የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 2 የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ተካሂዷል።
ማጣሪያውን አልፈው ወደ ውድድር በገቡ 24 ተወዳዳሪዎች መካከል በየሳምንቱ ሲካሄድ የነበረው የምዕራፍ 2 ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን ሲያደርግ በድምፅ ብዙአየሁ ሰሎሞን አንደኛ ደረጃን በማግኝት አሸንፋለች።
አሸናፊዋም ዋንጫና 200,000 ብር ተሸልማለች።
ከ2ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ ያገኙ ተወዳዳሪዎችም ሰርተፍኬትና የገንዘብ ሽልማት አግኝተዋል። በአጠቃላይ አንድ ሚልዮን ብር በሽልማት ተበርክቷል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

👍1
ስለ “ የደጋ ሰው ” የሙዚቃ ስበስብ ! #ሙያዊ_ውይይት
****
አቅራቢዎች ፦ ሰርጸ ፍሬስብሀት - ሙዚቃ ባለሙያና ሃያሲ
ኢዩኤል መንግሥቱ - መምህር ፣ የሙዚቃ
ደራሲ ፣ አቀናባሪና ፕሮዲዩሰር
የማርያም ቸርነት /YEMa/ - ድምጻዊት
አወያይ ፦ ይታገሱ ጌትነት
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል !
ቅዳሜ:- ጥር 18/2016 ዓ.ም. 8:00 ሰዓት
አዘጋጅ:- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡
አድራሻ ፦ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ ( በንግድ ባንክ
ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ )
ለበለጠ መረጃ እና መገኘትዎን ለማረጋገጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/+VZQIhKm-NoAwYjM0
አድራሻ ፦ Ethiopian Academy of Sciences
https://maps.app.goo.gl/GwKfjcwg1jmqsfG76
ለበለጠ መረጃ ፦ 0914873017 ወይም
0777664020 (ሳፋሪ) ይደውሉ፡፡

Waliya Entertainment
ታዋቂው ዘፋኝ ቴዲ አፍሮ ዛሬ የተዘቀዘቀ ልብስ ለብሷል በሚል ከብዙዎቹ ቅሬታ እየደረሰበት ይገኛል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዛሬ የሚከበረው በቃና ዘገሊላ ክብረ በአል ላይ ታዋቂው ዘፋኝ ቴዲ አፍሮ የተዘቀዘቀ መስቀል አድርጓል ከሚል ከአብዛኞቹ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው። እርሶስ ምን አስተያየት አሎት? Follow us on Social Medias Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt…
ስህተት የመሰለ ፍጹም ልክነት!
