አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
BREAKING NEWS:
Facebook and WhatsApp servers are off right now so no WhatsApp mod is working. WhatsApp and Facebook are now off worldwide. Problem will be fixed soon so please just be patient. Thank you.
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Foreclosure and Debt Litigation Attorney at Bank of Abyssinia

 Bank Of Abyssinia (BOA)

 Addis Ababa, Ethiopia

 ETB 20,000 - ETB 50,000 monthly

Full Time Banking Jobs in Ethiopia Legal Jobs in Ethiopia

Job Description

Job Requirements

Education: LLB Degree in Law.

Experience: Minimum of 6 years Banking experience, of which 3 years in the area of Law

Place of Work: Addis Ababa

How to Apply

Only short-listed candidates will be contacted
Interested applicants who meet the above criteria are invited to apply within 5 working days from the date of this advertisement using www.bankofabyssinia.com

Note:- In person or postal application is not accepted.
About Bank Of Abyssinia (BOA)
Bank Of Abyssinia (BOA)
Abyssinia bank is one of the pioneer private banks in Ethiopia.
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ሀ. ለፍትህ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ
1. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን፣
2. የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን፣
3. የፌዴራል ፍትህና ሕግ ኢንስቲትዩት፣
4. የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ አገልግሎት፣
5. የፌደራል ግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ናቸው

FBC
proclamation no. 1249.pdf
1.2 MB
ክፍል አንድ
ጠቅላላ ድንጋጌዎች
፩. አጭር ርዕስ

ይህ አዋጅ “የፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ
አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር
፩ሺ፪፻፵፱
/፪ሺ፲፫" ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
Legal Service Officer job at ODAA Integrated Transport S.C. New

ODAA Integrated Transport S.C.

Job Category: Administrative

Job Type: Full-Time

Deadline of this Job: 20 October 2021

Duty Station: Addis Ababa

Posted: 06-10-2021

Requirements

Job Status

No of Jobs: 1

Start Publishing: 06-10-2021

Stop Publishing (Put date of 2030): 06-10-2065

ODAA Integrated Transport S.C.

Job Description

Vacancy title:
Legal Service Officer

Jobs at:

ODAA Integrated Transport S.C.

Deadline of this Job:
20 October 2021  

Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa

Summary
Date Posted: Wednesday, October 06, 2021 , Base Salary: Not Disclosed

JOB DETAILS:
Job Type: Full Time
Location: Bole sub city, Woreda 03 Oromia tower 2nd four Addis Ababa
Category: Legal
JOB OVERVIEW
Salary Offer: As per Company Scale
Experience Level: Junior
Total Years Experience: 2
Job Requirement
Qualification and experiences: LLB in Law with a minimum of 2 years related work experiences
Language skills : Afaan Oromoo, Amharic and Basic English
Place of work: Addis Ababa

Work Hours: 8

Experience in Months: 24

Level of Education: Bachelor Degree

Job application procedure
Only short listed candidates will be contacted
Interested applicants fulfilling the above requirements are invited to submit their application and CV with photo copies of non-returnable supporting credentials in person up to 10 working days from the date of announcement.
ሹመት !

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎችን እንዲሁም ለሌሎች ሁለት ተቋማት ኮሚሽነሮችን ሾመዋል፡፡

ከተሿሚዎቹ መካከል የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር አካላት የተካተቱ ሲሆን ከእናት ፓርቲ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እንዲሁም ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ወ/ሮ ነብያ መሃመድ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል፡፡

1. ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

2. ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አምባሳደር ብርቱካን አያና
የኃብት ማኔጅመንትና አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

3. ገንዘብ ሚኒስቴር
ዶ/ር እዮብ ተካልኝ
የፊሲካል ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

4. ገንዘብ ሚኒስቴር
ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰዉ
የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

5. መከላከያ ሚኒስቴር
ዶ/ር አህመድን መሐመድ
የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

6. መከላከያ ሚኒስቴር
ወ/ሮ ማርታ ሉዊጂ
የፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

7. ግብርና ሚኒስቴር
ዶ/ር መለሰ መኮንን
የእርሻና ሆልቲካልቸር ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

8. ግብርና ሚኒስቴር
ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ
የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

9. ግብርና ሚኒስቴር
ፕሮፈሰር እያሱ ኤልያስ
የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

