ዘጸአት ሪልስቴት አርቲስቶቹን " ሿሿ ስራቸው
**
#Waliya_Entertainment ይኸው ሪልስቴት ለአርቲስት ስዩም ተፈራ ፣ ለዘማሪና መጋቢ ሸዋዬ ዳምጤ ፣ ለቄስ አለሙ ሼጣ ( የቀድሞ የወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዝዳንት ) " ደረጃውን የጠበቀ ባለ3 መኝታ አፓርታማ መኖሪያ ቤትና የተለያየ ድጋፍና የፍቅር ስጦታዎች በዘፀዓት ሪል ስቴት ባለቤትና በአገልጋይ ማቲዮስ ያዕቆብ ተደርጎላቸዋል ። " የሚል ዜና በስፋት ቢያሰራና በወቅቱ ሁሉም የተደሰተበት ዜና ቢሆንም ለማንም የተሰጠ ምንም አይነት ቤት የለም ። ዘማሪ ኤፍሬም " ጭራሽ የተጀመረ ቤትም የለም " እያለ ነው ። እንግዲህ ማቲዮስ ያዕቆብ የተባለው አገልጋይ በአገልግሎት መድረክ ላይ ወጥቶ " እግዚአብሔር ተናግሮኛል ፤ ጌታ ቤት ስጠኝ ብሎኛል " ብሎ በጉባኤ መሀል ካስጨበጨበና እልል ካስባለ በኋላ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል ።
ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ስለዚህ ሪልስቴት ሀሰተኛ አሰራር ደጋግሞ ጽፏል ። የደገፉትም የተቃወሙትም አሉ ። አንዳንድ " ጴንጤዎች " ጉዳዩን ከሀይማኖት ጋር አያይዘው " ለምን ተነካብን ? " ሲሉ ነበረ ። አሁን ምን እንደሚሉ አይታወቅም ። ታዋቂው የወንጌላውያን ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ ግን " ሿሿ ተሰርቻለሁ " ( በእርግጥ ይሄ አገላለጽ የእሱ ሳይሆን የእኔ ነው ) እያለ ነው ።
ዓለማውያን ሆይ እባካችሁ ከሀይማኖተኞች ተጠበቁ !!!
ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

ድምፃዊ አሌክስ ኦሎምፒያ
«በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም አማካኝነት ድኜ አሁን ለምስክርነት መጥቻለሁ፣ ያለፈው የፈተና ጊዜ ከባድ ነበር፣ እመቤቴ ከአንድ ሁለት ጊዜ መጥታ አድናኛለች፣ አንድ ጊዜ ቤት መጥታ ኦፕራሲዮን አድርጋ አድናኛለች፣ ኪዳነምህርትም አብርታ ቤቴ መጥታ ዳብሳ አይዞ ልጄ አሁን ድነሃል ብላኝ ሄደች፣ አዲስ አልበም ሰርቼ ጨርሼ ነበር ከአርቱ ወጣለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር፣ እኔ የፅድቅ ስራ አልሰራውም እግዚዓብሔር ቸር ስለሆነ በእናቱ ሊያድነኝ ስለፈለገ እሱ የፈቀደው አደረገ ከሙዚቃው ስራ ሙሉ በሙሉ ወጣው»

#Waliya_Entertainemnt #Music

ተወዳጇ ድምጻዊት ቤቲ ጂ ❤️❤️❤️

የድምፃዊ ታምራት ደስታ የመጨረሻው የህክምና ሪፖርት ይፋ ሆነ
ታምራት ደስታ ህይወቱ ካለፈ ከሚያዝያ 10 ቀን 2010 አ.ም ጀምሮ ፖሊስ እና አቃቢ ህግ ምርመራውን መጀመራቸው የሚታወስ ነው። ፖሊስም አቃቢ ህግ በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት መሰብሰብ የሚገባቸውን ሁሉ ማስረጃ መሰብሰቡን ያስታወሱት አቃቢ ህጓ በወንጀለኛ ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 42/120 መሰረት ድምፃዊ ታምራት ደስታ ህይወቱ ያለፈው በህክምና ስህተት መሆኑን የሚያስረዳ ማስረጃ ባለመገኘቱ ምክንያት መዝገቡ እንዲዘጋ የተወሰነ መሆኑን ገልፀዋል።
ከሆስፒታሉ የመጣው የአስከሬኑ የምርመራ ውጤት በሟች ታምራት ደስታ ልብ ዙሪያ ያሉ የደም ስሮች በመደፈናቸው እና የልብ ህመም በመታመሙ በመርፌ የወሰዳቸው መድሃኒቶች ህመሙን አባብሰውበት ህይወቱ እንዳለፈ ተገልጿል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #tamirat_desta

