Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
አዳማ እልል በይ!
🎯 ልጅሽ ድምጻዊ አበባው ጌታቸው በአንደኝነት አሸንፏል

#Ethiopia | ከታህሣሥ 26 አስከ ጥር 12 ድረስ ለ 17 ቀናት የካሄደው የ NBC Ethiopia ታለንት ውድድር አሸናፊ ሆኗል

ዳኞች
ዳኛ/ሙዚቀኛ/አቀናባሪ ፦ አቤል ጳውሎስ
ዳኛ/ሙዚቀኛ/አቀናባሪ/ ፦ ሁንአንተ ሙሉ
ዳኛ/የግጥምና ዜማ ደራሲ ፦ አለማየሁ ደመቀ

ለአዳማው ፈርጥ🙏🙏🙏
በክብር ተሰጥኦውን መሰከረውለታል 🙏🙏🙏

1ኛ. ድምፃዊ አበባው ጌታቸው
እንዲሁም
2ተኛ. ድምፃዊት አዜብ ዳኘው
3ተኛ. ድምፃዊ ፍቃዱ ታደሰ
4ተኛ. ድምፃዊ ዳዊት ታደገ

በመሆን ውድድሩን አጠናቀዋል።
🙏🙏🙏🙏 ክብር እና አድናቆት ይገባችኋል።

NBC Ethiopia የቴሌቪዥን ጣቢያ ኃላፊ ( አቶ ብሩክ ከበደ (CEO) ና ሠራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ።

ዳኞችን በተደጋጋሚ ያስጨበጨበው የNBC ታለንት ሾው አራተኛ ዙር የኮከብ ድምፃዊያን ተወዳዳሪው አበባው ጌታቸው (N18) ከአዳማ [ #NBC_Ethiopia_Talent_Show ባዘጋጀው ውድድር ላይ] 1ኛ በመውጣት የ 250ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል።

እንኳን ደስ አላችሁ🌹
Baga gammaddan🌹

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music