10. ግብርና ሚኒስቴር
ዶ/ር ሶፊያ ካሳ
የግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

11. ሠላም ሚኒስቴር
አቶ ታዬ ደንደአ
ሚኒስትር ዴኤታ

12. ሠላም ሚኒስቴር
ዶ/ር ስዩም መስፍን
ሚኒስትር ዴኤታ

13. ፍትህ ሚኒስቴር
አቶ አለምአንተ አግደዉ
የመንግስት ህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

14.ፍትህ ሚኒስቴር
አቶ ፍቃዱ ፀጋ
የጠቅላይ አቃቤ ህግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

15. ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
አቶ ዳንጌ ቦሩ
የንግድ ትስስርና ውጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

16. ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
አቶ ሐሰን መሀመድ ሙአሊን
የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

17. ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
አቶ እንዳለዉ መኮንን
የጥራት መሠረተ ልማትና ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

18. ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
አቶ ሽሰማ ገ/ስላሴ
የመሠረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

19. ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
አቶ ታረቀኝ ቡልቡልታ
የዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

20. ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
ዶ/ር ባይሳ በዳዳ
የምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

21. ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
ወ/ሮ ሁሪያ አሊ
የአይሲቲና ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

22. ዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
ዶ/ር አብረሃ አዱኛ
የዉሃ ሃብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

23. ዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋቅሻዉ
የመጠጥ ዉሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

24. ዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
ዶ/ር ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ
የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

25. ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
አቶ ፈንታ ደጀን
የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

26. ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
አቶ ሄኖስ ወርቁ
የቤቶችና ከተማ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

27. ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
አቶ ካሊድ አብዱራሂማን
የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

28. ማዕድን ሚኒስቴር
አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ
የማዕድን ነዳጅ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

29. ማዕድን ሚኒስቴር
አቶ ቶማስ ቱት
የጂኦ ሳይንስና ምርምር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

30. ጤና ሚኒስቴር
ዶ/ር ደረጄ ድጉማ
የአገልግሎትና ፕሮግራም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

31. ጤና ሚኒስቴር
ወ/ሮ ሰሀርላ አብዱላሂ
የኃብትና ግብአት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

32. ጤና ሚኒስቴር
ዶ/ር አየለ ተሾመ
የሥርዓት አቅም ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

33. ትምህርት ሚኒስቴር
ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ
የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

34. ትምህርት ሚኒስቴር
ዶ/ር ፈንታ ማንደፍሮ
የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

35. ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
አቶ ካሳሁን ጎፌ
የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

36. በትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
አቶ በረኦ ሐሰን በረኦ
የአገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

37. ቱሪዝም ሚኒስቴር
አቶ ስለሺ ግርማ
የቱሪዝም መዳረሻና መሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

38. ቱሪዝም ሚኒስቴር
ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት
የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

39. ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ወ/ሮ አየለች እሸቴ
የማህበራዊ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

40. ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ
የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

41. ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ወ/ሮ ሙና አሕመድ
የወጣቶች ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

42. ገቢዎች ሚኒስቴር
አቶ ተስፋዬ ቱሉ
የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

43. ገቢዎች ሚኒስቴር
ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ
የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

44. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር
ወ/ሮ ጥሩማር አባተ አያሌዉ
የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

45. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር
ዶ/ር ነመራ ማሞ
የፕላን ስታቲስቲክስ እና ፖሊሲ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

46. ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ዶ/ር በከር ሻሌ
የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

47. ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
አቶ አሰግድ ጌታቸዉ​
የሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

48. ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
አቶ ንጉሱ ጥላሁን
የሥራና የሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

49. ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ወ/ሮ ነብያ መሀመድ
አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ

50. መስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር
ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ
የቆላማ አከባቢ ምርምርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

51. መስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር
ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ
የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

52. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ
የባሕልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

53. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
ወ/ሮ ነፊሳ አልማሂዲ​
የኪነጥበብና ስነጥበብ የፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

54. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
አምባሳደር መስፍን ቸርነት
የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

55. ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
አቶ ተስፋዬ ዳባ
የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

56. ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳዉሎስ
የአገልግሎቶችና መልካም አስተዳደር ክትትል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

57. ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
አቶ ወርቁ ጓንጉል
የሀገራዊ ፕሮጀክቶች ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ

58. የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አቶ ከበደ ደሲሣ
ሚኒስትር ዴኤታ

59. የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ
ሚኒስትር ዴኤታ

60. የፌደራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን
ዶ/ር ሳሙኤል ሁርቃቶ
ኮሚሽነር

61. የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ
ኮሚሽነር
ከቲክቫህ
ግዴታን ባለመወጣት የሚመጣ የወንጀል ሀላፊነት ከወንጀል ሕጉ አንቀፅ 575 አንፃር
BY SESAY GOA


በዚህ ጽሑፍ በወንጀል ሕግ አድርግ ተብሎ ግዴታ ተጥሎ ባለማድረግ የሚመጣን የወንጀል ሀላፊነት ለማቋቋም በጥቅሉ በመሰረታዊነት መሟላት ያለበት በመጀመሪያ ደረጃ በሕግ አድርግ የመባል ግዴታ መኖር፣ በሕግ ግዴታ የተጣለ መሆኑን ማወቅ፣ ይህንን ግዴታ ለመወጣት በሚያስችል ሁኔታ ውስጥ መገኘት፣ ግዴታውን ለመወጣት የሚያስችል አካላዊ ቁመና መኖር፣ ግዴታውን በምንወጣ ጊዜ ግዴታውን በሚወጣው ሰውና በሌሎች ሶስተኛ ወገኖች ጥቅም ላይ ጉዳትና አደጋ የማይደርስ መሆን ዋና ዋና ጥቅል መስፈርቶችን ከወንጀል ሕጉ አንቀጽ 575 ጋር አያይዞ ያስዳስሰናል፡፡

ጽሑፉን በማንበብ እና ለሎሎች በማካፈል የኢትዮጵያ የሕግ አቋም መሻሻልን ይደግፉ!


