ጋብቻ በአንደኛው ተጋቢ ሞት ምክንያት በፈረሰ ጊዜ የጋራም ሆነ የግል ንብረት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠየቅ እንዳለበት
በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677 መሠረት በቁ. 1845 ላይ የተቀመጠው #የ10_ዓመት ይርጋ ተፈፃሚ ስለመሆኑ፣
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677፣ 1845 * ቅፅ-4 መ/ቁ 17937
ጋብቻ ልዩ ባህርይ ቢኖረውም ከሁለቱም ተጋቢዎች ስምምነት የሚመነጭ መብትና ግዴታም የሚጥል በመሆኑ በቤተሰብ ሕግ ግልጽ ድንጋጌ ሣይኖር ሲቀር በውል ሕግ መርሆች ወይም ድንጋጌዎች ተፈፃሚ ማድረግ የውል ሕግ አንቀጽ 1677ም የሚፈቅደው ነው:: ይኸው ድንጋጌ «ግዱታዎቹ ከውል የተገኙ ባይሆኑም የዚህ አንቀፅ ደንቦች ይፈፀሙባቸዋል» በማለት ይደነግጋል፡፡ የባልና ሚስት የንብረት ክርክር የተለየ የይርጋ ጊዜ ስለሌለው በዚህ ድንጋጌ መሠረት የውል ሕግ የይርጋ ድንጋጌዎች እንዲገዛ ማድረግ ተገቢ ነው:: የውል ሕግ ይርጋ አጠቃላይ ድንጋጌ በአንቀፅ 1845 እንደተገለፀው በሌላ አኳኋን ካልተወሰነ በስተቀር 10 ዓመት ነው፡፡
አውራሽ/ሟች/ በህይወት እያለ ከይዞታ ቦታው ላይ ለሌላ ሠው ቤት እንዲሠራ ፈቅዶ ቢሰጠው ሟች በሚሞትበት ጊዜ በሟች ፈቃድ ቤት የሠራው የቤቱ ባለቤት እንደሚሆንና ከሌላው ቦታ ጋር ሆኖ የውርስ ክፍል የሚሆን ስላለመሆኑ፣ የፍ/ህ/ቁ. 826/2/ እና 1179/1/። ሰ/መ/ቁ-96628 ቅፅ-17.
በመሆኑም ፈቅዶ የሰጠው ሟች የቦታውን መብት ለባለ ሀብቱ እያስተላለፈ /እያጠ/ ስለሆነ በፍ/ብ/ህ/ቁ/826/2/ መሰረት አውራሻቸው የሌለው መብት ለወራሾች ሊተላለፍ የሚችልበት የሕግ መሠረት የለም፡፡በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1179(1) መሠረት ባለመብት የሚሆነው አውራሽ ሳይቃወመው በራሱ ወጭ በሠራቸው ቤቶችና ቤቶቹ በተሰሩበት ወይም ባረፉበት ቦታ ላይ ብቻ ይሆናል ።ይህ ቦታም የውርስ ሀብት ክፍል በሆኑ ንብረቶቹ ውስጥ ሊካተት አይችልም ።
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

በግብይት_የተገኘ_ንብረት_የግል_ይባልልኝ.pdf
76.3 KB
ባልና ሚስት ከትዳር በፊት ያፈሯቸው ወይም ከትዳር በኋላ በውርስ ወይም በስጦታ ያገኟቸው ንብረቶች የግል ንብረታቸው ሆነው ይቀራሉ፡፡ እንዲሁም ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ ከተጋቢዎች አንዱ የግል ሀብቱን ለውጦ፤ ንብረቱን ሸጦ ወይም በግል ገንዘቡ የሚያገኘው ገንዘብ ወይም ንብረት የግል ንብረቱ ይሆናል፡፡
ነገር ግን ከላይ በተገለጸው መልኩ በግብይት /ንብረት በመሸጥ፤ በመለወጥ ወይም በግል ገንዘብ በመግዛት/ የተገኘ ንብረት የግል ንብረት የሚሆነው ንብረቱን በግብይት ያገኘው ተጋቢ ይህ ንብረት የግል ይባልልኝ ብሎ ለፍርድ ቤት ጥያቄ ሲቀርብ እና ጥያቄው በፍርድ ቤት ውሳኔ መሠረት ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነው፡፡ ካልሆነ ይህ የግል ንብረት ይሆን የነበረው በግብይት የተገኘ ንብረት የጋራ ንብረት እንሆነ የሕግ ግምት ይወሰዳል፡፡