👍1
👍1
የክብር እንባ የተሰኘ የመድረክ ሙዚቃዊ ተውኔት ታህሳስ 25 ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ ሊቀርብ ነው ።
ዝግጅቱን ሸዊት አብርሃም እና ዳንኤል ወርቅነህ ያዘጋጁት ሲሆን በትወና ደግሞ ሰለሞን ተካ ፣ ውብሸት ተ/ስላሴን ጨምሮ የተለያዩ አንጋፋና ጀማሪ የመድረክ ተዋናዬች ይገኙበታል።
የሀገር እንባ በክብር እንጂ በውርደት አይፈስም!!!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ዝግጅቱን ሸዊት አብርሃም እና ዳንኤል ወርቅነህ ያዘጋጁት ሲሆን በትወና ደግሞ ሰለሞን ተካ ፣ ውብሸት ተ/ስላሴን ጨምሮ የተለያዩ አንጋፋና ጀማሪ የመድረክ ተዋናዬች ይገኙበታል።
የሀገር እንባ በክብር እንጂ በውርደት አይፈስም!!!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
መልካም ልደት ለኤፍሬም ታምሩ
(ዮናስ ታምሩ ገብሬ)
#Waliya_Entertainment : ኤፍሬም ታምሩ 1973 ዓ.ም እስከ ዛሬ ድረስ ጾታዊ ፍቅርን፣ የአገር ፍቅርን፣ ናፍቆትን፣ ይቅርታን፣ ትዝትብን፣ ሰውኛ ባሕሪን…ወዘተ. አስመልክቶ በርካታ ሥራዎችን ሰርቷል፤ በቤቴ ቀን በቀን የኤፍሬም ልደት ነው፤
ሙዚቃን ሀ ብሎ ያስጀመረው አያሌው መስፍን ነው፤ ኤፊ ‹‹ገና ልጅ ነኝ ጋሜ›› የሚል ዘፈን አለው፤ ገና ልጅ ነኝ ጋሜ፣ ለአቅመ አዳም አልደረስኩ አላውቅም ታምሜ የሚል፤ መጀመሪያዎቹ አካባቢ ላይ የተዘፈነ፤ ከአንድ ሁነኛ ሰው እንደሰማሁት፣ እነ ሙሉቀን መለሠ ዋሊያ ሙዚቃ ቤት ሲያገኙት ‹‹ፍቅር አልጀመርሽ፣ ልጅ ነሽ እንዴ?›› እያሉ ያበሽቁት ነበር አሉ፤
ኤፍሬም በ‹‹ገና ልጅ ነኝ ጋሜ›› (1973)፣ ‹‹ጀማዬ ነይ››(1974)፣ ‹‹ሸግዬ›› (1975)፣ እና ‹‹ነዪልኝ›› (1976) አልበሞች ተወዳጅነትን አገኘ፤ እንዲህ እንዲህ እያለ 11 (ከሪምክስ ጋር) አልበሞችን ለአድማጭ አድርሷል፤ በድርሰት ረገድ ከአንጋፋዎቹ ከአያሌው መስፍን፣ ይልማ ገ/አብ፣ አበበ መለሠ፣ አክሊሉ ሥዩም፣ አበበ ብርሃኔ፣ ሞገስ ተካ፣ ጸጋዬ ደቦጭ፤ ብሎም ከወጣቶቹ ከመሠለ ጌታሁን፣ ቴዲ አፍሮ፣ አማኑኤል ይልማ፣ እንዳለ አድምቄ እና ሌሎችም ጋር ሠርቷል፤ ሮሃ ባንድ፣ ኢትዮ ስታር ባንድ እና ሌሎችም አብሮ የተጫወታቸው ባንዶች ናቸው፤
#ስጠቀልል፣ ‹‹አካሌ›› አመለ ሸጋ እና ተናፋቂ እንስትን የተዋወቅንበት ዘፈን ነው፡፡ ያ-ነኹላላ አፍቃሪ፣ ውበቷ ልቡን ሞልቶት ለውርርድ ሲበቃ እናስተውላለን፡፡ ይህቺን የመሰልሽ ሴት ከወዴት አለሽ!?
መልካም ልደት!!
Via Michael Aschenaki
Follow us on telegram

