*የግዕዝ ዩኒቨርስቲ ሊከፈት ነው!!
* ኑ እስኪ በተባበረ ክንድ ታሪክ እንሥራ።ወሬ ሳይሆን ተግባር፣ተጨባጭ ነገር እፈልጋለሁ።ቤተ ክርስቲያን ስትቃጠል ለቅሶ፣የቆሎ ተማሪ ት/ቤቶች ሲዘጉ ከንፈር መምጠጥ ብቻ ሳይሆን ለቤተ ክርስቲያኗ ያቅሜን ምን ላድርግ ማለት መጀመር አለብን።
*በተደጋጋሚ ዘመኑን የዋጀ የቆሎ ተማሪዎች ኮሌጅና ዩኒቨርስቲ ያስፈልጋል ብዬ ጽፌ ነበረ።ብዙዎችም መፍትሄ እንዲፈለግ በውስጥ መስመርና በስልክ ደውላችሁ አማክራችሁኛል በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግናችሁ አላልፍም።
*እንግዲህ ሁላችንም ስንመኘው የነበረው፥በሌላ ሀገር የግዕዝ ቋንቋ ዩኒቨርስቲ ይሰጣል በማለት ስንቆጭ ነበረ።ዛሬ ግን በብፁዕ አቡነ አብርሃም ሀሳብ ጠንሳሽነት በባሕር ዳር ከተማ ድንባቄ አካባቢ የፅርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ካቴድራል እና የግዕዝ ዩኒቨርስቲ ለመገንባት ቦታ ተረክበው ወደ ሥራ ተገብቷል።በዋናነት ሊሰራ የታቀዱት፦
1.ፅርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ካቴድራል
2.የግዕዝ ዩኒቨርስቲ
3.ቤተ መጻሕፍት
4.ቤተ መዘክር
5.የካሕናት ማሰልጠኛ
7.የእንግዶች መቀበያ የመሳሰሉት ይገኙበታል።
*ከምንም በላይ አደጋ ላይ የወደቀው የግዕዝ ቋንቋ ለመጀመሪያ ጊዜ በስሙ ዩኒቨርስቲ ተከፍቶ ተማሪዎች ተምረው ሲመረቁ እንደማየት በውነት የሚያስደስት ነገር የለም።ይኼ ዩኒቨርስቲ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ አስፈላጊውን የገንዘብና የቁሳቁስ እገዛ እንድናደርግ ጥሪ አቀርባለሁ።
*በዚህ አጋጣሚ በብፁዕ አቡነ አብርሃም ገንዘብ ለማሰባሰብ ዋሽንግተን ገብተዋል።በሰሜን አሜሪካ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ስኬታማ ይሆን ዘንድ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ታበረክቱ ዘንድ እንጠይቃለን።
*የግዕዝ ዩኒቨርስቲ ለመሥራት በሥራ ላይ እንደሚገኝ፣በብፁዕ አቡነ አብርሃም ገንዘብ ለማሰባሰብ ወደ ሰሜን አሜሪካ እንዳቀኑ ብዙዎች ያልሰሙ አሉና #share በማድረግ ፕሮሞት አድርጉ።እገዛው ከዚህ ይጀምራልና!!