በግብይት የተገኘ ንብረት የግል ይባልልኝ በሚል የሚቀርብ ማመልከቻ ከዚህ በታች በተገለጸው ፎርም የሚቀርብ ሲሆን ጋብቻው በተፈጸመበት አከባቢ በሚገኘው ወይም በተጠሪ የመኖሪያ አድራሻ አከባቢ ለሚያስችለው ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ አመልካች በግብይት የግል ንብረት ያፈራው ተጋቢ ሲሆን ተጠሪ ማለት ደግሞ ሌላኛው ተጋቢ ነው፡፡

ሰ/መ/ቁጥር---228231 የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም
የተራ ዋስትና እና የአንድነት ዋስትና ልዩነት
በቅድሚያ ከባለዕዳው ተከራከር የማለት መብት ለመጠቀም መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1935(1) ዋሱ እንደ ተከሰሰ ወዲያውኑ ባለገንዘቡን ከባለዕዳው ጋር ተከራከር ካላለ በቀር ባለገንዘቡ ከዋናው ባለዕዳ ጋር ለመከራከር ግዴታ የለበትም በማለት ሲደነግግ የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1936 ደግሞ በቅድሚያ ከባለዕዳው ተከራከር የሚለውን መብት ለመጠቀም እንደቅድመ ሁኔታ መሟላት ያለባቸው ነገሮች ያስቀመጠ ሲሆን ይኸውም ክርክሩን የሚጠይቀው ዋስ ለባለገንዘቡ የዋናውን ባለዕዳ ንብረቶች መምራትና ለዚሁም ክርክር የሚያስፈልገውን በቂ ወጪ አስቀድሞ ለባለገንዘቡ መስጠት አለበት በማለት አስቀምጧል።
ይህም የሚያስገነዝበን ዋሱ በቅድሚያ ከባለዕዳው ጋር ተከራከር የሚለውን መብት ለመጠቀም፥
አንደኛ ክሱ እንደቀረበበት ወዲያውኑ በቅድሚያ ከባለዕዳው ተከራከር በማለት ማንሳት አለበት፤
ሁለተኛ በደፈናው ባለዕዳው ንብረቶች ማለት ብቻ ሳይሆን ከክርክር ነጻ የሆኑ የባለዕዳው ንብረቶችን ቆጥሮ ወይም መርቶ ማሳየት አለበት፤
ሦስተኛ ለክርክር የሚያስፈልገውን በቂ ወጪ መዴቦ ለባለገንዘቡ መስጠት ይኖርበታል፡፡
ከእነዚህ ሦስት መስፈርቶች ውስጥ አንዱ እንኳ ካልተሟላ ባለገንዘቡን በቅድሚያ ከባለዕዳው ተከራከር የማለት መብቱን እንደሚያጣ በግልጽ ያሳያል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ የክፍያው ጊዜ ደርሶ ገንዘቡ ያልተከፈለው ባለገንዘብ ቢፈልግ ባለዕዳውንና ዋሱን በአንድ ሊይ መክሰስ ወይም ባለዕዳውን ትቶ ዋሱን ብቻ መክሰስ የሚችል ሲሆን ተራ የሆነ ዋስትና ግዴታ የገባው ዋስ የአንድነት ዋስትና ከገባው ዋስ የሚለየው ከባለዕዳው ተከራከር የማለት መብቱን ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ በአግባቡ መጠቀም ሲችል ብቻ መሆኑን ነው፡፡
ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ከባለዕዳው ጋር በቅድሚያ ተከራከር የማለት መብቱን ያልተጠቀመ ተራ ዋስ በተናጠልም ሆነ ከባለዕዳው ጋር በጋራ የዋስትና ግዴታ የገባውን ዕዳ አልከፍሌም ማለት የሚችልበት የሕግ አግባብ የለም፡፡
#Click Ethiopian Laws
👇👇👇⚖⚖⚖👇👇👇

rights and benfit officals Proclamation 284..pdf
1.7 MB
አዋጅ ቁጥር 284/2014 ዓ.ም
የተሻሻለው ከኃላፊነት የተነሡ የአማራ
ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት፣ ዳኞችና ዓቃቤያነ ሕግ መብቶችና ጥቅሞችን መወሰኛ አዋጅ
Proclamation No. 284/2022
The Revised......
