Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ሊንግ ዋንግ ፌንግ ድምጻዊ ራሄል ጌቱን የሞሊ የልብስ ሳሙና የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ::

#Waliya_Entertainemnt
የሊንፌ ዋንግ ድርጅት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የብራንድ አምባሳደርነት የተቀበለችው ድምጻዊ ራሄል ጌቱ "በሊንፌ ዋንግ የሚመረተው እና በጥራቱ ወደር የሌለውን የሞሊ የልብስ ማጠብያ ሳሙና ብራንድ አምባሳደርነት በመመረጤ ከፍተኛ ኩራት ይሰማኛል" ስትል ገልጻለች

ድምጻዊ ራሄል ጌቱ "በንጽህና ህይወትን መምራት የኑሮ ዘይቤዬ በመሆኑ የዚህ የጽዳት መገለጫ የሆነ ሳሙና አምባሳደር መሆኔ ከምወደው ማንነት ጋር የተቆራኝ በመሆኑ ከፍተኛ ኩራት ይሰማኛል" ስትል በብራንድ አምባሳደርነት መመረጧ የፈጠረባትን ደስታ ገልጻለች::

በአረፋው: በልዩ የሎሚ መአዛው :በፀረ ባክቴሪያ ይዘቱ እንዲሁም ከእጥበት በኃላ ከልብስ ላይ በማይጠፋው ድንቅ መአዛው የሞሊ ሳሙናን ተመራጭ እንደሚያደርገው ተገልጿዋል።

ሊንግ ዋንግ ፌንግ እና ክሊን ማቴሪያል ከድምጻዊ ራሄል ጌቱ ጋር የገቡትን የብራንድ አምባሳደርነት እንዳስደሰታቸው ገልፀው ህብረተሰቡ የሞሊ የልብስ ሳሙናን እንዲጠቀም በጋራ ጋብዘዋል::

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
🍋ልዩ የጥምቀት ፕሮግራም ከ ሃይማኖት ግርማ ጋር 2 ቀን ቀረው።

ሁሌም ለናንተ አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ይዞ በመቅረብ የሚታወቀው ዋልያ ኢንተርቴይመንት እነሆ ለጥምቀት በአሉን በአል የሚያስመስል ልዩ የበአል ዝግጅት ከ ባላገሩ ቲቪ ጋር በመተባባር ወደናንተ ሊያደርስ ነው።

ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል እና በባላገሩ ቲቪ ይጠብቁን። በደንብ ያተርፉበታል!!!!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Haymanot_girma
🔥1
«በኢትዮጵያ ቀዳሚው ራፐር እኔ ነኝ» ድምፃዊ ኤልያስ ተባበል

#Waliya_Entertainemnt
በኢትዮጵያ ራፕ ማን ጀመረው የሚለው ክርክር በልጅ ሚካኤል እና በቴዲ ዮ መካከል ክርክሩ እስካሁን አልበረደም አሁን ግን ድምፃዊ ኤልያስ ተባበል በኢትዮጵያ ቀዳሚው ራፐር እኔ ነኝ Well qualified የሆንኩ ድምፃዊ ነኝ ማለቱን ፋስት መረጃ ከድምፃዊው ሰምቷል። የመጀመሪያ የራፕ ሙዚቃዬ በ1985 ዓ.ም አሜሪካ ሆኜ ነው የለቀቅኩት ብሏል። ያኔ ሐበሻ የራፕ ሙዚቃ አልሞከረም ሲል ኤልያስ ገልጿል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከቴዲ አፍሮ

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
⭕️ዛሬ ማታ 2 ሰአት ላይ!!!!!!
🍋ልዩ የጥምቀት ፕሮግራም ከ ሃይማኖት ግርማ ሰአታቶች ቀሩት።

ሁሌም ለናንተ አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ይዞ በመቅረብ የሚታወቀው ዋልያ ኢንተርቴይመንት እነሆ ለጥምቀት በአሉን በአል የሚያስመስል ልዩ የበአል ዝግጅት ከ ባላገሩ ቲቪ ጋር በመተባባር ወደናንተ ሊያደርስ ነው።

ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል እና በባላገሩ ቲቪ ይጠብቁን። በደንብ ያተርፉበታል!!!!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Haymanot_girma
Waliya Entertainment pinned «https://www.youtube.com/watch?v=WoJve-eoBFE»
ማስተዋል እያዩ በሙሉ አልበም እየመጣ መሆኑን አስታወቀ ።

