Law students union wishes for graduated law students to have a nice graduation day ### happy graduation day ### for all our almighty lawyers
Congratulations የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ በልዩ ልዩ የሙያ መስክ ያሰለጠናቸውን ከ200 በላይ ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል።
Education is the most powerful weapon which you can use to change the world.
-Nelson Mandela
-Nelson Mandela
The United Nations Resident’s Coordinator’s Office (RCO) is pleased to inform you that the United Nations in Ethiopia is organizing the Career Fair to be held on Tuesday, 13 August 2019. The objective of the career Fair is to provide a learning opportunity for recent graduates and young professionals about different career prospects with the UN Organizations. If you want to attend register through the official website of UN http://et.one.un.org/
አለሕግAleHig ️
Photo
We thank you
🛑Bersi Solomon:
This post is.....
For 4thyr students🔴
🛑Bersi Solomon:
This post is.....
For 4thyr students🔴
ሰላም ዉድ ቤተሰቦች!!! እነኚህ መፅሐፎች አድስ አበባ ዉስጥ በ የትኛው መፃህፍት መደብሮች(መሸጫ) እንደሚንናገኘዉ ብትነግረን
በጣም ዋና ዋና የሚባሉ አስፈላጊ የህግ መፅሐፍት ናቸው በማንኛውም ሁኔታ ለስራው አለም በጣም ጠቃሚ ናቸው።
🅰ከብርሀን እና ሰላም ማተሚያ
🔰ህጓች🔰
both English and Amharic version .....🅰
1. civil code =148
2. criminal code = 130.45
3. commercial code = 70
4. civil procedure code = 95.70
5. criminal procedure = 40.45
6. constitution = 31
7. family code= 69.65
🔰 🔰
🅰🅰🅰🅰🅰
🔰ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ🔰
1. የኢትዮጵያ አሰሪና ሰራተኛ ህጓች ማብራሪያ=115
2. የተጠቃለሉት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉሞች=200
3. የውሎች አጻጻፍ እና አመሰራረት መሰረታዊ መርሆች=152
4. ሁሉን አቀፍ የህግ መፅሐፍ=125
5. ህፃናት በህግ መነፅር =80
6. የኢትዮጵያ የውል ህግ መሰረት ሀሳቦች=90
7. የውርስ ህግ ማብራሪያ =100
@lawsocieties
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️

የስራ ላይ ልምምድ ማስታወቂያ
July 23, 2019 Admin Uncategorized
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት ከሲቪል ራይትስ ዲፌንደርስ (Civil Rights Defenders) ጋር በመተባበር ለአዳዲስ እና ብቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሥራ ላይ ልምምድ አዘጋጅተዋል። የሥራ ላይ ልምምዱ የእድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑ ወጣቶች በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብት ተቋማት ውስጥ በመሳተፍ ተግባራዊ ልምድ እንዲቀስሙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በዚህ ከ4 – 5 ወራት በሚቆየው መርሃ ግብር ተሳታፊዎች በሳምንት ለ20 ሰዓታት የሚያገለግሉ ሲሆን መጠነኛ ክፍያም ተዘጋጅቷል።
ተሳታፊዎቹ በዘርፉ የረዥም ግዜ ልምድ ካካበቱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ጋር በመተጋገዝ ሀገር በቀል የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች በሚያደርጉት ጥረት ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ ይጠበቃል። በዚህ መርሃ ግብር ላይ የተዘጋጀው ቦታ ውስን ሲሆን፤ በጥንቃቄ የተመረጡ ከፍተኛ ብቃት ያላቸው አመልካቾች ብቻ ለውድድር ይቀርባሉ።