https://t.me/lawsocieties
የተሻሻለው ከኃላፊነት የተነሡ የአማራ
ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት፣ ዳኞችና ዓቃቤያነ ሕግ መብቶችና ጥቅሞችን መወሰኛ አዋጅ
Proclamation No. 284/2022
The Revised......
https://t.me/lawsocieties
የመደራጀት መብት
መደራጀት በዓለም ዐቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌዎች ማእቀፍ እንዲሁም በበርካታ ሀገራት ህግጋት ዉስጥ የተፈቀደ መብት ነዉ፡፡ ሰዎች በማህበር በመሆን የግልና የጋራ መብታቸውን ለማስከበር እና የጋራ ግዴታቸውን ለመወጣት፣ የጋራ ጥቅም ለማግኘት ወይም ጥቅሞቻቸውን ለማረጋገጥ፣ የሀገር ሰላምና የህዝብን ደህንነት ለማስጠበቅ ዓላማ ሊደራጁ ይችላሉ፡፡ ይሁን እንጂ የመደራጀት መብት በልዩ ሁኔታ በጠባቡ ሊገደብ የሚችልባቸው ሁኔታዎች አሉ፡፡ በዚህ ፅሑፍ የመደራጀት መብት በዓለም አቀፋዊ የሰብአዊ መብት ሰነዶች እና በሀገራችን ያለውን የህግ ጥበቃ እንመለከታለን፡፡
የመደራጀት መብት የህግ ማዕቀፍ
ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት እንዳለው በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 31 ተመላክቷል፡፡ ሀገራችን አፅድቃ የህጓ አካል ያደረገቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች መግለጫ (UDHR) በአንቀፅ 20 እንዲሁም የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ስምምነት (ICCPR) በአንቀፅ 22 ማንኛዉም ሰው የመደራጀት ነጻነት እንዳለው ደንግገዋል፡፡ በተጨማሪም አለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች መግለጫ (UDHR) ማንኛዉም ሰው ያለፈቃዱ የማህበር ወይም የድርጅት አባል ያለመሆን መብት ጭምር ያለዉ መሆኑን ደንግጓል፡፡
በዚህም መነሻነት በሀገራችን የመደራጀት መብትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ የተለያዩ ህግጋት በሥራ ላይ ውለዋል፡፡ ለአብነት በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 መሰረት ሠራተኞችና አሠሪዎች እንደ አግባቡ የሠራተኞች ወይም የአሠሪዎች ማኅበር ለማቋቋምና ለመደራጀት፣ የማህበር አባል ለመሆንና በማህበርም ለመሳተፍ መብት አላቸው፡፡ ይህ መብት ሰራተኞች በማህበራት በመደራጀት ከአሰሪዎች እና ጥቅማቸውን ከሚነኩ ሌሎች ድርጅቶች ጋር ደሞዝን፣ በሥራ እድገትን፣ የእረፍት ጊዜን እና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞችን በተመለከተ ለመደራደር እና መብታቸውን ለማስከበር የሚያግዛቸው ነው፡፡
በተጨማሪም ዜጎች የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በሙያ ማህበራት፣ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ በብዙሀን ማህበራት፣ በድርጅቶች ህብረቶች እና መሰል ለትርፍ ባልቋቋሙ ድርጅቶች መደራጀት ይችላሉ፡፡ በሌላ በኩል ተደራጅተው በፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ የሚፈልጉ ደግሞ በምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ሥርአት አዋጅ 1162/2011 መሰረት መደራጀት ይችላሉ፡፡
የመደራጀት መብት በህግ ክልከላ የሚደረግበት አግባብ