ቴዲ አፍሮ ዛሬ ለብሶት በወጣው የሀገር ባህል ልብስ ላይ ያለው ጥልፍ እጅግ የተሳሳተ ነው። ይኼንን መሰል አለባበስ ከዚህ ቀደም የለበሱ ግለሰቦች በይፋ በሚዲያ ሲተቹ እንደነበር እናስታውሳለን። ምክኒያቱም ሰዎቹ በልካቸው የህዝብ ተቀባይነት ያላቸው በመሆናቸው ነው። እንደ ማንኛውም የሀገራችን ማህበረሰብ ቢታዩ ኖሮ ያን ትችት እንደማያስተናግዱ ግልጽ ነው። ምን ጊዜም Public Figure የሆኑ ሰዎች ወደ ሚዲያ ከመውጣታቸው በፊት የጸጉር ቅርጻቸውን እንደሚያሳምሩ ሁሉ የአለባበስ ሁኔታቸውንም መገምገም እንዳለባቸው የሚመክራቸው አካል ያስፈልጋል ብዬም አላምንም። ምክኒያቱም ያሉበት የእድሜ ደረጃ እና የሙያ ዘርፍ ይኼንን ትንሽዬ ነገር ለማገናዘብ ከበቂም በላይ ነው።
በይበልጥ እንደ ቴዲ አፍሮ ያሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ደግሞ እያንዳዱ እንቅስቃሴያቸው በጥንቃቄ የተሞላ መሆን እንዳለበት ግልጽ ነው። ስለሆነም አስቦበት ይኼንን ስህተት የሆነ ነገር እንደማያደርግ ልቤ ቢነግረኝም ስህተቱን ግን አይቶ ማለፍ ለነፍሴ ከስህተቱ ጋ እንደ መተባበር ያለ ውንብድና መስሎ ስለታያት ስህተቱን እንደ ስህተት ለመንቅፍ ፈለኩኝ። ይኼንንም ጽሁፍ እያዘጋጀሁ ባለሁበት ጊዜ ፎቶውን ቀድሜ ልኬለት የነበረ አንድ ወዳጄ ከአሜሪካ ደውሎ ቀጥሎ የጠቀስኩትን እይታ አይ ዘንድ ጠቆመኝ።
ይህ በቴዲ አፍሮ ቲሸርት ላይ የተቀመጠው የመስቀል ጥልፍ በረጅም ክር አንገት ላይ በሚደረግ የመስቀል አይነት የተጠለፈ ሲሆን በምስሉ ላይ እንደሚታየው በአንገቱ ዞሮ ከሚመጣ ቀጭን ጥልፍ ጋ ተያይዞ ወደ ደረቱ ይወርዳል። ከቀጭኑ ጥልፍ ጋ መስቀሉን የሚለዩ ለውበት የተቀመጡት ሁለቱ ዶቃ መሳይ ጥልፎች እንዳበቁ ትንሽዬው የአንገት መስቀል መሳዩ ጥልፍ (መስቀሉ ይጀምራል) ጥቂቶች እንዳሉት የተዘቀዘቀ መስቀል እንዳይሆን ማንጠልጠያ ክር መሳይ ጥልፍ እንጂ በእጅ እንደሚያዝ መስቀል ያለ ወደ ታች የሚወርድ (ወደ ላይ የወጣ) አንዳችም መያዣ የሚመስል ጥልፍ የለውም።
እንደሚታወቀው ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከልጅነት እስከ እውቀት ባለው የእድሜ ክፍሉ አስተዋይና ጥንቁቅ፣ ጨዋና ሰው አክባሪ፣ በፍቅርና በይቅርታ የሚያምን ሙሉ ሰው ነው። በግሉ ስህተት ሰርቶ ቢገኝ አይደለም በተለያዩ ጫናዎች ይስተጓጎሉ በነበሩ ስራዎቹ ዙሪ ከሚዲያ ይስሙ አልያም ከዜና አውታሮች መረጃውችን ያግኙ ብሎ ሳይዘናጋ ለአድናቂዎቹ እና ስራውን በቅርበትም ሆነ በርቀት ለሚከታተሉ አካላት፣ ድርጅቶችና ግለሰቦች ትልቅ ይቅርታን በማስቀደም በግልጽ የመስተጓጎሉን ምክኒያቶች ጠቅሶ መረጃ የሚሰጥ እጅግ ጨዋ ሰው ነው። ዛሬም ይኽ እንደኔና እንደመሰሎቼ (ቀድመን እንደሳትን ሰዎች) አረዳድ ነገሩ ስህተት ሆኖ ቢሆን ቴዲ አፍሮ ነገሩን በማስተዋል ባለማድረጉ በይፋ ይቅርታ እንደሚጠይቅ ምንም ጥርጥር የለኝም። ዳሩ ግን ስህተቱ የኔና የመሰሎቼ በጥልቀት ያለማየት ነውና ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ጉዳይ አለመሆኑን ሁሉም እንደሚረዳው ግልጽ ነው።
