#የኢትዮጵያ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይና የውሃ ሚኒስትሮች በአሜሪካን ሲያደርጉት የቆዩት ውይይትና ድርድር ተጠናቋል
#ግድቡ በሀምሌና በነሀሴ ወራት እንዲሞላ ከስምምነት ላይ ተደርሷል
07/05/2012
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=147695150000290&id=101989714570834

#የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላምና በአብሮነት የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመር።
አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት-ህዳር 1፣ 2013
የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላምና በአብሮነት የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመር ።
የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሠላም፣ በአብሮነት ፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዙሃነትን አያያዝ ላይ ያተኮረ ከሀይማኖት መሪወችና ከተለያዩ የባለድርሻ አካላት ጋር በአፍር ሠመራ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።
የምክክር መድረኩ ለ2 ቀን የሚቆይ ሲሆን በመካሄድ ላይ ባለው መድረክም በሠላም፣ በአብሮነት ፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዙሃነት አያያዝ ላይ ይበልጥ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚወያዩ ተገልጾል ።
መድረኩን የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑ ተገልጾል።
#Reporter: Husen Bayan

#የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ እና ባህር ዳር በረራ ሊጀምር ነው፣፣
አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት-ታህሳስ 06/2013
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ እና ባህር ዳር በረራ ሊጀምር ነው፣፣
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህር ዳር እና መቀሌ ከተሞች የበረራ አገልግሎት እንደገና እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ወደሁለቱ ከተሞች ለጊዜው አቋርጦት የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና እንደሚጀምር በይፋዊ የፌስቡክ የአማርኛ ገጹ ዛሬ አስታውቋል።
መንገደኞች በተለመደው መንገድ በመመዝገብ መጓዝ የሚችሉ መሆኑን አየር መንገዱ ገልጿል።
#EBC

#የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት: የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ብሮድካስተሮች ዘርፍ ማህበር ከSES ሳተላይት ጋር ባደረጉት ስምምነት መሰረት በልዩነት ለኢትዮጵያውያን የቀረበው ኢትዮሳት የሃገራችን ብሮድካስተሮች የሚያሰራጩበት የሳተላይት መድረክ እንዲሆን ስምምነት መደረሱን ትናንት ታህሳስ 6, 2013ዓም. በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል::
በዚህም መሰረት የሃገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭታቸውን በልዩነት ለኢትዮጵያውያን ብቻ በቀረበው በኢትዮሳት የማስተላለፍ ጉዞ ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም እንደሚጀምሩ እያስታወቅን፤ ተመልካቾች ዲሻቸውን ወደ ኢትዮሳት በማዞር የሃገራችንን ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እና አለማቀፍ ቻናሎችን በከፍተኛ ጥራት እንድትመለከቱ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ለዚህም በኢትዮሳት ስልጠና ያገኙ ወይም ባቅራቢያዎ የሚገኙ ሁነኛ ቴክኒሻኖችን በመጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ዲሽዎን ወደ ኢትዮሳት አንዲያዞሩልዎ ይጠይቁ።
ኢትዮሳት ፡ የኢትዮጵያውያን!
#Ethiosat
አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት-ታህሳስ 07/2013

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ ኤቢኤች ፓርትነርስ ቀጣሪነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በነዚህ የስራ መደቦች ላይ ለማመልከት ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ ከስር የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
https://www.abhglobal.com
1, ዳታ ኢንትሪ ኦፕሬተር፦ በአይቲ ወይም አይሲቲ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት 2 አመት ተዛማጅ የስራ ልምድ
2, የአይሲቲ ቴክኒክ ኃላፊ፦ ባችለር ዲግሪ በአይሲቲ፣ አይቲ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች - 2 አመት ከአይሲቲ ጋር የተያያዘ የስራ ልምድ
3,የዞን የምርጫ አስተባባሪ፦ በማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አውትሪች፣ ማስ ኮሚዩኒኬሽን፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና አራት ዓመት የስራ ልምድ
4,ምክትል የዞን የምርጫ አስተባባሪ፦ በማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አውትሪች፣ ማስ ኮሚዩኒኬሽን፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና ቢያንስ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ
የማመልከቻ ጊዜ:- ከታህሳስ 21 እስከ ታህሳስ 28፣ 2013
የስራው ቦታ፦ በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ የምርጫ ክልሎች እና የዞን ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች
ለተጨማሪ መረጃ በ +251- 940 -535 -353 ይደውሉ
#የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

#የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የፌስ ቡክ ገፅ ሃክ በመደረጉ ምክንያት ከደቂቃዎች በፊት ጀምሮ እየወጣ ያለው መረጃ የተቋሙን አቋም አለመሆኑን እየገልፃለን፣፣
#የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ፣፣
ሰመራ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ።
ጠቅላላ ጉባዔው ሸኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋን በፕሬዚዳንትነት፣ ሸኽ አብዱልከሪም ሸኽ በድረዲን እና አብዱልዐዚዝ አብዱልወሌን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲሁም ሸኽ ሀሚድ ሙሳን በዋና ፀሐፊነት መርጧል።
በጉባኤው እንደተገለፀው፥ ሚያዚያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተቋማዊ ለውጥና አንድነት አገር አቀፍ ጉባዔ የተመረጠው ኮሚቴ በስድስት ወራት ውስጥ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጎ አመራሮችን እንዲያስመርጥ ኅላፊነት ቢሰጠውም ኅላፊነቱን ሳይወጣ ለሶስት ዓመት ከስድስት ወር ቆይቷል።
በወቅቱ የተመረጠው ኮሚቴ ኅላፊነቱን ባለመወጣቱ ጉዳዩ ወደ መደበኛው ጉባዔ እንዲመጣ በተወሰነው መሰረት ዛሬ ለሁለተኛ ዙር አገር አቀፍ ጉባኤ ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ ተወካዮች በተገኙበት መካሄዱ ነው የተገለፀው።
በጉባኤው ላይ በድምፅ ይሳተፋሉ ተብለው ከሚጠበቁት 300 ተሳታፊዎች መካከል 261ዱ ተገኝተዋል።
ሚያዚያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም በተካሄደው ጉባኤ ከተሳተፉት መካከል 39ኙ በሞት፣ በህመም፣ ከሀጂ ጉዞ ባለመመለስና በልዩ ልዩ ምክንያቶች በዛሬው ጉባኤ አለመገኘታቸውም ታውቋል።
ጉባዔውን አስመልክቶ ንግግር ያደረጉት የኅይማኖት አባቶች ስለምርጫው ሂደቱ ማብራሪያና የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል።
በጉባዔው ምርጫ ከመካሄዱ ቀደም ብሎ የምርጫ መስፈርቶች ለጉባዔው በንባብ ቀርበዋል።
በዛሬው ጉባዔ መጂሊሱን ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የሚመሩ አመራሮች ምርጫ ተካሂዶ የሚከተሉት 14 ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ተመርጠዋል።
1. ሸኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ
2. ሸኽ አብዱልከሪም ሸኽ በድረዲን
3. ሸኽ አልመርዲ ዐብዱላሂ
4. ሸኽ ሀሚድ ሙሳን
5. ሸኽ እድሪስ ዓሊይ ሁሴን
6. ሸኽ አብዱልዐዚዝ አብዱልወሌ
7. ሸኽ መሀመድ አህመድ ያሲን
8. ሸኽ አሚን ኢብሮ
9. ኢንጂኔር አንዋር ሙስጠፋ
10. ሸኽ አብዱልሃሚድ አህመድ
11. ሀጂ ሙስጠፋ ናስር
12. ሸኽ ዛኪር ኢብራሂም
13. ሸኽ ሁሴን ሀሰን
14. ሸኽ መሀመድ አሚን ሰይድ
ከስራ አስፈጻሚ አባላቱ መካከልም ሸኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋን በፕሬዚዳንትነት፣ ሸኽ አብዱልከሪም ሸኽ በድረዲን እና አብዱልዐዚዝ አብዱልወሌን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲሁም ሸኽ ሀሚድ ሙሳን በዋና ፀሐፊነት መምረጡን ነው የኢዜአ ዘገባ የሚያመለክተው።
ተመራጩ ፕሬዚዳንት ሸኽ ኢብራሂም ቱፋ ባስተላለፉት መልዕክት ምርጫው ከየትኛውም አካል ጣልቃገብነት በጸዳ አግባብ በነጻነት ታሪካዊ ምርጫ እንደሆነ ተናግረዋል።
ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን አስዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ታላቅ ኅላፊነት የተሰጣቸው መሆኑን የገለጹት ሸኽ ኢብራሂም ቱፋ፥ በተለይም የህዝበ ሙስሊሙን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ በትኩረት እንደሚሰሩ አረጋገጠዋል።
ህዝበ ሙስሊሙም ከጎናቸው እንዲቆም እና በጸሎት እንዲያግዛቸውም ነው ጥሪ ያቀረቡት።
የምርጫው ታዛቢዎች በበኩላችው ምርጫው ገለልተኛ፣ ፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደትን የተከተለ ታሪካዊና ትክክለኛ ምርጫ ሂደት እንደነበር ገልጸዋል።
#FBC