የመደራጀት መብት በአለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ሰነዶች እንዲሁም በሀገራችን ህገ መንግስት የተደነገገ መብት ሲሆን ሳይሻራረፍ እንዲከበር የህግ ጥበቃ ተደርጎለታል፡፡ ይህ መብት ለሀገር ደህንነት፣ ለህዝብ ሰላምና ጸጥታ፣ ለህዝብ ጤና እና ሞራል እንዲሁም የሌሎችን መብትና ነፃነት ለመጠበቅ ሲባል በዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ውስጥ አስፈላጊ በሆኑ በህግ በተደነገጉ ገደቦች ብቻ በጠባቡ ሊገደብ የሚችል ሲሆን ከዚህ ውጪ ምንም አይነት ገደብ ሊጣልበት እንደማይገባ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ስምምነት (ICCPR) በበግልፅ አመላክቷል፡፡ በተመሳሳይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 31 መሰረት አግባብ ያለውን ህግ በመጣስ ህገወጥ ተግባራት ለመፈፀም መደራጀት የተከለከለ ስለመሆኑ ይደነግጋል፡፡
የመደረጀት መብት ዓለም ዐቀፋዊ ጥበቃ እንዲሁም በሀገራችን የህግ ጥበቃ የተደረገለት መብት በመሆኑ በህግ በልዩ ሁኔታ በግልፅ ከተደነገጉ ገደቦች ውጪ ሊገደብ አይችልም፡፡ በመሆኑም ዜጎች ይህን መብትና ግዴታቸውን አውቀው በመጠቀም ከራሳቸው አልፈው ለማህበረሰባቸው እና ለሀገር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ይጠበቃል፡፡
በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ

ከአለ_ ህግ የፍትሐ "ብሔር ሕግ'' ን
በአጭሩ ይወቁት
አንደኛ(1ኛ): መጽሐፍ
ስለ ' ሰዎች "
ከአንቀጽ 1_549
ሁለተኛ(2ኛ) መጽሐፍ ፡
ስለቤተ ዘመድና ስለ ውርስ ( አወራረስ )
ስለ ሥጋ ዝምድናና ስለ ጋብቻ ዝምድና
ከአንቀጽ 550_1125
ሦስተኛ (3ኛ) መጽሐፍ
ስለ ንብረት
ስለ ንብረት በጠቅላላውና ስለ ይዞታ
ከአንቀጽ 1126_1674
አራተኛ (4ኛ) መጽሐፍ
ስለ ግዴታዎች -
ከአንቀጽ 1675_2265
ስለ ውሎች በጠቅላላው
አምስተኛ (5ኛ) መጽሐፍ "
ስለ ልዩ ውሎች
ከአንቀጽ 2266_3367
መብቶች ማስተላለፍን ስለሚመለከቱ ውሎች
ሼር በማድረግ ወዳጅ ቤተሰብና ጎደኛዎትን በህግ መረጃ ያበልፅጉ።
ከ @lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
በአጭሩ ይወቁት
አንደኛ(1ኛ): መጽሐፍ
ስለ ' ሰዎች "
ከአንቀጽ 1_549
ሁለተኛ(2ኛ) መጽሐፍ ፡
ስለቤተ ዘመድና ስለ ውርስ ( አወራረስ )
ስለ ሥጋ ዝምድናና ስለ ጋብቻ ዝምድና
ከአንቀጽ 550_1125
ሦስተኛ (3ኛ) መጽሐፍ
ስለ ንብረት
ስለ ንብረት በጠቅላላውና ስለ ይዞታ
ከአንቀጽ 1126_1674
አራተኛ (4ኛ) መጽሐፍ
ስለ ግዴታዎች -
ከአንቀጽ 1675_2265
ስለ ውሎች በጠቅላላው
አምስተኛ (5ኛ) መጽሐፍ "
ስለ ልዩ ውሎች
ከአንቀጽ 2266_3367
መብቶች ማስተላለፍን ስለሚመለከቱ ውሎች
ሼር በማድረግ ወዳጅ ቤተሰብና ጎደኛዎትን በህግ መረጃ ያበልፅጉ።
ከ @lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
የክስ አቤቱታ ቀረበ ስለሚባልበት ጊዜ ሰ/መ/ቁጥር 218519
ክስ ለፍርድ ቤት እንደቀረበ ሊቆጠር የሚገባው ሬጅስትራር ከመራበት ሳይሆን ክሱ ለፋይል ከፋች ቀርቦ የክስ ፋይሉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ነው።
በዚህ መዝገብ ክሱ መሰረት ያደረገው ቼክ ሲሆን ጥቅምት 18 ቀን 2009 ዓ.ም ክሱ ከደሀ ደንብ አቤቱታ ጋር ለፍርድ ቤት ቀርቦ በዚሁ ቀን ሬጅስትራር የደሀ ደንብ አቤቱታው ላይ “ለችሎት ይቅረብ” ብሎ ምልክት አድርጎበታል። ሆኖም በሰነድ ማስረጃዎች ላይ የቴምብር ከሳሽ ቀረጥ ያስደረጉት ህዳር 23 ቀን 2009 ዓ/ም ነው። በፋይሉ ላይ የክሱ ቅድመ ሁኔታዎች ተሟልተው እንዲከፈት የተደረገውም በታህሳስ 11 ቀን 2009 ዓ.ም ነው።