👍1
የመሪነት ክህሎት / The Art of Leadership
የመሪነት ክህሎት
ክፍል አንድ
መሪነት የራሱ የሆኑ ጥበቦችና አካሄዶች ያሉት ሲሆን በአብዛኛው በስነ – ልቦናና ፣ ሰፋ ያለውን ማህበረሰብ ባህሉን አኗኗሩን በማየትና በመረዳት ላይ የተመሰረተ ነው ። መሪነት ማለት አንድ መሪ ሙያውን ማወቅ ብቻ ሳይሆን ሀላፊነቱ የሚጠይቀውንና ፈተናዎቹንም ጭምር በሚገባ መረዳት ማለት ሲሆን ፣ አሁን ባለዉ የሰው ልጅ ግንዛቤና መረዳት ፈታኝ ከሆኑ የሙያ ዘርፎች አንዱ መሪነትን መረዳትና ለብዙሀን በሚጠቅም መንገድ ስራ ላይ ማዋል ነው ።መሪነት ቀላል ያልሆነና እጅግ ውስብስብ መሆኑን ለመረዳት ባደጉት ሀገራት ሳይቀር የመሪነትጉድለትና የአመራር ዝርክርነት በየቀኑ በመገናኛ ብዙሀን የምንሰማው ነገር ነው። በተለያዩ ግዙፍ ኩባንያዎች የታዩት የአመራር ጉድለቶች ለድርጅቶች መዘጋት ፣ ለበርካታ ሰዎች ከስራ መባረርና ለግዙፍ ኪሳራዎች ዳርጓል።ይህም ጉድለት በተለይም በፖለቲካው አለም ታላላቅየምእራብ ሀገራትን ጦርነት ውስጥ ከመዘፈቅ አንስቶ ፣ለትላልቅ በሀገር ደረጃ የተከፈሉ ዋጋዎችን አስከፍሏል።
በምእራብ ሀገራትም እንዲሁ የሀገራትን ወዳልተፈለገ ጦርነት ውስጥ መግባትንና ፣ ያንን ተከትሎም እጅግ ከፍ ያለ መስዋእትነትን መክፈልን አስከትሏል ። እንዲሁም በተሳሳተ የምጣኔ – ሀብት አስተዳደር ስራ አጥነት መስፋፋትን ፣ ያን ተከትሎም ወደ ሌሎች ተቀረው አለም ጭምር ወደሚስፋፋ አለም አቀፋዊ ምጣኔ – ሀብታዊ ችግሮች ለመዳረግ በቅተዋል ። እነኚህ ነገሮች በተደጋጋሚ የታዩ በመሆናቸው ፣ አንዳንዶቹን ጨርሶ ማስወገድ ባይቻልም እንኳን ብቃት ባለው አመራር መቀነስ ፣ አንዳንዶቹን ጨርሶ ማስቀረትም ይቻሉ የነበሩ ችግሮች በመሪነት አቅም ማነስ ምክንያት በሀገራትም ሆነ በአለማችን ላይ በተደጋጋሚ ሲከሰቱ ታይቷል ።
መሪነት ራሱን የቻለ ሙያ ነው ፣ ከምንግዜውም በበለጠ በአሁኑ ወቅት በአለም ላይ እጅግ በጣም ውድ የሆነ ነገር ችሎታ ሲሆን ፤ ሌላ ማንኛውም ነገር ወርቅ ፣ ወይንም አልማዝ ቢሆን ከመሬት ተቆፍሮ ሊወጣ ይችላል ። የአንድ ነገር የላቀ ችሎታና እውቀት ግን ብዙም የተለመደ አይደለም ፣ በቀላሉ ሊተካም ሆነ ሊገኝ አይችልም ፤ በዚህም ምክንያት በጣም ብቃት ያለው ኩባንያ መሪዎች ብዙ ካለመሆናቸውም በላይ ለምሳሌ በምእራቡ አለም የአንድ ስራ አስኪያጅ ወደ ኩባንያው መምጣት የኩባንያውን አክስዮን ዋጋ ከፍ ሲያደርግ ፣ ኩባንያው መሪውን ማጣቱም የአክስዮን ዋጋ ዝቅ ማድረግን ሲያስከትል ይስተዋላል ። ይህም የሆነበት ያለምክንያት ሳይሆን ብቃት ያለው ስራ አስኪያጅ ማለት በትክክል መተዳደርንና የወደፊት ትርፍ መጨመርን ፣ የኩባንያው ዋጋ ከፍ ማለትን መዋእለ – ንዋይ አፍሳሾች ስለሚገነዘቡ ነው ።