የቦብ ማርሌን ሕይወትና ስራ የሚያሳይ ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው ተባለ
***
የግሪጎሪሳውያኑን አዲስ ዓመት ተጠባቂ ካደረጉት የጥበብ ስራዎች መካከል፤ የሬጌው ንጉስ ቦብ ማርሌይ ሕይወት እና ሥራ የሚዳስሰው “ቦብ ማርሌይ ዋን ላቭ” ፊልም ቀዳሚው ሆኗል፡፡
በዚህ ፊልም፤ ቦብን ወክሎ ኪንግስሌይ ይጫወታል፤ “መዝፈንም ሆነ መደነስ አልችልም ነበር” የሚለው ኪንግስሌይ ቦብን ለመወከል ረዥም የልምምድ ጊዜ እና የቦብን ከ50 በላይ ቃለ መጠይቆች መመልከት የግድ ብሎታል፤ በዚህም የጃማይካ የአነጋገር ዘዬውንም ጭምር ለመውረስ እንደቻለ ይናገራል፡፡
የዚህ ፊልም መጠናቀቅን እና የዕይታ ጊዜ መቁረጫውን ቀን ባበሰረው የፊልሙ ማስታወቂያ፤ የብዙዎች መነጋገሪያ ያደረገው የፓራማውንት ፒክቸርስ ገጽታ ጭምር ተቀይሮ በአረንጓዴ ፣ቢጫ እና ቀይ ቀለማት መታየቱ ነው፡፡ አብዛኛው በፊልሙም የተካተቱ ቁሶች፣ጽሁፎች እና ቦብ ሙዚቃን በሚያቀርብባቸው ትላልቅ መድረኮች የተመልካቾቹ ድባብም ይሄን ቀለም በያዘ ሰንደቅ አላማ አሸብርቆ ነው የመጣው፡፡
ቦብ ማርሌይ ዓለምን አነቃንቆ በሙዚቃው ተከታዮቹን ከማፍራት ባሻገር በምድር ቆይታው በምን ውስጥ እንዳለፈ ብዙዎች የሚያውቁለት ስብዕናው እንዴት ሊገነባ ቻለስ ሚለውን ይህ ፊልም ምስክር እንደሚሆንለት ተጠብቋል፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
***
የግሪጎሪሳውያኑን አዲስ ዓመት ተጠባቂ ካደረጉት የጥበብ ስራዎች መካከል፤ የሬጌው ንጉስ ቦብ ማርሌይ ሕይወት እና ሥራ የሚዳስሰው “ቦብ ማርሌይ ዋን ላቭ” ፊልም ቀዳሚው ሆኗል፡፡
በዚህ ፊልም፤ ቦብን ወክሎ ኪንግስሌይ ይጫወታል፤ “መዝፈንም ሆነ መደነስ አልችልም ነበር” የሚለው ኪንግስሌይ ቦብን ለመወከል ረዥም የልምምድ ጊዜ እና የቦብን ከ50 በላይ ቃለ መጠይቆች መመልከት የግድ ብሎታል፤ በዚህም የጃማይካ የአነጋገር ዘዬውንም ጭምር ለመውረስ እንደቻለ ይናገራል፡፡
የዚህ ፊልም መጠናቀቅን እና የዕይታ ጊዜ መቁረጫውን ቀን ባበሰረው የፊልሙ ማስታወቂያ፤ የብዙዎች መነጋገሪያ ያደረገው የፓራማውንት ፒክቸርስ ገጽታ ጭምር ተቀይሮ በአረንጓዴ ፣ቢጫ እና ቀይ ቀለማት መታየቱ ነው፡፡ አብዛኛው በፊልሙም የተካተቱ ቁሶች፣ጽሁፎች እና ቦብ ሙዚቃን በሚያቀርብባቸው ትላልቅ መድረኮች የተመልካቾቹ ድባብም ይሄን ቀለም በያዘ ሰንደቅ አላማ አሸብርቆ ነው የመጣው፡፡
ቦብ ማርሌይ ዓለምን አነቃንቆ በሙዚቃው ተከታዮቹን ከማፍራት ባሻገር በምድር ቆይታው በምን ውስጥ እንዳለፈ ብዙዎች የሚያውቁለት ስብዕናው እንዴት ሊገነባ ቻለስ ሚለውን ይህ ፊልም ምስክር እንደሚሆንለት ተጠብቋል፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
👍2
ታዋቂው የ ሂፕ ሃፕ ሙዚቃ አቀንቃኙ ልጅ ሚካኤል የ ሬጌ ንጉሱን እዬብ መኮንንን ሲያስታውስ❤️❤️❤️
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
👍2
ወጣቱ ድምፃዊ አዲስ በሰራው ሙዚቃ ምክንያት ይቅርታ ጠየቀ።
ወጣቱ ድምፃዊ አለምዬ ጌታቸው በቅርቡ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ባደረሰው የሙዚቃ ስራ ምክንያት ላዘኑበት የሙዚቃ አፍቃሪያን ይቅርታውን አቅርቧል።
"ዋሸሁ እንዴ?" የሚለው ነጠላ ዜማው ከበርካታ የሙዚቃ አፍቃሪያን ጋር በስፋት ያስተዋወቀው ድምፃዊ አለምዬ ጌታቸው "ንገራት" የሚል ርዕስ የሰጠው ነጠላ ዜማው መነጋገሪያ እንዲሆን አድርጎታል።
በምስል ታጅቦ የቀረበው እና በድምፃዊው የግል ዩቲዩብ ቻናል ላይ በተጋራው ሙዚቃ ስራ ዙሪያ ለታየው ስህተት ድምፃዊው ይቅርታን ጠይቋል።
በሙዚቃ ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የዳንስ እና መሰል እንቅስቃሴዎች ከባህል እና እሴት ያፈነገጡ ናቸው በሚል በርካቶች ተችተዋል።
ይኸው የሙዚቃ በተባበሩት አረብ ኤመሬቶች ርዕሰ መዲና ዱባይ መቀረፁን የገለፀው ድምፃዊው በስራው ላይ የተሳተፉ ዳንሰኞች የውጪ ዜጎች መሆናቸውን አንስቷል።
ስህተቱ ሆን ተብሎ አለመሰራቱን የገለፀው ድምፃዊው ለተፈጠረው ቅራኔ ግን ዋጋ እንደሚሰጥ በማንሳት ይቅርታ ሲል ላዘኑበት ይቅርታ ጠይቋል።
በቀጣይም በሙሉ የአልበም ስራ እንደሚመጣ በመግለፅ በራሱ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የወጣት ድምፃውያን ስራ ፕሮዲውስ የማድረግ ውጥን እንዳለው አስታውቋል።