የቼኩን የይርጋ ጊዜ ለመወሰን ሲባል ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ክሱ ለፍርድ ቤት እንደቀረበ የሚቆጠረው ህዳር 23 ቀን 2009 ዓ/ም ነው በማለት የይርጋ ጊዜው እንዳለፈ በመቁጠር የስር ፍርድ ቤትን ውሳኔ የሻረው ሲሆን ሰበር ሰሚው ችሎት ደግሞ ይህንን በማጠናከር ክሱ ለፍርድ ቤት ቀረበ የሚባለው ታህሳስ 11 ቀን 2009 ዓ.ም መሆኑን በሀተታው ላይ በመግለጽ የይግባኝ ሰሚውን ውሳኔ አጽንቶታል።

4c5844de2.pdf
1.2 MB
ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የውጭ ሀገር ዜግነት ያለው ሠው ልዩ መብት የሚደነግግ አዋጅ 270/2002
ከ @lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ከ @lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from PIN NGO
Did you know that access to information is crucial for economic development? When businesses have accurate and up-to-date information, they can make smarter decisions about where to invest and how to grow. #AccessToInformation #EconomicDevelopment
ክስ ይዛወርልኝ
• በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመታየት ላይ ያለ ጉዳይ የግዛት ስልጣን በሌለው ሌላ ፍርድ ቤት ወይም በዛው ፍርድ ቤት በሌላ ችሎት ተዛውሮ እንዲታይ በመጠየቅ በተከራካሪዎች የሚቀርብ አቤቱታ
በአንድ ወረዳ ፍ/ቤት በመታየት ላይ ያለ ጉዳይ ወደ ሌላ ወረዳ ፍ/ቤት ተዛውሮ እንዲታይ አንደኛው ወገን ሲያመለክት ተገቢ ምክንያቶች መኖራቸው ተረጋግጦ በክስ ይዛወርልኝ አቤቱታው እንደየሁኔታው አግባብነት ያለው ውሳኔ ሊሰጥ የሚችል ስለመሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 31 ተመልክቷል፡፡ በዚህ ድንጋጌ መሰረት የክስ ይዛወርልኝ አቤቱታ ለማቅረብ ጉዳዩ በክርክር ሂደት ላይ የሚገኝ መሆን ይኖርበታል፡፡ በስር ፍ/ቤት ክስ ተመስርቶ ፋይል ባልተከፈተበት ወይም ቀድሞ የተዘጋ መዝገብ ባልተንቀሳቀሰበት ሁኔታ የሚቀርብ የክስ ይዛወርልኝ አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 93171 ቅጽ 16፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 31
የክስ ይዛወርልኝ ጥያቄ /Change of Venue/ የሚስተናገድበትን አግባብ ህጉ የዘረጋው ስርዓት ያለ ሲሆን በ1958ቱ የፍትሐብሔር ስነ ሥርዓት ህግ አንቀጽ 31 ስር የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ከዚህ ህግ በኋላ በፌደራልም ሆነ በክልሎች የወጡት የፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጆች ተመሣሣይ ይዘት ያለውን ድንጋጌ ስራ ላይ አውለው ይገኛል፡፡ አንድ ክስ ወደ ሌላ ስፍራ ሊዛወር የሚችልበትን አግባብ ከሚደነግጉት የስነ ስርዓት ህግ ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ መገንዘብ የሚቻለው ደግሞ ጥያቄው ከተከራካሪ ወገኖች የሚቀርብ መሆኑና ህጋዊ ምክንያቶች ተብለው በህጉ ከተመለከቱት ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ መሟላት ያለበት መሆኑን ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 66945 ቅጽ 11፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ.31
