Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የቶኪቻው ሙዚቃ በሲዳማ ክልል በየትኛውም አከባቢ እንዳይከፈት የሲዳማ ክልል መንግስት ትዕዛዝ መስጠቱ ተሰማ

አርቲስት ቶኪቻው(ዮሐንስ በቀለ) በሲዳማ ክልል የተንሰራፋውን የመልካም አስተዳደር እጦት፣ የተደራጀ ሌብነት፣ የሙስና ቅሌት እንዲሁም አፈና በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ ጠንከር ያለ ትችት በተከታታይነት መሰንዘሩን ተከትሎ የክልሉ መንግስት ትችቱን መቋቋም ተስኖት በገፅታ ስራ ላይ ተጠምዷል የሚሉ አስተያየት ሰጭዎች ተበራክተዋል።

የዘንድሮው የሲዳማ ብሐረ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጨምበላላ ላይ የአርትስቱ ሙዝቃ እንዳይከፈት የክልሉ ፕሬዘዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ትዕዛዝ መስጠቱንና ትዕዛዙም ሀዋሳ ከተማ ጨምሮ ለሎች አከባቢዎችም ተግበራዊ እየሆነ እንደሆነ የማለዳ ምጮች አንስተዋል።

ሚዲያችን ያነጋገራቸው የሀዋሳ ከተማ ንግድ ተቋማት የአርቲስቱ ሙዚቃ እንዳይከፍቱ በከባድ ማስጠንቀቂያ ጭምር እንደተነገራቸውና የሚከተላቸው ቅጣት በመስጋት የቶኪቻውን ዘፈን ከመክፈት መቆጠባቸውን ተናግረዋል።

በሌላ በኩል በሀዋሳ ከተማ በክልሉ መንግስት ሴራ በደበዘዘው የፍቼ ጨምበላላ በዓል ዋዜማ ላይ የመንግሥት ሹመኞች በየክፍለ ከተማ ድንኳን በመትከል ትዕይንት በሚያሳዩበት መርሃግብር ላይ አንድም ቦታ የአርቲስቱ መዚቃ ሳይሰማ መዋሉን ከየአከባቢው ማህበረሰብ ለሚድያችን የደረሰው መረጃ ያመለክታል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #tokichaw
በከተማችን አዲስ አበባ "ሽር ጉድ ኮንሰርት" የተሰኘ ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊደረግ ነው።

ሽር -ጉድ ኮንሰርት የሚል ርዕስ የተሰጠው አንጋፋ እና ወጣት ድምፃዊያንን አጣምሯል፡፡ ይህ ኮንሰርት ሽር -ጉድ ኢንተርቴመንት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በሚልየም አዳራሽ ለማከናወን ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉ በጥምረት በዘመን ትውስታ ውስጥ የማይጠፉ የዘጠናዎቹ አድማቂዎች ከረዥም አመታት በኃላ በመድረክ ዳግም ይገናኛሉ፡፡ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ እና አለማየሁ ሂርጶ(ኢቫንጋዲ) በተጨማሪ አንጋፋው ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ተካቶበታል፡፡በዚህ ትውልድ በብዙ ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈችሁ ድምፃዊት ሜላት ቀለም ወርቅ ትገኝበታለች ተብሏል፡፡

ሽርጉድ ኮንሰርት ቅዳሜ ሚያዝያ 18/2017 በሚልየም አዳራሽ ይከናወናል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #concert
የቀነኒ አባት ለህዝቡ ጥሪ አቀረቡ "ፍትህ ለልጄ"

አዱኛ ዋቆ የሞዴል ቀነኒ አዱኛ ለኢትዮጵያዊያን መልዕክት አስተላልፏል በሀገር ውጥም በባሀር ማዶም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን የልጄን እውነት እንዲወጣ እንድታደርጉልኝ በማለት ጥሪ አቅርበዋል። እስካሁን ላደረጋችሁት ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ፣ በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ሁለተኛ ግድያ በእኛ ላይ የምታውጁ አቁሙ ሲሉ በአፋን ኦሮሞ ያስተላለፉትን መልዕክት ፋስት መረጃ ተመልክቷል።

በመጨረሻም እስከ መጨረሻው ከጎኔ እንድቆሙ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #andualemgossa
የሳምንቱ ምርጥ 10 ሙዚቃዎች

1, ዝም - ማህሌት ወንድሙ
2, አማኑኤል የማነ - ንስኪላ
3,አሞራው ካሞራ - አስቻለው ፈጠነ
4, ያሬድ ነጉ - አለምድም
5, ሶና ታከለ - ወራ ቡሌ
6, ይጣልሽ - ዬሃና እና ሳም ቮድ
7, ሜላት ቀለመወርቅ - ዜሮ
8, አንዷለም ጎሳ - ማሬ
9, ዬሃና - አንጫር
10,ተስፋአለም አረፋይኔ - ቤላቤሎው

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #top10music
የአንጋፋው ሙዚቀኛ ያየህይራድ አላምረው መታሰቢያ