NBC ታለንት ሾው እጅግ አጓጊ የባለ ተሰጥዖ ድምፃዊያን እና የውዝዋዜ ውድድር!
የሙዚቃ ጠበብቶች ይዳኙታል ፤ አለም የደረሰበትን የመጨረሻ የድምፅ ጥራት በያዘ ዘመናዊ ባንድ ይታጀባል።
ለ17 ተከታታይ ቀናት በሚቆየው ውድድር ተሰጥዖዎን ያሳዩ ፤ አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
በ @nbcethiopiatalentshow የቴሌግራም ግሩፕ ናሙና ስራችሁን እና አድራሻችሁን በመላክ መወዳደር ይችላሉ።

"Power Hour" የተሰኘ ሳምንታዊ የልምድ ልውውጥ እና የ ግንኙነት መድረክ በ ድንቅ ቲቪ ተዘጋጅቶ በዚህ ሳምንት እሮብ ቦሌ ርዋንዳ በሚገኘው የቀስተ ዳመና ሾው ሩም ውስጥ ከ አመሻሹ 12:00 ሰአት ጀምሮ ይካሄዳል።
በዝግጅቱም ላይ በመዝናኛ እና በሚዲያው ዘርፍ ትልቅ ቦታ የደረሱ እንግዶች የሚጋበዙበት ሲሆን እርሶም ለመመዝገብ
events@dinktv.com ላይ አድራሻዎን ይላኩ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
በዝግጅቱም ላይ በመዝናኛ እና በሚዲያው ዘርፍ ትልቅ ቦታ የደረሱ እንግዶች የሚጋበዙበት ሲሆን እርሶም ለመመዝገብ
events@dinktv.com ላይ አድራሻዎን ይላኩ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
የ8 ሺህ ብሩ ኮንሰርት ተሰረዘ
#waliya_entertainment : የመግቢያው ዋጋው 8,000 ብር የነበረው በስካይላይት ሆቴል ትላንት ምሽት ሊካሄድ የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ተሰረዘ
ትላንት ምሽት የፈረንጆቹን አዲስ አመት ዋዜማ በማስመልከት አርቲስት ሚካኤል በላይነህ፣ አብርሃም ገ/ መድህን እና ሳሚ ዳን በመድረክ ይዘፍኑበታል የተባለው በስካላይት ሆቴል ሊካሄድ የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ተሰርዟል።
እንደ ሆቴሉ ገለፃ ከሆነ የኮንሰርቱ መሰረዝ ምክንያት አዘጋጁ መራ ኢቭንት ኮንሰርቱን በሰአቱ ለማከናወን ፍቃድ ባለማግኘቱ ነው ብሏል።
ሆቴሉ ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ጠይቋል።