ኢትዮ-ሕግ🇪🇹⚖️🇪🇹Ethio-Law
ከ @lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
• በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመታየት ላይ ያለ ጉዳይ የግዛት ስልጣን በሌለው ሌላ ፍርድ ቤት ወይም በዛው ፍርድ ቤት በሌላ ችሎት ተዛውሮ እንዲታይ በመጠየቅ በተከራካሪዎች የሚቀርብ አቤቱታ
በአንድ ወረዳ ፍ/ቤት በመታየት ላይ ያለ ጉዳይ ወደ ሌላ ወረዳ ፍ/ቤት ተዛውሮ እንዲታይ አንደኛው ወገን ሲያመለክት ተገቢ ምክንያቶች መኖራቸው ተረጋግጦ በክስ ይዛወርልኝ አቤቱታው እንደየሁኔታው አግባብነት ያለው ውሳኔ ሊሰጥ የሚችል ስለመሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 31 ተመልክቷል፡፡ በዚህ ድንጋጌ መሰረት የክስ ይዛወርልኝ አቤቱታ ለማቅረብ ጉዳዩ በክርክር ሂደት ላይ የሚገኝ መሆን ይኖርበታል፡፡ በስር ፍ/ቤት ክስ ተመስርቶ ፋይል ባልተከፈተበት ወይም ቀድሞ የተዘጋ መዝገብ ባልተንቀሳቀሰበት ሁኔታ የሚቀርብ የክስ ይዛወርልኝ አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 93171 ቅጽ 16፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 31
የክስ ይዛወርልኝ ጥያቄ /Change of Venue/ የሚስተናገድበትን አግባብ ህጉ የዘረጋው ስርዓት ያለ ሲሆን በ1958ቱ የፍትሐብሔር ስነ ሥርዓት ህግ አንቀጽ 31 ስር የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ከዚህ ህግ በኋላ በፌደራልም ሆነ በክልሎች የወጡት የፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጆች ተመሣሣይ ይዘት ያለውን ድንጋጌ ስራ ላይ አውለው ይገኛል፡፡ አንድ ክስ ወደ ሌላ ስፍራ ሊዛወር የሚችልበትን አግባብ ከሚደነግጉት የስነ ስርዓት ህግ ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ መገንዘብ የሚቻለው ደግሞ ጥያቄው ከተከራካሪ ወገኖች የሚቀርብ መሆኑና ህጋዊ ምክንያቶች ተብለው በህጉ ከተመለከቱት ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ መሟላት ያለበት መሆኑን ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 66945 ቅጽ 11፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ.31
ኢትዮ-ሕግ🇪🇹⚖️🇪🇹Ethio-Law
ከ @lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
በሰዉ_መነገድና_ሰዉን_በህገወጥ_መንገድ_ድንበር_የማሻገር_ወንጀል_ክፍል_1.pptx
309 KB
በሰዉ መነገድና ሰዉን በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ሥልጣና ማንዋል ክፍል ሶስት
Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
ቤት ኪራይ ዉል .docx
16.2 KB
የቤት ኪራይ ውል ፎርም
ጊዜው ያለፈ ይግባኝ ማሥፈቀጃ.pdf
585.1 KB
ጊዜው ያለፈበት ይግባኝ ማስፈቀጃ ፎርም
https://t.me/lawsocieties