ብዙዎቻችን ስለመሪነት ያለን አስተሳሰብ ሌሎች መሪዎች ሲናገሩ እና የተለያዩ ነገሮችን ሲያደርጉ በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ከማየትና ከመስማት በስቀተር በተጨባጭ የተሟላ ስለመሪነት በትምህርትም ሆነ መደበኛ በሆነ ሁኔታ የተማርነው ወይም የምናውቀው ነገር የለም ። ይህም ሌሎች መሪዎች የሚያደርጉትን መመልከትና እና እሱን ስለ አመራር እንደዋና የእውቀት ምንጭ መውሰድ የሌሎችን ሰዎች ስህተት ለመድገም ይዳርገናል ፣ ምክንያቱም እንደ ዋና የመሪነት ምንጭ አድርገን የምንወስዳቸው ሰዎች ራሳቸው በአብዛኛው የተሟላ እውቀቱና ልምዱ ላይኖራቸው ይችላል ፣ እነሱም በተለምዶ ከሌሎች የወሰዱት ሊሆን ይችላል ።
አለማችን በአብዛኛው የተሞላችው በተከታዮች ፣ ሌሎችን አድናቂ በሆኑ ሰዎችና በመሳሰሉት ሲሆን ነገር ግን ፣ እውነተኛ የመሪነት ብቃትና ክህሎት ያላቸው ሰዎች ቁጥራቸው ብዙም አይደለም ። ነገር ግን አንዳንዶች መሪነት የሚያስገኘውን የክብር ፣ የስልጣን ወዘተ … ጥቅምን በማየት ራሳቸውን እንደ ብቃት እንዳለው መሪ አድርገው ቢያቀርቡም በተግባር ግን ውጤትን ማሳየት የሚችሉ ጥቂቶች ናቸው ፣ በመሆኑም ውጤትን መስጠት ስለማይችሉ ከመሪነት ዙፋን ሳይወዱ በግድ መሰናበት ግድ ይሆንባቸዋል ።
በሀገራችንም ብንወስድ አመራርን የሚያስረዳው መፅሀፍ ፍተሐ – ነገስት ሲሆን ዝርዝር የአመራር መንገዶችን አለማዊም መንፈሳዊም መንገዶችን የሚጠቁም ሲሆን ፤ የጥንት አባቶቻችን ስለ አስተዳደር ምን ያህል ትኩረትን ይሰጡት እንደነበረ የሚያሳይ ነው ። ነገር ግን ፍትሐ – ነገስት ለብዙሀኑ ህብረተሰብ እንደ አሁኑ በዘመናዊ ትምህርት መልክ የሚሰጥ ሳይሆን የነገስታት ልጆች ብቻ ራቅ ብለው የሚማሩት ነበር ይባላል። ነገር ግን በዘመናት እነኛ ጥንታዊ የአስተዳደር ብልሀቶች አንዳንዶቹ በዘመናዊ ህግጋት እየተሻሩ ፣ አንዳንዶቹ ምንም እንኳን ጠቃሚ ቢሆንም ትኩረትን የሚሰጣቸው እየጠፋ በመሄዱ ምክንያት ለአስተዳደር መዘበራረቆች አንዱ ምክንያት ሆኗል ። ነገር ግን ፍትሀ – ነገስት ነገስታት ሲያጠፉ ዝም የሚልም አልበረም ፤ ከዚያ ይልቅ በተለያየ ምሳሌ እያደረገ ነገስታቱ ስህተታቸውን አውቀው እንዲያስተካክሉና መልካም አስተዳደርን እደንዲያሠፍኑ የሚጎተጉት ነበረ ። ፍትህ – ነገስቱን ጥሰው የተገኙ ነገስታት ስልጣናቸውን እንዳጡ ያም ብቻ ሳይሆን ለሀገር መበጥበጥ ምክንያት እስከመሆን እንደደረሱ በርካታ ታሪካዊ ምሳሌዎችን መስጠት ይቻላል ። በሀገራችንም ሀገርኛ አባባል መካር ያጣ ንጉስ ያላንድ አመት አይነግስ ይባላል ።
ምንም እንኳን አገራችን በአለም ላይ ካሉ ጥንታዊ ከሚባሉ ጥቂት አገራት አንዷ ብትሆንምና፣ የሶስት ሺ ዘመን ታሪክ ያለን ቢሆንም በአመራር በኩል ግን በአብዛኛው ፍፁማዊ በሆኑና ስልጣናቸውን ከላይ ከመለኮት እንደተሰጣቸው አድርገው ይቆጥሩ በነበሩ በፈላጭ ቆራጭ ዘውዳዊ አገዛዞች ሲገዛ የቆየና ሲሆን ከዚያ ውጪ ያለውን የአስተዳደርም ሆነ የአመራር አይነት በመንግስታት ደረጃ ሲፈፀም የማየት እድልን ያገኘ አይደለም ። በቤተሰብም ሆነበሌሎች አስተዳደራዊ ዘርፎች ቢሆን አባት ፈላጭ ቆራጭ እንደሆነና ያለው ሁሉ ትክክል ተደርጎ የሚቆጠርበት ነው ።