https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/1935-requirements-to-criminalize-omission
Forwarded from Kemal
ጋብቻ በንብረት በኩል ስለሚኖረው ውጤት
♨️🛑♨️♨️♨️♨️♨️🛑🛑🛑👇
ጋብቻ ከሚያስከትላቸው ሕጋዊ ውጤቶች አንደኛው በንብረት ወይም በሀብት ላይ የሚያስከትለው ውጤት ነው፡፡ ማንኛውም ሰው የፈለገው ስራ ላይ ተሰማርቶ ሀብትና ንብረት ማፍራት መብት እንዳለው በህገ መንግስታችን አንቀጽ 41(1)ና(2) ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ሰው የፍላጎቱ በሆነ ስራ ላይ ተሰማርቶ ሀብትና ንብረት ማፍራት ይችላል፡፡በዚሁ መሠረት አንድ ሰው ወደ ጋብቻ ከመግባቱ በፊት በላቡና በወዙ ሰርቶ ያገኘው ወይም በስጦታ ወይም በውርስ ያገኘው ሀብትና ንብረት ሊኖረው ይችላል፡፡ይህን ከትዳሩ በፊት ያገኘውን ሀብትና ንብረት ወደ ትዳር ሲገባ የግል ንብረቱ ሆነው ይቀጥላል፡፡በትዳሩ ውስጥ ከገባ በኋላም ለግሉ በስጦታም ወይም በውርስ ያገኘው ንብረት የግል ንብረት ሆኖ ይቀጥላል፡፡ነገር ግን ተጋቢዎች የግል ንብረታቸው የሆነውን የጋራ ንብረት ነው በማለት ሊስማሙ ይችላሉ፡፡
ተጋቢዎች ትዳር የሚፈጽሙ እስከ መጨረሻው አብሮ ለመኖር መሆኑ እሙን ነው፡፡ በዚህ በትዳር ባሉበት ጊዚያት በግል ንብረትነት ይዘዋቸው ያሉ ንብረቶችን መሸጥ መለወጥ አይቀሬ ጉዳይ ነው፡፡ እነዚህ የግል ንብረቶችና ሀብቶችን በመሸጥ ወይም በመለወጥ የሚገኘው አዲስ ንብረትና ሀብት የግል ንብረት ይሆናል፡፡ ነገር ግን እነዚህ በግል ሀብት የተገዙ ወይም የተለወጡ ንብረቶች የግል ሀብትና ንብርት እንደሆኑ የግል ንብረቱ ባለቤት ለፍ/ቤት የግል ይባልልኝ በማለት ጥያቄ ማቅረብ እና ማፅደቅ አለበት፡፡ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 58(1)ና(2) ይህን ይገልፃሉ፡፡ ይህ ካልሆነ ግን በአንቀጽ 62/2/ መሠረት የጋራ ንብረት ተደርጎ ይቆጠራል፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 37275 ላይ ነአመልካች ሻ/ባሻ ገዛኸኝ ድልነሳው እና ተጠሪ ወ/ሮ ተዋበች ደመቀ መካከል በነበረው ክርክር የአመልካች የግል ንብረት የነበረ ቤት በትዳር ባሉበት ጊዜ ሽጠው በተሸጠው ገንዘብ ሌላ አዲስ ቤት ገዝተዋላል ነገር ግን አመልካች አዲስ የገዙትን ቤት የግል ይባልልኝ በማለት ጥያቄ ለፍርድ ቤት ያላቀረቡ እና ያላጸደቁ በመሆነ የጋራ ንብረት ነው በማለት ወስኖል፡፡
ኑሮ በትዳር ውሰጥ የጋራ ቢሆንም ከላይ በተገለጸው መልኩ ተገቢያዎቹ የግል ንብረቶቻቸውን ይዘው በትዳር በመቀጠል ይችላሉ፡፡ በዚህ ጊዜ እነዚህ ንብረቶችም የሚተዳደሩት በግል የንብረቱ ባለቤት በሆነው ሰው ነው፡፡ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 59 ላይ እያንዳንዱ ተገቢ የግል ሀብቱን እራሱን ለማስተዳደርና ገቢውንም ለመቀበል ይችላል፡፡ እንዲሁም የግል ሀብቱን ራሱ ሊያዝበት ነፃነት አለው በማለት ይገልፃል፡፡ ነገር ግን የግል ንብረቱ ባለቤት የሆነው አንደኛው ተገቢ የግል ንብረቱን በሙሉ ወይም በከፊል ሌላኛው ተጋቢ እንዲያስተዳድርለት እና እንዲያዝበት በጋብቻ ውላቸው ሊወሰን ይችላል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ የግል ንብረቱ ባለቤት የሆነው ተጋቢ ሌላኛውን ተጋቢ ስለንብረቱ አስተዳደር ዓመታዊ የሂሳብ መግለጫ መጠየቅ ይችላል፡፡ ይህ ሲሆን ሌላኛው ተጋቢ ሲጠይቅ የይህንኑ የመስጠት ግዴታ አለበት (የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 60(2) )፡፡ እንዲሁም ከተጋቢዎቹ አንዱ የግል ንብረቱንና ሀብቱን በሙሉ ወይም በከፊል እንዲያስተዳድርለት ለሌላኛው ተጋቢ ውክልና መስጠት እንደሚችል በቤተሰብ ሕጉ አንቀጽ 61 ላይ ተቀምጧል፡፡
ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው በጋብቻ ውስጥ ተጋቢዎች የግል ንብረት ሊኖራቸው ይችላል፡፡ይህን ንብረት በዋንኛነት የንብረቱ ባለቤት የሚያዝበትና የሚስተዳድረው መሆኑን እንዲሁም የግል ንብረቱ ባለቤት የሆነው አንደኛው ተጋቢ ሌላኛው ተጋቢ እንዲያስተዳድርለት በጋብቻ ውል ወይም በውክልና መስጠት እንደሚችል ተረድተናል፡፡(በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ከአንቀጽ57-61)
ተጋቢዎች በትዳር ከተሳሰሩበት እለት ጀምሮ ህይወታቸውን በጋራ ሲመሩ የጋራ ንብረት ማፍራታቸው አይቀሬ ነው፡፡በጋብቻ ውላቸው ተጋቢዎች ከትዳር በፊት የነበራቸውን የግል ንብረት የጋራ ንብረት ማድረግም ይችላሉ፡፡በጥቅሉ በትዳር ዘመናቸው ተጋቢዎች የግል ንብረትና ሀብት እንደሚኖራቸው ሁሉ የጋራ ንብረትና ሀብት ሊኖራቸው ይችላል፡፡ከተሻሻለው የቤተሰብ ህጋችን አንቀጽ 57 እና 58 ለመገንዘብ የምንችለው ነገር በትዳር ውስጥ የተፈሩ ሀብቶችና ንብረቶች ፣ ለተጋቢዎቹ በጥቅሉ በውርስ ወይም በስጦታ የተሰጡአቸው ሀብትና ንብረቶች በተጨማሪም የግል ሀብትና ንብረት ተሸጦ ወይም ተለውጦ የተገኘ ንብረት ሆኖ የግል ንብረቱ ባለቤት በፍርድ ቤት ቀርቦ የግል ንብረት መሆኑን ያላጸደቃቸው ንብረቶችና ሀብቶች ሁሉ የጋራ ንብረት እንደሆኑ ይቆጠራል፡፡ከዚህ በተጨማሪ በአንቀጽ 62(1) ላይ ባልና ሚስት ከግል ጥረታቸውና ከግል ወይም ከጋራ ንብረታቸው የሚያገኟቸው ገቢዎች ሁሉ የጋራ ሀብቶቻቸው እንደሚሆኑ ይገልፃል፡፡የግል ንብረት የግል ቢሆንም ከንብረቱ የሚገኝ ገቢ ግን የጋራ ነው፡፡
የንብረት ባለቤትነት የሚገለጹባቸው መንገዶች የተለያዩ ናቸው፡፡ በሀገራቸን የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች እንደ ቤቶችና መኪና የመሳሰሉት ባለቤትነታቸው የሚረጋገጠው በባለቤትነት የምስክር ወረቀት ነው፡፡ በጋብቻ ውስጥ የተጋቢዎች የጋራ ንብረት በአንደኛው ተጋቢ ስም ብቻ ተመዝግቦ ሊገኝ ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ አንደኛው ተጋቢ የግል ሀብቱ መሆኑን ካላስረዳ በስተቀር ማንኛውም ንብረት በአንደኛው ተጋቢ ስም ብቻ የተመዘገበ ቢሆንም እንኳን የጋራ ሀብት እንደሆነ ይቆጠራል፡፡(የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ 63(1))
ባልና ሚስት በትዳር ዘመናቸው ወቅት የሚገኘውን ገቢ እያንዳንዳቸው በየራሳቸው ይቀበላሉ፡፡ገቢ ማለት በዚህ አነጋገር ደመወዝ ፣ ከግል ንብረት የሚመነጭ እንዲሁም ከጋራ ንብረት የሚመነጭ ማለት ነው፡፡ በግል የመነጨውን ገቢ የሚቀበለው የገቢው ምንጭ የሆነው ተጋቢ ነው፡፡ ነገር ግን ሌላኛው ተጋቢ ሲጠይቅ ገቢውን የተቀበለው ተጋቢ ያገኘውን የገቢ መጠን ማሳወቅ ግዴታ እንዳለበት በቤተሰብ ሕጉ አንቀፅ 64(3) ላይ ተገልፃል፡፡ የገቢው ምንጭ አንደኛው ተጋቢ ቢሆንም የጋራ ሀብት ስለሆነ ሌላኛው ተጋቢ የማወቅ መብት ይኖረዋል ማለት ነው፡፡ተጋቢዎቹ ከፈለጉ በየግላቸው የሚገኙትን ገቢ የጋራ የባንክ ሂሳብ በመክፈትማስቀመጥ ይችላሉ፡፡እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት በመርህ ደረጃ የገቢው አመንጪ ገቢውን ቢቀበልም በልዩ ሁኔታ (exceptionally) ግን ሌላኛው ተጋቢ ገቢውን ሊቀበል ይችላል፡፡ይህ የሚሆነው በሁለት መልኩ ነው፡፡አንደኛው የገቢው አመንጪ የሆነው ተጋቢ ለሌላኛው ተጋቢ በውል ገቢውን እንዲቀበል ሲፈቅድለት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በፍ/ቤት ትዕዛዝ ነው ፡፡ይህ በፍ/ቤት የሚሰጠው ትዕዛዝ ከባልና ከሚስት አንደኛው ስጠይቅ ነው፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ገቢው በሙሉ ወይም በከፊል እንዲከበር በፍ/ቤት ሊታዘዝ ይችላል ፡፡ እዚህ ላይ ልብ ልንል የሚገባው ነገር በሌላ ህጎች መከበር የሌለባቸው ገቢዎችና ንብረቶች የማይከበሩ መሆኑን ነው፡፡ለምሳሌ የጡረታ 5አበል ሊከበር እንደማይቸል የጡረታና በሌሎች ህጎች የተመለከተ ነው፡፡እንዲሁም በፍታብሄር ስነስርዓት ሕጉም ውስጥ ሊከበሩ የማይችሉ የንብረት ዓይነቶችና የደመወዝ መጠን በአንቀፅ 404 ላይ ተገልፆል ይገኛል፡፡
*Why are blacks not wealthy*

