አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Henok T:
Hi Ye federal judicial training mizgeba telekual ende ????
It's I, Me:
Hello Miki.. this is Tibebu from Hawassa law school.. we were meeting in 2009 @AAU for UELSS.. recently we are launching a digital platform to share different opportunities for fresh Law graduates, students, academicians, practitioners.. in our particular field as well as related ones.. as part of ur movement for creating a law society via @ALE please share our channel too to ur friends, all Mekelle students, graduates and ALE's families too and let we creat a law society that share opportunities and care each other in different aspects of issues..
Vip Vip:
Vip: sele judicial training mezegeba mereja beseten?
Mertu:
Ye second year first semester PDF kale please
Fikrteab Moges:
Re exam mech new miymtakew neger kale pls shere adergln
🛑🔴🛑🔴🛑🔴🛑⭕️🛑⭕️⚫️

Share

💯‼️♨️🔝🔝🔝🔝🔝🔝
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
🔥1
TIKVAH-ETH:
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጉምሩክና የባንክ ስራ አዋጅን ለማሻሻል የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ። የባንክ ስራን ለማሻሸል የቀረበው አዋጅ 1159/ 2011 ሆኖ ሲጸድቅ የጉምሩክ አዋጅ 1160/2011 ሆኖ ጸድቋል።

የባንክ ማሻሻያ አዋጁ የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክ ዘርፍ ኢንቨስትመንት እንዳይሳተፉ ተጥሎ የነበረውን የህግ ክልከላ አንስቷል። ማሻሻያው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የውጭ አገር ዜጎች በባንክ ዘርፍ በመሳተፍ ለአገሪቷ ግንባታና ለውጥ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የሚያስችል ነውም ተብሏል። አዋጁ በተጨማሪም ከወለድ ነጻ የባንክ ስራን ለማቋቋም እንደሚያግዝም ተጠቅሷል።

በተመሳሳይ የተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ በጊዚያዊ እቃ ማከማቻ መጋዘን እቃዎች የሚቆዩበትን ጊዜ ዝቅ በማድረግ የጉምሩክን አስተዳደር ቀላልና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል። ማሻሻያው ከዚህ በፊት የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የቀረጥ ነጻ መብትን በተመለከተ ፈቃድ እንዲሰጡ የሚያስችለውን ደንብ በመሰረዝ የገንዘብ ሚኒስቴር ብቻ ፈቃዱን እንዲሰጥም ደንግጓል። ይህም የቀረጥ ነጻ እድሉ ለታለመት አላማ መዋሉን ለማረጋገጥና ለመከታተል እንደሚያስችል ተገልጿል።

Via #ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
A great future does not require a great past ......
"የቆሠለውን የአገሪቱን ነፍስ እያከማችሁ የተፈረካከሰውን የኢትዮጵያዊነት ክብርና ማንነት ፈልጋችሁ ከወደቀበት አንሡት። የዚህን ምስኪን ሕዝብ ፍርሃቱንና ድንጋጤውን አርግቡለት ። ጥላቻና አለመተማመን፣ ጭካኔና ስግብግብነት፣ የበሽታ ምልክቶች ናቸው እንጂ የጤነኛ ሰው የሠለጠነ ኅብረተሰብ ባሕርያት አይደሉም።

አለመደማመጥ፣ ልዩነትን መፍራት፣ በኩራት ተወጥሮ በበታችነት ስሜት መሠቃየት፣ ሌላውን ጥሎ ትልቅ ለመሆን መሞከር ሁሉ የተሸነፈ ማንነት፣ የዘቀጠና የተቀጠቀጠ ስብዕና መገለጫዎች ናቸው።" "ትልቅነትን ከውስጣችን፣ ታላቅነትንም በመካከላችን ፈልገን ልናገኝ ያስፈልጋል።

አፍሪቃን ሊመራና የጥቁር ሕዝብ አዕርያ ሊሆን የሚችል ሕዝብ በጦር መሣሪያ ጥንካሬ ወይም ባለፈ ታሪክ ላይ የሙጢኝ በማለት አይፈጠርም። በኅብረተሰብ የጅምላ ጫጫታ ውስጥ የጠፋውን ግለሰባዊ የስብዕና ማንነትና ድምፅ ፈልጋችሁ አግኙት። ስታገኙት ደግሞ በራስ ወዳድነትና ስግብግብነት፣ በተጠላለፈ ግለ ፍቅር ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር በመናናቅና በመናቆር እንዳይጠፋ፣ የአንድነቱን ገመድ የኅብረ-ማንነት መለያ ሀገራዊ ነፍሱን አስጨብጡት። ሥልጣኔ የሚፈጠረው በግለሰብ ነፃነትና በማኅበረሰባዊ ኃላፊነት መካከል ባለው ሚዛን ላይ ነው። ግለሰብን እየገደሉ ሀገር ሀገር ማለት ቀልድ ነው። ሀገራዊ ኃላፊነትና ማንነትን እንደ ኳስ እየለጉ ነፃነትና መብት እያሉ ማላዘንም ትርጉም የለውም።"