የመርሃ ግብሩ ቆይታ እና መጀመሪያ
መርሃ ግብሩ ከ4 እስከ 5 ወራት የሚቆይ ሲሆን እ.አ.አ ኦገስት 1 ቀን 2019 ይጀመራል።
የመርሃ ግብሩ ዓላማ
መርሃ ግብሩ 2 ግቦች አሉት፤
ተሳታፊዎች በወቅታዊ የሃገራችን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ እና አከባበር ሁኔታ ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማስቻል እና የሚሰሩበትን ተቋም የስራ ዘርፍ በሚገባ እንዲረዱት ለማስቻል፤
አስተናጋጅ ድርጅቶች በአዳዲስ እና ወጣት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እንዲጠናከሩ ለማድረግ ነው።
የተሳታፊዎች ኃላፊነት
በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ምርምሮችን ማካሔድ
ትንታኔያዊ ዘገባዎችን ማዘጋጀት
የአስተናጋጅ ተቋማቱ የዕለት ተዕለት ተግባራትን ይደግፋሉ
በአስተናጋጅ ድርጅቶቻቸው በሚሰሩ ፕሮጀክቶች ላይ ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ
ሌሎች ተዛማጅ ተግባራትን ያከናውናሉ።
የምርጫ መስፈርት
በዚህ መርሃ ግብር የተዘጋጀው ቦታ ውስን በመሆኑ ጥቂት አመልካቾች ብቻ ለመጨረሻው ዙር ውድድር ይቀርባሉ። አመልካቾች በሚያመለክቱበት ግዜ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ለመስራት ጠንካራ ፍላጐት
ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ
በሰብዓዊ መብት ስራዎች ላይ የቀደመ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ
የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ክህሎት አስፈላጊ ሲሆን ተጨማሪ የሀገር ውስጥ ቋንቋ ክህሎት ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ።
አመልካቾች
አመልካቾች ግለ ታሪካቸውን እና የሽፋን ደብዳቤያቸውን በዚህ የኢሜይል አድራሻ መላክ ይችላሉ
Email ehrproj@gmail.com
ማመለከቻ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 21፤ 2011

🔴Paid Internship Program
July 23, 2019 Admin Uncategorized
Overview
The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) and Ethiopia Human Rights Project (EHRP), in collaboration with Civil Rights Defenders, organized paid Internship opportunities to emerging human rights defenders. The Internships provide individuals with valuable hands-on experience working with local human rights organizations. The Paid Internship last 4-5-months and consist of 20-hour work per week.
Interns work side by side with experienced human rights defenders to enhance the human rights efforts among human rights civil society organizations operating in Ethiopia.
The internship opportunities are competitive, and candidates will be selected through careful examination of credentials. A small pool of candidates will be invited for an interview.
Internship dates and duration
The duration for the internship program is for 4-5 months and will begin on August 01, 2019.
Purpose of the Internship Program
The internships are intended to:
Increase the interns’ understanding of current human rights issues in Ethiopia and give them an insight into the work of their host organizations.
Provide host organizations with the assistance and contribution of outstanding youth who are willing to enter into the human rights work in Ethiopia.
Responsibilities of Interns
Interns will be responsible for:
Involve in the day-to-day work of hosting organization
Researching human rights issues
Drafting analytical reports
Assistance with Special Projects
And other related duties as required by the host organization
Qualifications required
Please keep in mind that even if you meet the qualifications described below, there is no guarantee of an internship. You will be contacted directly by the Selecting Committee if you are selected.
Applicants to the internship program must at the time of application meet the following requirements:
A strong interest in the area of human rights
Have graduated with a university degree
Applicants with human rights activism experience and knowledge of online social activism are preferred
The program requires fluency in English & Amharic with additional local language skills is preferred
How to Apply
To apply, please send a cover letter with a resume to ehrproj@gmail.com
Application deadline – on July 28, 2019

በህጻናት ልጆች ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው አዛውንት በጽኑ እስራት ተቀጣ፦
የ81 አመት አዛውንት የሆነው ተከሳሽ ሰኢድ አብዱልከሪም አብዱልሃቢብ በታዳጊ ህጻናት ላይ የግብረ-ስጋ ድፍረት በደል ወንጀል በመፈፀሙ በዓቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡
በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 627/1/ እና 627/3/ ሥር የተደነገጉትን ድንጋጌዎች በመተላለፍ ተከሳሽ ሰኔ 27/2008 ዓ.ም በግምት ከጠዋቱ 4፡30 ስዓት ሲሆን በአራዳ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ከሊፋ ህንጻ አካባቢ በ12 አመቷ ህጻን ላይ የግብረ ስጋ ግንኙነት በመፈጸሙ እና በተመሳሳይ ቦታ ባልታወቀ ቀን ግንቦት 2009 ዓ.ም እና ጥር 2009 ዓ.ም 7 አመት በሆናቸው ሶስት ህጻናት ላይ የግብረ ስጋ ግንኙነት የመሰለ ድርጊት በመፈፀሙና ይህ የግብረ ስጋ ድፍረት በደል ወንጀሉም በማስረጃ በመረጋገጡ ዓቃቤ ህግ ክሱን መስርቶበታል፡፡
ተከሳሽ በአራቱም የግል ተበዳይ ህጻናት ላይ የአካል እና የስነ-ልቦና ጉዳት እንዲደርስባቸው ምክንያት ሆኗል ሲል ዓቃቤ ህግ ባቀረባቸው የሰውና የሰነድ ማስረጃዎች ለፍርድ ቤት ያስደመጠ ሲሆን ጉዳዩን የተከታተለው የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀረበውን የሰውና የህክምና ማስረጃ ከመረመረ በኋላ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኝነት ብይን ሰጥቷል፡፡
ፍ/ቤቱ ግራ ቀኙን በማየት ተከሳሽ ከእድሜያቸው አንጻር ድርጊቱን መፈጸማቸው ነውር በመሆኑ አንድ የቅጣት ማክበጃ እና ከዚህ በፊት የወንጀል ሪከርድ የሌለበት መሆኑ፣ የቤተሰብ አስተዳዳሪና የተለያዩ በሽታዎች ያሉበት መሆኑን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ሶስት የቅጣት ማቅለያዎችን ይዞለት ሰኔ 02/2011 ዓ.ም በዋለው ችሎት በ10 አመት ጽኑ እስራት ይቀጣ ሲል ወስኗል፡፡