✍#ታታ_አፍሮ (ነፃ ብዕር)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ቴዲ አፍሮ ዛሬ ለብሶት በወጣው የሀገር ባህል ልብስ ላይ ያለው ጥልፍ እጅግ የተሳሳተ ነው። ይኼንን መሰል አለባበስ ከዚህ ቀደም የለበሱ ግለሰቦች በይፋ በሚዲያ ሲተቹ እንደነበር እናስታውሳለን። ምክኒያቱም ሰዎቹ በልካቸው የህዝብ ተቀባይነት ያላቸው በመሆናቸው ነው። እንደ ማንኛውም የሀገራችን ማህበረሰብ ቢታዩ ኖሮ ያን ትችት እንደማያስተናግዱ ግልጽ ነው። ምን ጊዜም Public Figure የሆኑ ሰዎች ወደ ሚዲያ ከመውጣታቸው በፊት የጸጉር ቅርጻቸውን እንደሚያሳምሩ ሁሉ የአለባበስ ሁኔታቸውንም መገምገም እንዳለባቸው የሚመክራቸው አካል ያስፈልጋል ብዬም አላምንም። ምክኒያቱም ያሉበት የእድሜ ደረጃ እና የሙያ ዘርፍ ይኼንን ትንሽዬ ነገር ለማገናዘብ ከበቂም በላይ ነው።
በይበልጥ እንደ ቴዲ አፍሮ ያሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ደግሞ እያንዳዱ እንቅስቃሴያቸው በጥንቃቄ የተሞላ መሆን እንዳለበት ግልጽ ነው። ስለሆነም አስቦበት ይኼንን ስህተት የሆነ ነገር እንደማያደርግ ልቤ ቢነግረኝም ስህተቱን ግን አይቶ ማለፍ ለነፍሴ ከስህተቱ ጋ እንደ መተባበር ያለ ውንብድና መስሎ ስለታያት ስህተቱን እንደ ስህተት ለመንቅፍ ፈለኩኝ። ይኼንንም ጽሁፍ እያዘጋጀሁ ባለሁበት ጊዜ ፎቶውን ቀድሜ ልኬለት የነበረ አንድ ወዳጄ ከአሜሪካ ደውሎ ቀጥሎ የጠቀስኩትን እይታ አይ ዘንድ ጠቆመኝ።
ይህ በቴዲ አፍሮ ቲሸርት ላይ የተቀመጠው የመስቀል ጥልፍ በረጅም ክር አንገት ላይ በሚደረግ የመስቀል አይነት የተጠለፈ ሲሆን በምስሉ ላይ እንደሚታየው በአንገቱ ዞሮ ከሚመጣ ቀጭን ጥልፍ ጋ ተያይዞ ወደ ደረቱ ይወርዳል። ከቀጭኑ ጥልፍ ጋ መስቀሉን የሚለዩ ለውበት የተቀመጡት ሁለቱ ዶቃ መሳይ ጥልፎች እንዳበቁ ትንሽዬው የአንገት መስቀል መሳዩ ጥልፍ (መስቀሉ ይጀምራል) ጥቂቶች እንዳሉት የተዘቀዘቀ መስቀል እንዳይሆን ማንጠልጠያ ክር መሳይ ጥልፍ እንጂ በእጅ እንደሚያዝ መስቀል ያለ ወደ ታች የሚወርድ (ወደ ላይ የወጣ) አንዳችም መያዣ የሚመስል ጥልፍ የለውም።
እንደሚታወቀው ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከልጅነት እስከ እውቀት ባለው የእድሜ ክፍሉ አስተዋይና ጥንቁቅ፣ ጨዋና ሰው አክባሪ፣ በፍቅርና በይቅርታ የሚያምን ሙሉ ሰው ነው። በግሉ ስህተት ሰርቶ ቢገኝ አይደለም በተለያዩ ጫናዎች ይስተጓጎሉ በነበሩ ስራዎቹ ዙሪ ከሚዲያ ይስሙ አልያም ከዜና አውታሮች መረጃውችን ያግኙ ብሎ ሳይዘናጋ ለአድናቂዎቹ እና ስራውን በቅርበትም ሆነ በርቀት ለሚከታተሉ አካላት፣ ድርጅቶችና ግለሰቦች ትልቅ ይቅርታን በማስቀደም በግልጽ የመስተጓጎሉን ምክኒያቶች ጠቅሶ መረጃ የሚሰጥ እጅግ ጨዋ ሰው ነው። ዛሬም ይኽ እንደኔና እንደመሰሎቼ (ቀድመን እንደሳትን ሰዎች) አረዳድ ነገሩ ስህተት ሆኖ ቢሆን ቴዲ አፍሮ ነገሩን በማስተዋል ባለማድረጉ በይፋ ይቅርታ እንደሚጠይቅ ምንም ጥርጥር የለኝም። ዳሩ ግን ስህተቱ የኔና የመሰሎቼ በጥልቀት ያለማየት ነውና ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ጉዳይ አለመሆኑን ሁሉም እንደሚረዳው ግልጽ ነው።
✍#ታታ_አፍሮ (ነፃ ብዕር)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
አዳማ እልል በይ!