የህግ ጉዳይ መረጃ ከፈለጉ 👈
ስለ ህግ ማብራሪያ ከፈለጉ 👈
አዳዲስ ህግ፣ መመሪያ፣ ደንብ እና ልዩ ልዩ የህግ ውሳኔዎች👈
ለሌሎች ያጋሩት ይማሩበታል ያተርፉበታል
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
https://t.me/AleHig
https://t.me/AleHig
የህግ ጉዳይ መረጃ ከፈለጉ 👈
ስለ ህግ ማብራሪያ ከፈለጉ 👈
አዳዲስ ህግ፣ መመሪያ፣ ደንብ እና ልዩ ልዩ የህግ ውሳኔዎች👈
ለሌሎች ያጋሩት ይማሩበታል ያተርፉበታል
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
https://t.me/AleHig
https://t.me/AleHig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
የመረጃ ነፃነት
ማንኛውም ሰው ከማንኛውም መንግስታዊ አካል መረጃን የመጠየቅ፣ የማግኘት እና ይህንንም መረጃ የማስተላለፍ መብት ያለው ሲሆን መንግስትም ከጥቂት መረጃዎች በስተቀር ማለትም የሶስተኛ ወገን መረጃ፣ የሀገሪቱን መከላከያ፣ ደህንነት እና አለም አቀፍ ግንኙነት አደጋ ውስጥ ከሚጥሉ መረጃዎች እና አንዳንድ በህግ በሚስጥር እንዲያዙ ከተከለከሉ መረጃዎች ውጪ ያሉ መረጃዎችን በተጠየቀ ጊዜ የማጋራት ሀላፊነት አለበት፡፡
የመገናኛ ብዙሀን እና የመረጃ ነጻነትን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ፣ አዋጅ ቁጥር 590/2000፤ አንቀጽ 12፣ 16-29
Access to Information
All persons have the right to seek, obtain and communicate any information held by public bodies, and the government has the responsibility to share information on request, except for a few information, namely third-party information, information that endangers the country's defense, security and international relations, and some information that is required by law to be kept secret.
A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR FREEDOM OF THE MASS MEDIA AND ACCESS TO INFORMATION PROCLAMATION NO. 590/2008; Article 12, 16-29)
https://t.me/PublicInformationNoble
https://t.me/PublicInformationNoble
Public Information Noble (PIN) is an CSO/NGO working on the right to access information.
ፐብሊክ ኢንፎርሜሽን ኖብል
Connecting people with information
@PublicInformationNoble

PIN NGO
Public Information Noble(PIN) is an NGO working on the right to access information.
information is power, let's share it together!

በጃፓን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹ 4ኛ ክፍል እስኪደርሱ ድረስ ምንም ፈተና አይሰጣቸውም ።
በመጀመሪያዎቹ 2 ዓመታት የትምህርት ቤት ግቡ የተማሪን እውቀት ለመገምገም ሳይሆን መልካም ባህሪን ለመገንባት ነው።
የጃፓን ሊቃውንት ከዕውቀት በፊት ምግባርን ያስተምራሉ።
#atc_news
ለሌሎች ያጋሩት ይማሩበታል እንዲሁም ያተርፉበታል