ትላንት ማስተዋል በኤላ ሪከርድስ ማህበራዊ ገፅ በኩል ይፋ እንዴደረገው 13 ስራዎች ያሉት አልበሙ በቅርቡ ወደ አድማጭ ይደርሳል ።

እነሆ ከመልእክቱ በጥቂቱ ↘️

በመጨረሻም ደረስን!....
ለዓመታት የደከምንበት እና በርካታ የተመሰከረላቸው የሀገራችን የሙዚቃ ባለሞያዎች የተጠበቡበት "እንዚራ" የተሰኘው የመጀመሪያ አልበሜ ሙሉ ዝግጅት ተጠናቆ በጣም በቅርቡ በኤላ ቲቪ አማካኝነት ይለቀቃል።
13 ዘፈኖችን በውስጡ ያካተተው ይህ "እንዚራ" የተሰኘው አልበም በሁሉም የ online ማሰራጫዎች እና በ CD ወደ አድማጭ የሚደርስ መሆኑን እየገለፅኩኝ ታደምጡት ዘንድ ከወዲሁ በአክብሮት ጋብዧችኋለሁ።
በአልበሙ ላይ የተሳተፉ ባለሞያዎች

በግጥም:-
ናትናኤል ግርማቸው (4)
ጥላሁን ሰማው (2)
ፍሬዘር አበበወርቅ (4)
አቡዲ (2)
ብሬ ብራይት(1)

በዜማ:-
አበበ ብረሀኔ (1)
ማስተዋል እያዩ (5)
አቡዲ (2)
ቢኒአምር አህመድ (1)
አምባቸዉ እሸቱ (2)
ምህረትአብ ደስታ (1)
ታመነ መኮንን (1)

በቅንብር:-
ሚካኤል ሀይሉ/ጃኖ (6)
ታምሩ አማረ (6):
ብሩክ አፍወርቅ (1)

ማስተሪንግ:-
ሰለሞን ሀይለማርያም :

ፕሮዲዩሰር :-
ማስተዋል እያዩ:

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
በድምፃዊ Aschalew Fetene Ardi ዘፈን ያልተደሰተ የሙዚቃ ወዳጅ ማን አለ ?

በእናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም ባህላዊ ጣዕመ ዜማዎች ተወዳጅነትን ያተረፈው ገጣሚና ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነን የአፍሪካው ኮራ አዋርድ በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ዘርፍ ከ40 እጩዎት ተርታ አድርጎ መርጦታል ።

አሸናፊው የሚወሰነው እኛ በምንሰጠው ድምጽ ስለሆነ ለድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ ድምፃችሁን ለመስጠት የሚከተሉትን ሊንኮች ተጠቀሙ :-

1) በመጀመሪያ በአስተያየት መስጫው ላይ የተቀመጠውን ሊንክ ይክፈቱት ፣
https://www.koraawards.com/top40

2) ቀጥሎም በሚከፈተው ገፅ ወደ ግርጌ በመውረድ በምስል 1 ላይ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት የድምፅ መስጫውን ያግኙ፣

3) በመቀጠል ከሚመጣው የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ በምስል 2 የተመለከተውን ይክፈቱት፣

4) በመጨረሻም በምስል 3 ላይ የተመለከተው የኢትዮጵያ እጩውን ምስል ያለበትን ያገኛሉ ፤ እሱን በመክፈት ድምፅ መስጠትዎን ያረጋግጡ ።

በመጨረሻም ይህንን ፅሁፍ ኮፒ በማድረግ ከነምስሎቹ በገፅዎ ላይ በማስፈር ለበርካቶች ተደራሽ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

https://www.koraawards.com/top40

https://www.koraawards.com/top40

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ታዋቂው ዘፋኝ ቴዲ አፍሮ ዛሬ የተዘቀዘቀ ልብስ ለብሷል በሚል ከብዙዎቹ ቅሬታ እየደረሰበት ይገኛል

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዛሬ የሚከበረው በቃና ዘገሊላ ክብረ በአል ላይ ታዋቂው ዘፋኝ ቴዲ አፍሮ የተዘቀዘቀ መስቀል አድርጓል ከሚል ከአብዛኞቹ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው።

እርሶስ ምን አስተያየት አሎት?