Excerpts from an interview with a Jewish leader about Blacks.

#INTERVIEWER:
Why are blacks so behind Economically?

#JEWISH LEADER:
The only thing blacks understand is Consumption.

Blacks don't understand the importance of creating and building wealth.

The fundamental rule is to keep your money within your racial group.

We the Jews
- build Jewish business,
- hire Jewish,
- buy Jewish and
- spend Jewish. There is nothing wrong with that but it is a basic rule blacks cannot comprehend and follow;

"He kills his fellow blacks daily instead of wanting to see his fellow black succeed"

93% of blacks killed in America are by other blacks. The story is not different in Africa.

Their leaders steal from their people and send the money back to their colonial master from whom they borrow the same money from.

Every successful black wants to spend his money in the country of his colonial masters.

They
- go on holiday abroad,
- buy houses abroad,
- school abroad,
- go for medical treatment abroad etc

instead of spending this money in their own country to benefit their people.

Statistics show that the Jew's money exchanges hands 18 times before leaving his community while for blacks it is probably a maximum of once or even zero.

Only 6% of black money goes back into their community. This is why Jews are at the top and blacks are at the bottom of every ladder of society.

Instead of buying
- Louis Vuitton,
- Hermes,
- expensive cars,
- shoes,
-houses,
-dresses etc,

Blacks could
- industralize Africa,
- build banks and get rid of colonial institutions by putting them out of business.

#INTERVIEWER:
What is your thought on failure of blacks after 150yrs?

#JEWISH LEADER:
Well, nothing is ever the blackman's fault. His
- compulsive habit of killing his own to climb the economic ladder;
- compulsive material consumption;
- tendency to bring down fellow blacks deemed successful or better disposed;
- His inability to build businesses or
- preserve wealth are usually somebody else's fault.

#INTERVIEWER:
So what can blacks do to liberate themselves

#JEWISH LEADER: Blacks must take responsibility. Blacks must unite. And vehemently fight corrupt leaders who run down their country and run to IMF as though IMF is Father Christmas.

They need to look inwards otherwise they will continuously remain economically colonized and lose their place in history.

Pls forward this until it goes round the continent of Africa.

We all need to learn our lessons quick and build our black race.
ALL African Unity
contact us via Our email Address:
allafricanaf@gmail.com
All African. Contact us via
https://t.me/allafrican
@allafrican
@allafrican
@allafrican
@allafrican
Legal Intern (2 positions)

Educational Qualification

Fresh graduate with University Degree in Law or related field of study.
Knowledge of national law is important,

Demonstrated ability to maintain confidentiality in performing responsibilities,

Required IOM functional competencies: Effective communicator, successful negotiator, creative and analytical thinker, active learner, team player and

Proficient in Microsoft windows. Computer literacy: intermediate-level user or higher.

Languages

Thorough knowledge of spoken and written English and Amharic is required.

Knowledge of other local languages spoken in Ethiopia is advantageous.

Competencies

Behavioural

Accountability – takes responsibility for action and manages constructive criticisms

Client Orientation – works effectively well with client and stakeholders

Continuous Learning – promotes continuous learning for self and others

Communication – listens and communicates clearly, adapting delivery to the audience

Creativity and Initiative – actively seeks new ways of improving programmes or services

Leadership and Negotiation – develops effective partnerships with internal and external stakeholders;

Performance Management – identify ways and implement actions to improve the performance of self and others

Planning and Organizing – plans work, anticipates risks, and sets goals within area of responsibility

Professionalism – displays mastery of subject matter

Teamwork – contributes to a collegial team environment; incorporates gender-related needs, perspectives, and concerns, and, promotes equal gender participation.