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በሰራቸው ስራዎቹ ደማቅ አሻራውን ያሳረፈውና "ቆሜ ልመርቅሽ" በተሰኘው ስራው ከአንደበቱና ከብዕሩ የማትለየውን ኢትዮጵያን ቆሞ መርቆ ያረፈው የወንድማችን የያየህይራድ አላምረው (ያዩ) የመታሰቢያ ዶክመንተሪ ፊልም ምርቃትና ሊሰራው በውጥን ላይ የነበረው "አስርቱ ትዕዛዛት" የተሰኘው ስራው የሚቀርብበት "የያዩ ትውስታ" ተብሎ የተሰየመው ልዩ ዝግጅት ዛሬ መጋቢት 19/2017 ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ታዋቂው የሙዚቃ ደራሲ፣ ፕሮዲውሰርና ፕሮሞተር ያየህይራድ አላምረው የጥላሁን "ቆሜ ልመርቅሽ" ፣ የአስቴር አወቀን "ሰበቡ" እና "የሠርጌ ትዝታ" ፣ የኩኩ "ይቺ ናት ሀገሬ" ፣ የቡድን ሥራዎች የኾኑት የነ ዘሪቱ "መኖርህን ሌሎች ይሻሉ" ፣ እና የነ ጸደኒያ "ሰው ነው ነው ለሰው መድሃኒቱ" የተሰኙ ሙዚቃዎች የግጥም ድርሰቶች ጀርባ የነበረ የሙዚቃ ፕሮዲውሰርና ፕሮሞተር ጭምር ነበር ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #yayehyirad
ተወዳጁ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል በቅርቡ "የጠይም ፈረንጅ" የተሰኘ አልበም ሊያወጣ ነው።

ከሁለት አመት በፊት "ማለፊያ" የተሰኘውን በህዝቡ ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘውን አልበም ያወጣው ወጣቱ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል አሁን ደሞ "የጠይም ፈረንጅ" የተሰኘ አዲስ አልበም ሊያወጣ እንደሆነ ገልጿል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #bisratsurafel
ተወዳጇ ድምፃዊ ቬሮኒካ አዳነ ከ3000 ሰዎች ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነው ካሜራ ማኗ ያነሳት ፎቶ ብዙዎቹን እያነጋገረ ይገኛል።

እርሶስ ምን ይላሉ?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #veronica_adane
ተወዳጇ ድምፃዊ ቬሮኒካ አዳነ ስለ ሞዴል ቀነኒ አዱኛ

ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በሞዴል ቀነኒ አዱኛ ላይ የሚከተለውን ሃሳብ አስፍራለች «የሆነን ሰው ባውቀው ኖሮ ብላችሁ ተመኝታችሁ ታውቃላችሁ? ቀነኒን ባወኳት ኖሮ!» በማለት ሃሳቧን የጀመረችው ቬሮኒካ ክለብ በምትሰራበት ወቅት እና በኮንሰርት ላይ እንደተገናኙ ትገልጻለች «ክለብ በምሰራበት እና ለኮንሰርት ሁለት ጊዜ አግኝቻት አውቃለሁ Backstage ስለነበርን normal ሰላምታ አይቀርም የሆነ ጊዜ ግን ከመቀመጫዬ ተነስቼ አቀፍኳት እና በጣም እንደምታምር ነግሪያት ወደ stage ሄድኩ የዛን ለት ምናለ ባወራዋት? ይሄ ጥያቄ ሰሞኑን የሚለቀቁት ፎቶዎች ባየው ቁጥር ይመጣብኛል አሁን እንዲ ማለቴ ምንም ጥቅም የለውም ግን በቀነኒ ምክንያት እየታመምን ነው። በጣም!» ስትል ሃሳቧን አስፍራለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_adane #keneni
''መጠርያዬ'' ጉዞ ሊጀመር ነው!
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ከ7 ወር በፊት መጠርያዬ የተሰኘ አልበም ማውጣቷ ይታወሳል ።

ዛሬ ይፋ እንዳደረገችው ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ሙሉ ለሙሉ የራሷን ስራ የምታቀርብበት ኮንሰርት ይጀመራል ።

የመጀመሪያ አቅርቦቷ በአውሮፓ ሲሆን የተለያዩ ከተሞችን ታዳርሳለች ። ከዛም በአዲስ አበባ እና የተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደምታቀርብ አስታውቃለች ። አሜሪካም መዳረሻዋ ነው ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #veronica_adane
ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በእስራኤል ፍቅርን እንጋራ በሚል ርእስ ኮንሰርት ሊያቀርብ ነው።

በፈረንጆች April 30 ከእስራኤል ዋና ከተማ ቴላቪቭ 77ተኛ የእስራኤልን የነፃነት ቀንን በማስመልከት "ፍቅርን እንጋራ" በሚል ርእስ የሙዚቃው ንጉስ ቴዲ አፍሮ የጥበብ ቤተሰቡን ሊያስደስት ቀን ቆርጧል።

በፈረንጆስ አፕሪል 30 በአንጋር 11 አዳራሽ እንገናኝ ብለዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Teddyafro