በተመሳሳይም ጥንታዊ ቻይናዎችን ብንወሰድ ንጉሰ ነገስቱ ሲያጠፋ በቀጥታ አይደለም የሚነገረው ፣ ነገር ግን በዘመኑ ያሉ ምሁራን በተለያየ ምሳሌዎች እያደረጉ ንጉሰ ነገስቱ የጣሳቸውን ህግጋት ፣ ያበላሻቸውን ስራዎች በምሳሌዎችና በስእሎች እያደረጉ ይገልፁለታል ። ንጉሰ ነገስቱም ይህንን በመረዳት ከስራዎቹ ራሱን መቆጠብና ወደ ትክክለኛው መስመር ይመጣል ። መፅሀፍ ቅዱስንም ብንወስድ ትንቢቶች በዚህ መንገድ የተፃፉ ሲሆኑ በወቅቱ ስልጣን ላይ ያሉ ሀይሎች እንዳይበቀሉ ለማድረግ ተመስጥሮ የተፃፈ ነው ።ግሪን ላይ ተመልከት በመፅሀፍ ቅዱ ላይም እንዲሁ በዘመኑ የነበሩ ነገስታትንና መሪዎችንና መንግስታትን ባለመንካት በተለያዩ ምሳሌዎችና ሰምና ወርቅ ቅኔ በለበሱ በተመሰጠሩ ቃላትን በመጠቀም ተፅፎ ይገኛል ። ይህም በስልጣን ላይ ያሉ ሀይሎችን ላለማስቆጣት እና ለበቀል እንዳይነሳሱ ለማድረግ ሲባል ነው ፣ እንዲሁም መፅሀፍ ቅዱስም በምሳሌ ፣ በተምሳሌታዊ በሆነ መንገድ የተፃፈ ነው ።
በአለም ላይ ያሉ ችግሮች ከመቀነስ ይልቅ እየጨመሩ ያሉ ሲሆን ይህም በአለም ላይ ያለውን የመሪነት ጉድለትን (Leadership Defict) ያመለክታል ።ምእራባውያን ይህን ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረትን የሚሰጡት ሲሆን የተለያዩ ኩባንያዎችን የበላይ አስተዳዳሪዎችንና መሪዎችን ፣ ገለል ወዳለ ስፍራ (Rethreat) በመውሰድ ተከታታይ ስልጠናዎችን በመስጠት ስልጠናዎችን የሚሰጧቸው ሲሆን ፣ ለቁጥር የሚያታክቱ መፅሀፍትም ተፅፈዋል ።
በአገርም ሆነ በአንድ ኩባንያ አመራር ደረጃ ብንመለከት የ

ፖሊሲዎች ወጥነት (Consistency) ፣መሆን ሲኖርባቸው እቅዶች ደግሞ ቀጣይነት ሊኖራቸው ይገባል ።
ተከትለው የሚመጡ አስተዳደሮችና መሪዎች ቀደምቶቻቸው ያቀዱትን ነገር ከጥቅሙ አንፃር ቀጣይ እንዲሆን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ፣ እንጂ በሀገራችን እንደሚታየው ጭራሽ ሁሉንም ነገር አፍርሶ እንደ አዲስ ከምንም ከመጀመር ይልቅ በነበረው ላይ ማከል ይቀላል ።
ይቀጥላል 2 \ በ ዶክተር ምህረት ደበበ:

Baraki Belay:
Hello how r u i am look for detail information abt the internship program prepared by ethiopian human right council (to whom the email to be addressed and subject)

@@@@ @@@@:
Endeat register maderg endalbgn algebagnm maltem le 4gna amet yewetaw masetawkia lay

Birshe:
የተከበራችሁ የአለ ግሩፕ ቤተሰቤች አንዴት ናችሁ? መልካም በ soft copy contract ጥላሁን ተሾመ ካላችሁ share አድርጉልኝ።share ስላደረጋችሁልኝ አመሰግናለሁ።

I am not a product of my circumstances. I am a product of my decisions.
