Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የድምፃዊ ታምራት ደስታ የመጨረሻው የህክምና ሪፖርት ይፋ ሆነ

ታምራት ደስታ ህይወቱ ካለፈ ከሚያዝያ 10 ቀን 2010 አ.ም ጀምሮ ፖሊስ እና አቃቢ ህግ ምርመራውን መጀመራቸው የሚታወስ ነው። ፖሊስም አቃቢ ህግ በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት መሰብሰብ የሚገባቸውን ሁሉ ማስረጃ መሰብሰቡን ያስታወሱት አቃቢ ህጓ በወንጀለኛ ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 42/120 መሰረት ድምፃዊ ታምራት ደስታ ህይወቱ ያለፈው በህክምና ስህተት መሆኑን የሚያስረዳ ማስረጃ ባለመገኘቱ ምክንያት መዝገቡ እንዲዘጋ የተወሰነ መሆኑን ገልፀዋል።

ከሆስፒታሉ የመጣው የአስከሬኑ የምርመራ ውጤት በሟች ታምራት ደስታ ልብ ዙሪያ ያሉ የደም ስሮች በመደፈናቸው እና የልብ ህመም በመታመሙ በመርፌ የወሰዳቸው መድሃኒቶች ህመሙን አባብሰውበት ህይወቱ እንዳለፈ ተገልጿል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #tamirat_desta
👍1