"የኢትዮጵያንና የልጆቿን ፈውስና ዕድገት፣ ብልፅግናዋንና ከፍታዋን በሰው ሕይወት ክቡርነትና ዕኩልነት ላይ መስርቱት። ሰው መሆን በራሱ እጅግ የከበረ ምስጢርና ድንቅ የጥበብ መደምደሚያ ነው። ሰውነት ከፆታና ከዕድሜ በላይ ነው፣ ከብሔርና ቋንቋ ይርቃል፣ ከቁሳዊ ሀብትና ሐይማኖታዊ ቀኖናም ይገዝፋል። የሁላችንም ስራ ይህንን በየልቦናውና በየቤቱ እንደገና መፍጠር ነው።"

……"ሌላ ሰው" በዶ/ር ምህረት ደበበ ገጸ-16…
kedu Man:
Selam sewoch katay amet le exit endenzegaj exit exam share betaregulen please
Kedir 5th year from debre berhan university
LSA . Ali Wollo:
ዛሬ ያፀደቁትን የተሻሻለውን የባንክ ስራ አዋጅ እና የካሳ ክፊያን የተመለከተውን አዲሱን አዋጅ ላክልን
አመሰግናለሁ
Eben Psalm:
Hello admin pls sle judicial training meche registration endemijemr info kalachu bitekumugn?
CNN: ይዞት የወጣው አስገራሚ ዜና 21 ዓመታት ባልፈፀመው ወንጀል ታስሮ ስለቆየውና (ጆን ሚለር) ስለተባለው ግለሰብ ነፃ መውጣት ነው።
ዴቪድ ዊልያም የተባለው ሌላኛው ግለሰብ ሚለር ሰው ሲገድል አይቻለሁ ብሎ ከመሰከረበት በኋላ ለፖሊሶችና ለአቃቢ ህጉ ቢሮ ሚለር ሰው እንዳልገደለና በውሸት ምስክርነት እንዲታሰር ያደረግኩት እኔ ነኝ፣ ወንጀሉንም የፈፀምኩት እኔው ራሴ ነኝ። ይልቁንም ህሊናዬ አላኖር ስላለኝ እርሱን ልቁቀት ብሎ ነው ወንጀሉን የተናዛዘው። ይሁን እንጂ የፒትስበርግ ስቴትም የሆነ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀሉን ባልፈፀመውና መፈፀሙን ባላመነው ጥቁር አሜሪካዊ ጆን ሚለር ላይ ላይ የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ይፈረደበትና 21 ዓመት ሙሉ ያለወንጀሉ እንዲታሰር የሆነው። በመጨረሻም ለእዚሁ ጉዳይ የተቋቋመ ቡድን ባደረገው ከፍተኛ ትግልና መንግስት በቀጠረለት ጠበቃ ጥረት የፌደራሉ ፍርድ ቤቱ ነፃ አውጥቶታል።
ጆን ሚለር ለ10 ጊዜ ያህል ይግባኝ ቢጠይቅም ፍርድ ቤቱ አስሩንም ጊዜ ይግባኙን ውድቅ አድርጎበት ነበር። በ23 ዓመቱ ወደ እስር ቤት የገባው ሚለር ከእስር ሲለቀቅ የ44 ዓመት ጎልማሳ ሆኖ ነው። የሚገርመው ደግሞ በሃሰት ምስክርነት ፍርድ አዛብቻለሁ፣ ወንጀሉን ፈፅሜአለውና በህግ ልጠየቅ ብሎ 21 ሙሉ ሲማፀን የኖረው ዴቪድ ዊሊያምስ እስካሁን በህግ አለመጠየቁ ነው።
በአለም ላይ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ፣ ፍትህን ለዜጎቿ በእኩልነት በመለገስና በዜጎች ሰብዓዊ መብት ጥበቃ ላይ በአለም ተምሳሌት ነኝ የምትለዋ ሃገር በአሁን ሰዓት ራሱ እንደ ጆን ሚለር አይነት አፍሪካ አሜሪካውያንን ያለ ጥፋታቸው አስራ ታኖራለች ብለው አንዳንዶች ያሟታል!👇👇👇