🎯 ልጅሽ ድምጻዊ አበባው ጌታቸው በአንደኝነት አሸንፏል
#Ethiopia | ከታህሣሥ 26 አስከ ጥር 12 ድረስ ለ 17 ቀናት የካሄደው የ NBC Ethiopia ታለንት ውድድር አሸናፊ ሆኗል
ዳኞች
ዳኛ/ሙዚቀኛ/አቀናባሪ ፦ አቤል ጳውሎስ
ዳኛ/ሙዚቀኛ/አቀናባሪ/ ፦ ሁንአንተ ሙሉ
ዳኛ/የግጥምና ዜማ ደራሲ ፦ አለማየሁ ደመቀ
ለአዳማው ፈርጥ🙏🙏🙏
በክብር ተሰጥኦውን መሰከረውለታል 🙏🙏🙏
1ኛ. ድምፃዊ አበባው ጌታቸው
እንዲሁም
2ተኛ. ድምፃዊት አዜብ ዳኘው
3ተኛ. ድምፃዊ ፍቃዱ ታደሰ
4ተኛ. ድምፃዊ ዳዊት ታደገ
በመሆን ውድድሩን አጠናቀዋል።
🙏🙏🙏🙏 ክብር እና አድናቆት ይገባችኋል።
ለ NBC Ethiopia የቴሌቪዥን ጣቢያ ኃላፊ ( አቶ ብሩክ ከበደ (CEO) ና ሠራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ።
ዳኞችን በተደጋጋሚ ያስጨበጨበው የNBC ታለንት ሾው አራተኛ ዙር የኮከብ ድምፃዊያን ተወዳዳሪው አበባው ጌታቸው (N18) ከአዳማ [ #NBC_Ethiopia_Talent_Show ባዘጋጀው ውድድር ላይ] 1ኛ በመውጣት የ 250ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል።
እንኳን ደስ አላችሁ🌹
Baga gammaddan🌹

አዲስ አበባ ገብቷል!
የተወዳጁ የአስፋው መሸሻ አስክሬን አዲስ አበባ ገብቷል! ዛሬ የክብር ሽኝት እና ቀብሩ ይከናወናል:: ቀብሩም :-ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 9:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ፍትሃት እና የቀብር ስነ ስርዓት ይፈጸማል።
😭😭😭
📸 ሲሳይ ጉዛይ

ሚሌኒየም : የክብር ሽኝት እየተደረገ ነው
#Ethiopia | ለአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ አስከሬን በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ ሽኝት እየተደረገለት ነው።
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በዋሽንግተን ዲሲ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ጥር 4/2016 ዓ.ም ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።
አስከሬኑም ዛሬ ማለዳ ከአሜሪካን ወደ አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል።
ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም

#Advertisement ኮንቬክስ ቴክኖሎጂ
ያለማቋረጥ በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እየተሻሻለ ባለ አለም ውስጥ ንግዶንም በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች መለወጥ አለቦት።
ኮንቬክስ ቴክኖሎጂዎች ነን ንግዶዎን ከዲጂታሉ አለም ጋር በማስተሳሰር ድርጅቶ በዚህ የዲጂታሉ አለም እንዲበለፅግ እናግዞታለን።
ያረጁ የድርጅት አሰራሮችን በዲጂታል መፍትሄዎች በመተካት ውጤታማ የሚሆኑበትን የተለያዩ ሶፍትዌሮችንና ሲስተሞችን እናቀርባለን።
ከመረጃ አስተዳደር ጀምሮ ፣ የንግድ ስርአት እንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ ፣ ስፖርት ነክ ሲስተሞችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ስራዎችን አውቶሜሽን ሲስተሞችን ለንግዶ በማዘጋጀት አሰራሮን እናዘምናለን።
ከኮንቬክስ ጋር ንግዶን ያዘምኑ!!!