–Stephen Covey
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
–Stephen Covey
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
3 GOLDEN RULES from Swami Vivekananda
🛑🔴🛑🔴🛑🔴🛑⭕️🛑⭕️⚫️
Who is Helping You, Don’t Forget them
Who is Loving you, Don’t Hate them.
Who is Believing you, Don’t Cheat them.
💯‼️♨️🔝🔝🔝🔝🔝🔝
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
🛑🔴🛑🔴🛑🔴🛑⭕️🛑⭕️⚫️
Who is Helping You, Don’t Forget them
Who is Loving you, Don’t Hate them.
Who is Believing you, Don’t Cheat them.
💯‼️♨️🔝🔝🔝🔝🔝🔝
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
Don’t judge each day by the harvest you reap but by the seeds that you plant.
—Robert Louis Stevenson
—Robert Louis Stevenson
Endalk -እንዳልክ:
Ale, Do u have income tax proclamation(new) pdf. Please, share it. Thanks!

አለሕግAleHig ️
Photo
Mama
Absolutely, right. Cause, your better is not depend on that person rather than you have to do for your better on your mind with you.
Mama...from Addis

Eelaa:
የቴልኮም ማጭበርበር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ፦
ተከሳሽ #ኤልያስ_አብዱርቃድር የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሕጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው በህገ-ወጥ መንገድ ዓለም አቀፍ ጥሪ በማስተላለፍ የኢትዮ ቴሌኮምን ከ518 ሺ ብር በላይ እንዲያጣ በማድረጉ በፈፀመው ወንጀል በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡
ተከሳሽ #የቴሌኮም መሳሪያዎችን ወደ ሀገር ዉስጥ ለማስገባትና ለመጠቀም ብሎም የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሕጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው በኮልፌ ቀራኒዎ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ቤት በመከራየት የዲንስታር ጌትዌይ የስልክ መደወያና ቲፒ ሊንክ የሚባል የቴሌኮም መሳሪያዎችን በመጠቀም የቴሌኮም አገልግሎት በመስጠት ከሐምሌ 2010 እስከ ታህሳስ 12 ቀን 2011 ዓ.ም ባለው ጊዜ 95,378.73 ደቂቃ ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የስልክ ጥሪዎችን በማስተላለፍ ኢትዮ ቴሌኮም ያገኝ የነበረዉን 18,121.96 ዶላር ወይም 518,568.70 ብር እንዲያጣ በማድረጉ በቴሌኮም ማጭበርበር አዋጅ ቁጥር 761/2004 አንቀፅ 9 (1ለ) ስር የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት በመተላለፍ የተከሰሰ መሆኑን የዐቃቤ ሕግ የክስ መዝገብ ያስረዳል፡፡ ዐቃቤ ሕግም የሰው ምስክሮች፣ የሰነድና የኢግዚቢት ማስረጃዎችን ለፍርድ ቤቱ በማቅረብ ተከራክሯል፡፡
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 20ኛ የወንጀል ችሎት መዝገቡን መርምሮ፣ ተከሳሽን በፈፀመው ወንጀል ጥፋተኛ በማለት ሰኔ 28 ቀን 2011 ዓ.ም በዋለው ችሎት በ10 ዓመት ጽኑ እስራት እና በ500 ሺ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ሲል ወስኗል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Ahmed Kemal Naafi:
How are you member of the channel, please could I get family law short note??