ነው ትላንት በችሎት ገጠመኝ በርካታ ባለጉዳዮች ፍርድ ቤት ሊዘጋ ነውና ኧረ በፍጥነት ዕግድ ስጡን! ፋይል ክፈቱልን! የውሳኔ ግልባጭ ካልተሰጠን... እያሉ ሲጋፉ የተስተዋለው። በዚህ የዕረፍት ወቅት የሚሰሩ ሥራዎች፦

#የዋስትና

#የእጅ ከፍንጅ ወንጀሎች

#አካል ነፃ የማውጣት ክሶች

#በመንግሥትና በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት

ሊያደርሱ የሚችሉ ጉዳዮች #የቀለብ ጉዳዮች እና ሌሎች በበቂ ምክንያት በአስቸኳይ ሊታዩ የሚገባቸው ጉዳዮች በተረኛ ችሎት በመደበኛነት ይስተናገዳሉ።

ሌሎች ጉዳዮችስ?

#ትልቁ አለመረዳት እዚህ ጋር ነው፤ የፌዴራል

ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ በሚሆኑባቸው ወቅቶች ፋይል መክፈትንና ዕግድ መጠየቅን ሚከለክል ድንጋጌ አልተቀመጠም። #ያለዎት ጉዳይ ቀጣይ ዓመት ጥቅምት ወር ፋይል ቢከፈት ሚፈጠርብዎት የመብት
Forwarded from ስለፍትሕ (Talk To Lawyer)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Qualitymovbot
ጠቃሚ የሕግ የቴሌግራም ቻናሎች ናቸው::
                  👇👇👇
👉👇 የመረጡትን ይክፈቱ እና ይቀላቀሉ👈👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቀነኔሳ አንበሳ፤እናከብርሀለን ፤እናመሰግናለን 💪
#AlexGirmaArts #KenenisaBekele #Alehig #አለሕግ @Lawsocieties
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን። #Congratulations #ታምራትቶላ #Ethiopia #Alehig #አለሕግ @Lawsocieties
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ 2035(2)
Ignorance of the law is no excuse. civil code article 2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
ፈቃድ ካለው ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ የሕግ ምክርና መረጃ፣ ለተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ እና ማብራሪያዎች እንዲሁም ጠበቃ ያገኙበታል
Legal Information🔵
📞+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
አለ ሰበር መረጃ 👇👇👇
~ ሕጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተጠይቋል

~ በቀረበው ሰነድ ዶክተር አሸብርን ጨምሮ የስራ አስፈጻሚው ቦርድ አባላት የፈጸሟቸውን በደሎች በዝርዝር ተመልክቷል

~ አቤቱታው ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስ ጥሰትና ምዝበራ መካሄዱን ይገልጻል

~ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ያለ እሱ ፍቃድና እውቅና እየተቃወመ በግድ ምክትል እንዳደረጉት ተጠቅሷል።

~ ረ/ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ያለ ምርጫ ለቦርዱ አመራርነት እንድታልፍ መደረጉም ተያይዟል።

በኢትዮጵያ ተመዝግበው ያሉ ሕጋዊ የስፖርት ፌዴሬሽኖች በሕጋዊ ወኪል ጠበቆቻቸው አማካኝነት፤ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት እና ስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት ላይ አስዳደራዊ እርምጃ እንዲወስድ የሚጠይቅ ሰነድ በዛሬው ዕለት ለኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር አስገብተዋል።

አቤቱታ አቅራቢ ፌዴሬሽኖቹ በሰነዳቸው ላይ ካቀረቧቸው ምክንያቶች መሐል፦

~ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ/ም ኮሚቴው ከፌዴሬሽኖቹ እውቅና ውጪ በድብቅ ጥሪ ተደርጎ በድብቅ የተፈጸመ ስብሰባ ማካሄዱን ይገልጻል።

~ አቤቱታ አቅራቢ ፌዴሬሽኖች ባልተጠሩበት፤ ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ/ም በተደረገ ሕገወጥ የኦሎምፒክ ኮሚቴ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት ምርጫ፤ ኮሚቴ ለሚፈልጋቸው ጥቂት አባላት ብቻ ጥሪ በማድረግ፤ መተዳደሪያ ደንቡ የማይፈቅድላቸውን በድምጽም ሆና ያለ ድምጽ የጠቅላላ ጉባኤው አባል ያልሆኑ ግለሰቦችን የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ አድርገዋቸዋል።

~ ከዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ጋር የጥቅም ግንኙነት አላቸው ያሏቸውን የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ጥበቡ ቸኮልን ኮሚቴው አስመራጭ በማድረግ ሕግ ተላልፏል ሲል በአቤቱታው ላይ ያስነብባል።

~ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ እውቅና እና ፍቃድ ድርጊቱን እየተቃወመ በሕገ ወጥ ምርጫው ላይ ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሆን ተደርርጓል። የሚል አቤቱታም ይገኝበታል።

~ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት በጠቅላላ ጉባኤው ምርጫ እና አብላጫ ድምጽ እንደሚመረጡ መተዳደሪያ ደንቡ የሚደነግግ ቢሆንም ረ/ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ያለ ምርጫ እንድታልፍ መደረጉን በሰንዱ ተብራርቷል።

~ ለኮሚቴው ከረጂ ተቋማት የተሰበሰበ ከ300,000,000.00 (ከሦስት መቶ ሚልየን ብር) በላይ ምን ላይ እንደዋለ በኦዲት ሪፖርት እንደማያውቁት አቤቱታ አቅራቢዎቹ በሰነዱ ላይ ገልጸው በተጨማሪም ከስፖንሰር አድራጊዎች የተገኙ በውጭ ምንዛሪ ገቢ የተደረጉ ገንዘቦች ምን ላይ እንደዋሉ የሙያሳይ ግልጽ የኦዲት ሪፖርት አለመደረጉን አቤቱታ አቅራቢዎቹ ጨምረው ዘርዝረዋል።

~ ሰነዱ የአትሌት ገዘኸኝ አበራንም ጉዳይም አያይዞታል።

~ በአትሌቶች አመራረጥ ላይ ተደርጓል ስለተባለው አድሏዊ አሰራርም ተካቷል።

~ ለአገር ክብር ምልክት ከሆኑ አትሌቶች ይልቅ የአመራሮቹ ዘመድ አዝማዶች አገር ወክለው እንዲሄዱ መደረጉም ተነስቷል።

~ ሰነዱ የስራ አስፈጻሚው ቦርድ አባላት የቅርብ ዘመዶች በኮሚቴው ያለ አግባብ ቅጥር እንዲፈጸምላቸው በማድረግ ምንም አይነት ስራ ሳይፈጽሙ ገንዘብ በመመዝበር በርካታ የፋይናንስ ጥሰት መደረጉን ጨምሮ ይገልጻል።

እነዚህን እና ሌሎችንም አቤቱታዎች ያቀረቡት ፌዴሬሽኖች

~ኮሚቴው አሻሻልኩት ያለው መተዳደሪያ ደንብ እንዲታገድ፤

~ሰኔ 4 ተደረገ የተባለው ሕገ ወጥ ምርጫ እንዳልተደረገ ተደርጎ ቀሪ እንዲደረግላቸው፤

~ የተፈጸሙት ተግባራት ከባድ የሆነ የዲሲፕሊን ጥፋት ውጤት በመኾናቸው ቦርዱ ከኃላፊነት ታግዶ እንዲቆይ

~ በገለልተኛ ኦዲተር ምርመራ እንዲደረግ፤ በመጠየቅ

ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድላቸው ቀቤቱታ አቅራቢዎቹ ጠይቀዋል።

ሙሉ ሰነዱን ከታች ያለውን ይመልከቱ!
#Yared Shumete
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
Legal Information🔵
📞+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
የታክስ ሕግ ተገዥነት

የታክስ ሕግ ተገዥነት ማለት መንግስታት የታክስ ገቢን ለመሰብሰብ ያወጡትን የታክስ ህጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና መርሆዎችን በፈቃደኝነት በማክበር የግብር እና ቀረጥ ግዴታዎችን በተገቢው ጊዜ እና መንገድ መወጣት ማለት ነው፡፡

እያንዳንዱ የታክስ አስተዳዳር ከግብር ከፋዮቹ የሚጠብቀው መሠረታዊ ግዴታዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም፡-
1. በግብር ከፋይነት መመዝገብ፣
2. ግብርን በወቅቱ እና በትክክል ማሳወቅ፣
3. በትክክል ሪፖርት ማድረግ ወይም ትክክለኛ ደጋፊ ማስረጃዎች ማቅረብ እና
4. ግብርን መክፈል ናቸው፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/hab00x

ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
Legal Information🔵
📞+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Forwarded from አለሕግAleHig ️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን

ፌቨን የ7 ዓመት ህፃን ነች።እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች።ነገር ግን ቤት ያክራያቸውና አሁን በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጌታቸው የተባለ የ3 ልጆች አባት ህፃኗን በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ደፍሮ ገድሏት ተገኘች።

የ7 ዓመት ህፃኗ ልጅን ግቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሽዋ በመጨመር ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ አሰቃይቶ እንደገደላት እናት አስረድታለች።25 ዓመት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ቢሆንም በይግባኝ ለማስወጣት እየሠሩ ነው።እኔን አስፈችው በማለት ዛቻና ማስፈራሪያው ከአቅሜ በላይ ሆኗል።ህዝብ ይፍረደኝ እያለች ነው።

#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
በጠበቃና የሕግ አማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com