Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የአንጋፋው ሙዚቀኛ ያየህይራድ አላምረው መታሰቢያ

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በሰራቸው ስራዎቹ ደማቅ አሻራውን ያሳረፈውና "ቆሜ ልመርቅሽ" በተሰኘው ስራው ከአንደበቱና ከብዕሩ የማትለየውን ኢትዮጵያን ቆሞ መርቆ ያረፈው የወንድማችን የያየህይራድ አላምረው (ያዩ) የመታሰቢያ ዶክመንተሪ ፊልም ምርቃትና ሊሰራው በውጥን ላይ የነበረው "አስርቱ ትዕዛዛት" የተሰኘው ስራው የሚቀርብበት "የያዩ ትውስታ" ተብሎ የተሰየመው ልዩ ዝግጅት ዛሬ መጋቢት 19/2017 ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ታዋቂው የሙዚቃ ደራሲ፣ ፕሮዲውሰርና ፕሮሞተር ያየህይራድ አላምረው የጥላሁን "ቆሜ ልመርቅሽ" ፣ የአስቴር አወቀን "ሰበቡ" እና "የሠርጌ ትዝታ" ፣ የኩኩ "ይቺ ናት ሀገሬ" ፣ የቡድን ሥራዎች የኾኑት የነ ዘሪቱ "መኖርህን ሌሎች ይሻሉ" ፣ እና የነ ጸደኒያ "ሰው ነው ነው ለሰው መድሃኒቱ" የተሰኙ ሙዚቃዎች የግጥም ድርሰቶች ጀርባ የነበረ የሙዚቃ ፕሮዲውሰርና ፕሮሞተር ጭምር ነበር ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #yayehyirad