ለበለጠ መረጃ : +251992053705

ድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ አስራ አምስት ልጆችን ወለደ
#Waliya_Entertainemnt የድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ ይሁን የተሰኘው የሙዚቃ አልበም የፊታችን ጥር 17 ለአድማጭ ይደርሳል ተባለ
ይሁን አልበም ላይ እራሱን ጨምሮ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና መሰለ ጌታሁን ሲሳተፋበት በዜማ በኩል አቤል ጳውሎስ፣ ቴዲ አፍሮ እና እራሱ ድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ እንደተሳተፋበት በሸራተን አዲስ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ማለዳ ሚዲያ ሰምቷል።
ቅንብሩን አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ አቤል ጳውሎስ፣ ካሙዙ ካሳ፣ ሚካኤል ኃይሉ እና ፣ መሀመድ ኑር ሁሴን እንደተሳተፋበት ድምፃዊ ካሳሁን ተናግሯል።
15 ሙዚቃዎችን ያካተተው ይህ አልበም ስለሀገር ፍቅር ፣ ስለፍቅር፣ ስለውለታ፣ ምስጋና እና ተስፋን ያካተተ አልበም ነው ተብሏል።
ይህ የሙዚቃ አልበም ለሙዚቀኛው የመጀመሪያው ቢሆንም የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችን ከተለያዩ ድምፃዊያን ጋር በመሆን ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል።
አልበሙ ከአስር ዓመት በላይ መፍጀቱ ሲገለፅ የፊታችን አርብ ጥር 17 በሙዚቀኛው ካሳሁን እሸቱ የዩቲዩብ ቻናል ለአድማጭ እንደሚደርስ ተገልፃል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
#Waliya_Entertainemnt የድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ ይሁን የተሰኘው የሙዚቃ አልበም የፊታችን ጥር 17 ለአድማጭ ይደርሳል ተባለ
ይሁን አልበም ላይ እራሱን ጨምሮ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና መሰለ ጌታሁን ሲሳተፋበት በዜማ በኩል አቤል ጳውሎስ፣ ቴዲ አፍሮ እና እራሱ ድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ እንደተሳተፋበት በሸራተን አዲስ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ማለዳ ሚዲያ ሰምቷል።
ቅንብሩን አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ አቤል ጳውሎስ፣ ካሙዙ ካሳ፣ ሚካኤል ኃይሉ እና ፣ መሀመድ ኑር ሁሴን እንደተሳተፋበት ድምፃዊ ካሳሁን ተናግሯል።
15 ሙዚቃዎችን ያካተተው ይህ አልበም ስለሀገር ፍቅር ፣ ስለፍቅር፣ ስለውለታ፣ ምስጋና እና ተስፋን ያካተተ አልበም ነው ተብሏል።
ይህ የሙዚቃ አልበም ለሙዚቀኛው የመጀመሪያው ቢሆንም የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችን ከተለያዩ ድምፃዊያን ጋር በመሆን ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል።
አልበሙ ከአስር ዓመት በላይ መፍጀቱ ሲገለፅ የፊታችን አርብ ጥር 17 በሙዚቀኛው ካሳሁን እሸቱ የዩቲዩብ ቻናል ለአድማጭ እንደሚደርስ ተገልፃል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
#advertisemnt ቪዥን የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ
በእርባታዎ ላይ ተጨባጭ የሆነ የምርት መሻሻል ለውጥን መመልከት ከፈለጉ ቪዥንን ይምረጡ
የምናመርታቸው የመኖ አይነቶች የእንቁላል ጣይ ፣ የቄብ ፣ የእንቁላል ጣይ አሳዳጊ እና የእንቁላል ጣይ ጫጩት መኖ ፣ የስጋ ዶሮ ጀማሪ ፣ አሳዳጊ እና ጨራሽ መኖ ፣ የወተት ላም እንዲሁም የጊደር እና የጥጃ መኖ ይገኙበታል።
ቪዥን የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ
ቪዥንን ለየት የሚያደርገው እስከ 96% የሚደርስ የምርት መጠን በአጭር ጊዜ ውስጥ ስለሚያገኙበት እንዲሁም በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ነፃ የማማከር እና ክትትል ስለምናረግሎት
ቪዥን
ለበለጠ መረጃ በ0907533333 ወይም በ0907333338 ይደውሉ

ታዋቂዋ ዘፋኝ ቬሮኒካ አዳነ ለአድናቂዎቿ በቅርቡ እንደምትመለስ መልእክት አስተላለፈች።
በተለያዩ የሙዚቃ ስራዎቿ እና በምታሳያቸው የተለያዩ ስታይሎቿ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በቅርቡ ከሳምንታት በኋላ ዝግጅቶቿን ጨርሳ ወደ ሃገር ቤት ልትመለስ እንደሆነ አስታወቀች።
በመልእክቷ ላይ አክላም የተለያዩ ፌክ የፌስቡክ አካውንት በስሟ እንደተከፈቱ በማሳወቅ የሷ ትክክለኛ ፔጅ 240ሺ ተከታዮች ያሉት መሆኑን አሳውቃለች።