የትላንት ምሽቱ ኮንሰርት ለምን ተሰረዘ ?
አብርሃም ገ/መድህንን ከሳሚ ዳን እና ሚካኤል በላይነህ ጋር አጣምሮ ሊቀርብ የነበረው ኮንሰርት መሰረዙ የታወቀው ሊቀርብ ጥቂት ሰዐታት እየቀሩት ነው ።
በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል ተብሎ ቢጠበቅም አልተካሄደም ። ትክክለኛው መረጃ ግን እስካሁን ይፈሠ አልሆነም ።
ስካይ ላይት ሆቴል ኮንሰርቱ እንዲካሄድ መሟላት ያለባቸው ፍቃዶች እስከመጨረሻው ሰዐት እጄላይ አልቀረበም በመሆኑም አዳራሹን ከልክያለሁ ነው ያለው ።
የኮንሰርቱ አዘጋጅ ሜራ ኢቭንት አቢሲንያ ገብረእግዚአብሔር የተፈጠረው ነገር ያልተጠበቀ መሆኑን በገፅ ላይ ተጠቅሷል ። ይሁን እና ያ ያልተጠበቀው ነገር ምን እንደሆነ አያብራራም ። ይሁን እና ትኬት የገዙ ገንዘባቸው እንደሚመለስላቸው ያትታል ።
አብርሃም ገብረመድህን አዲስ አበባ ላይ ኮንሰርት ካቀረበ 4 አመታት አልፈዋል ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
#Sami-Dan #AbyssiniaGebregziabher
#meraEvents #SkyLightHotel Ethiopia

“የማዲንጎ አፈወርቅ አዲስ ስራዎችን የሚመርጥ እና የሚያሰባስብ ኮሚቴ ተዋቅሯል"
አቻሬ(የድምፃዊው የቅርብ ወዳጅ)
የተወዳጁ ድምፃዊ የማዲንጎ አፈወርቅ አዲስ አልበም በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተነገሯል::
ድምፃዊው በሕይወት ሳለ የሰራቸውን የሙዚቃ ስራዎች የመምረጥ እና የማሰባሰብ ስራን የሚያከናውኑ ኮሚቴዎች መዋቀራቸውን የድምፃዊው ወዳጅ ቸርነት አሸናፊ (አቻሬ ጫማ) ተናግሯል።
በእዚህ ኮሚቴ ውስጥም አንጋፋው የሙዚቃ ባለሙያ ዘዓለም መኩሪያ፣ ኢንጅነር ፋንታ ወጨፎን ጨምሮ የማዲንጎ አፈወርቅ ቤተሰቦች እንዳሉበት ለማወቅ ተችሏል።
በእዚሁ አልበም ስራ ላይም እስከ 10 የሚደርሱ የሙዚቃ ስራዎች እንደሚካተቱም ቸርነት አሸናፊ (አቻሬ) አንስቷል።
በግጥምና ዜማ ሂደት ውስጥ ከእዚህ ቀደም ከድምፃዊው ጋር የሰሩ ባለሙያዎች እንዳሉበት የተናገረው አቻሬ የባለሞያዎቹን ስም ዝርዝር ከመጥቀስ ተቆጥቧል::
በሌላ በኩል ደግሞ ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከድምፃዊው የቅርብ ምንጮች ባደረገው ማጣራት የአልበም ስራው ከ50 እስከ 60 በመቶ ሊጠናቀቅ ችሏል።
ከእዚህ ቀደም የክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ፣ የድምፃዊ እዮብ መኮንን፣ ሚካያ በሀይሉ እና ሀጫሉ ሁንዴሳ የአልበም ስራዎች ከህልፈተ ሕይወታቸው በኋላ ለሙዚቃ አፍቃሪያን እንደደረሱ ይታወሳል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Madingo