Technological Awareness – displays an awareness of relevant technological solutions

Resource Mobilization – works with internal and external stakeholders to meet resource needs of IOM (optional depending on position level)

Other

Any offer made to the candidate in relation to this vacancy notice is subject to funding confirmation.

Appointment will be subject to certification that the candidate is medically fit for appointment and verification of residency, visa and authorizations by the concerned Government, where applicable.

Only candidates residing in either the country of the duty station or from a location in a neighbouring country that is within commuting distance of the duty station will be considered. In all cases, a prerequisite for taking up the position is legal residency in the country of the duty station, or in the neighbouring country located within commuting distance, and work permit, as applicable.

How To Apply:

Interested candidates are invited to submit their application/ motivation  letter enclosed with only detail CV written in English  via our e-mail address RECADDIS@IOM.INT, by 21 October 2021 at the latest, referring the position title and Vacancy number in the subject line of your email; no photocopies of educational/training certificates is required at this stage; applicant who doesn`t follow the required application procedure will automatically be disqualified from the competition.

Only shortlisted candidates will be contacted.

We strongly encourage qualified women to apply!


Posted: 10.07.2021


Deadline: 10.21.2021


Job Category: Legal

Employment: Full time
Salary: As per IOM Salary Scale (Internship) - 336 USD
Location:

Addis Ababa, Addis Ababa
International Organzation for Migration - IOM
http://www.iom.int/
#ከትግራይ #ክልል የተመለሱ #የዩኒቨርሲቲ #ተማሪዎች
" ተማሪዎቹ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ ያገኛሉ " - ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር)

ከ150 በላይ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በማቅናት ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

ይሁን እንጂ "ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት እንዳልቻሉ" የተማሪዎቹ ተወካዮች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጸዋል።

በመቀጠልም በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ስር ወደተጠቃለለው የቀድሞው ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በማምራት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

የተማሪዎች ጉዳይ ዳይሬክተር የሆኑት ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር) አራት የተማሪዎች እና የወላጆች ተወካዮችን አነጋግረዋል።

"ሚኒስቴሩ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጉዳይ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ እየሰራበት እንደሚገኝ" ዳይሬክተሩ ለተወካዮቹ ገልጸዋል።

"ተማሪዎቹ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ እንደሚያገኙም " ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

በትግራይ ክልል ከሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎች በነሐሴ መጀመሪያ ተጠቃለው የወጡ ሲሆን ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ካቋረጡ ሁለት ወር አልፏቸዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳዮች በቲክቫህ ዩኒቨርሲቱ በኩል ተከታተሉ።
በቲክቫህ ኢትዮጵያ
የተሻሻለው የቀን ውሎ አበል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 401/2013
ለመንግስት ሠራተኞች በአገር ውስጥ።
2 Junior Legal Officer 19 views

Ethio Jobs Online  October 9, 2021

Date – 2021-10-09 11:10:04
Job Type – Full Time
Job Location – Ethiopia
Salary – Scale/Negotiable
Job Deadline (10-12 Days)

Job Category: Legal

Job Type: Full-Time

Deadline of this Job:&nbsp15 October 2021

Duty Station:&nbspAddis Ababa

Posted: 09-10-2021

Vacancy title:
2 Junior Legal Officer

Type: FULLTIME , Industry: Nonprofit, and NGO , Category: Legal 

Jobs at:

Get-As International PLC

Deadline of this Job:
15 October 2021  

Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa

Summary
Date Posted: Saturday, October 09, 2021 , Base Salary: Not Disclosed

JOB DETAILS:

Junior Legal Officer
Job Description
Get-As International PLC would like to invite qualified and experienced candidates for the following positions.

Required Number • 2

Term of employment: • Permanent

Job Requirements
Qualification
• BA Degree in LLB

Experience
• 3 years and above
• Experience in Business firm is preferable

Work Hours: 8

Experience in Months: 36

Level of Education: Bachelor Degree

Job application procedure

Interested applicants are invited to submit in person their non-returnable application, with CV and copies of relevant documents within 7 days from the first date of this announcement or through gizachewadmsasu12@gmail.com  or lucykezeto23@gmail.com  or in person Address: Get-As International PLC, 2nd floor, Arada Sub-City around Commercial Printing Press, or entrance of Ministry of Innovation and Technology Tel No. 011-1559543, 011 -1 571309, 011-1557485, 0111-552747