ምንጭ፦ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

የጉፋን በሽታና መፍትሄው፦
*ጉንፋን ላይኛውን የመተንፈሻ አካል ማለትም አፍንጫን፥ጉሮሮንና ሳንባን የሚያጠቃ በቫይረስ ኢንፌክሽን አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ነው።ቶሎ የማይድን ጉንፋን ለሳይነስ፣ለጉሮሮ ኢንፌክሽን፣ለኒሞኒያና ብሮንካይትስ የማጋለጥ ዕድልም አለው፡፡
*የጉፋን ምልክቶች፦
1.ትኩሳት
2.የጡንቻ ላይ ህመም በተለይ የጀርባ፣ እጅና እግር ላይ ብርድ ብርድ ማለትና ማላብ
3.የራስ ምታት
4.ተከታታይነት ያለዉ ደረቅ ሳል
5.የአፍንጫ መጠቅጠቅና
6.የጉሮሮ መከርከር/ህመም ናቸዉ፡፡
*ጉንፋን ለማስያዝ የሚችሉ ከ200 በላይ የቫይረስ ዝርያዎች አሉ፡፡ ከእነዚህ ሁሉ ቫይረሶች መካከል በመተላለፍ አቅማቸውና በስፋት በመታየታቸው ቀዳሚነቱን የሚይዙት ራይኖ ቫይረስ የተባሉት ጉንፋን አምጪ ቫይረሶች ናቸው፡፡
እነዚህ ቫይረሶች፦
- ታማሚዉ በሚያስነጥስበት፣በሚያወራበትና በሚያስልበት ወቅት ቫይረሱ በአየር ዉስጥ በቅንጣቢ (በድሮፕሌት) መልክ ሲጓዙ ጤነኛው ሰው ይህን አየር ወደ ውስጥ በሚተነፍስበት ወቅት ይኸንን ድሮፕሌት ወደ ውስጥ ያስገባል፡፡
-በተጨማሪም ታማሚው የነካቻቸዉ እቃዎች ካሉ ለምሳሌ የበር እጀታ፣ጠረንጴዛ፣ስልክ፣ ኮምፒዩተርና የመሳሰሉትን ነክቶ ጤነኛው ሰው ቢነካቸው እንዲሁም እጅ ለእጅ ከተጨባበጡ በኋላ አይኑን፣አፍንጫውንና አፉን ቢነካ ቀጥታ ቫይረሱ ሊተላለፍበት ይችላል፡፡
*የጉንፋን በሽታ ለማከም ብዙ ፈሳሾችን መውሰድ፣ ውሃ፣ የፍራፍሬ ጭማቂዎች፣ ሾርባ፣ ሻይና አጥሚት መሰል ትኩስ መጠጦችን ቶሎ ቶሎ መጠጣት የሚያስፈልግ ሲሆን ይህም በላብና በአፍንጫችን የሚወጡ ፈሳሾችን ለመተካትና የሰውነትን የውሃ ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል።ትኩስ መጠጦችን በተለይ ሾርባዎችን (የዶሮ ሾርባ) መጠጣት የጉንፋንዎን ዕድሜ ለማሳጠር ይጠቅማል።
*የጉንፋን መፍትሔ፦
1.ነጭ ሽንኩርት፦ከፀረ ባክቴሪያና ፀረ ፈንገስ ባህሪው በተጨማሪ በጉሮሮ አካባቢ የሚከሰቱ ቁስሎችን ለማከም ይረዳል፡፡አስም፣ የአፍንጫና የጉሮሮ ህመሞችን ያስታግሳል፡፡ ነጭ ሽንኩርትን መቀቀል መድኀኒትነት ያለውን ኦሊሲን የተባለ ንጥረ ነገር ስለሚያጠፋው በጥሬው ከትፈው ቢወስዱት የጉሮሮ ህመምና ጉንፋንዎን ድራሹን ሊያጠፋልዎት ይችላሉ፡፡
2.ቀረፋ፦ጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛን በመፈወስ ረገድ ከፍተኛ ሚናን ይጫወታል፡፡ጥቂት የቀረፋ ዱቄትን በሞቀ ውሃ ውስጥ ጨምረው ይጠጡት፡፡ከጉንፋንዎና ኢንፍሌዌንዛዎ እፎይታን ያገኛሉ፡፡ ነፍሰጡር ሴቶችና የሚያጠቡ እናቶች ግን ቀረፉን በፍፁም መጠቀም የለባቸውም፡፡
3.ዝንጅብል፦ደረት ላይ ለሚሰማ ጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በግማሽ ሊትር ውሃ ውስጥ 3 ማንኪያ የዝንጅብል ዱቄት መታጠቢያ ገንዳ ውስጥ ጨምረው ይታጠቡ፡፡በጉንፋንዎ ሳቢያ የምግብ መዋጥ ችግር ካጋጠምዎ ዝንጅብል አፍልተው ይጠጡበት፡፡የማቅለሽለሽ ስሜትን በማጥፋት የአፍና የጉሮሮዎ አካባቢ ምግብ እንዲቀበል ያደርግልዎታል፡፡
3.የዶሮ ሾርባ፦ለጉንፋንና ለኢንፍሉዌንዛ በሽታዎች ፍቱን መድኀኒት ሆኖ ለዓመታት ዘልቋል፡፡ በአትክልቶችና ቅመሞች ተከሽኖ የተሰራ የዶሮ ሾርባ በጉንፋን ሳቢያ የሚከሰተውን የአፍንጫ መዘጋት ይከፍታል፡፡
4.ማር፦ማር፣ ሎሚና ሙቅ ውሃ ከፍተኛ ህመም ያለውን የጉንፋን በሽታና ሳልን ለማስታገስ ይረዳል፡፡ ማርን በትኩስ ወተት መጠጣት ህመሙ እንዲታገስና እንቅልፍ እንዲወስድዎ ያግዛል፡፡
5.ሎሚ፦ለተለያዩ የጤና ችግሮች ፍቱን መድኀኒት ነው፡፡ ጉንፋንዎ በአፍንጫዎ ላይ ጉዳት ካስከተለና አፍንጫዎ ችግሩን ቀጭን ፈሳሽ በማውጣት እየገለፀልዎ ከሆነ በአንድ ብርጭቆ የፈላ ውሃ ውስጥ ሁለት ሎሚዎችን ጨምቀው በትኩሱ ይጠጡበት፡፡ ጉንፋንዎ መሻሻልን እንዳሳየ አፍንጫዎ ፈሳሹን በማቆሙ ሊረዱት ይችላሉ፡፡ ሎሚ ለአስም፣ ለጉንፋንና ለብሮንካይትስ ህመሞች ማስታገሻነት ያገለግላል፡፡
6.የጤና አዳም ፍሬ፦የጭቁኝ ቅጠል፣የጤና አዳም ፍሬ ወይንም ቅጠሉንና ነጭ ሽንኩርት
እነዚህን በአንድ አድርጎ በመጨቅጨቅ በንጹህ ፋሻ ወይም ጨርቅ በማድረግ በትንሹ አድርገን አፍንጫችን ላይ ለ20 ደቂቃ እየቀያየሩ መወተፍ።የተዘጋ አፍንጫ ይከፍታል ቫይረስ እንዲሞት እና ወደ ጤንነት እንድንመለስ ይረዳሉ።
@Journal of Medicine