Waliya Entertainment
286 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
March 12
March 12
" የልጄን እውነት አፈላልጉኝ ! ... የፍትህ አካላት ተከታትለው የልጄን ሀቋን ያውጣልኝ ፤ ደሟን ያወጣልኝ " - አባት አቶ አዱኛ ዋቆ

ትናንት በቅድስት ሥላሴ የቀብር ስነስርዓት ከተፈጸመ በኋላ አባት አቶ አዱኛ ዋቆ ለቀስተኞች ፊት ባስተላለፉት መልእክታቸው የልጃቸውን ፍትህ በእጅጉ እንደሚሹ አሳውቀዋል፡፡

" ሁላችሁንም የምጠይቃችሁ፤ አርቲስቶቻችንም ለናንተ የማስተላልፈው መልእክት የልጄን እውነት አፈላልጉኝ፡፡ እንደ ሃጫሉ ሞትም ተድበስብሶ እዳይቀርብኝ " ብለዋል

" እኔ ለማስተማር ነበር ከእቅፌ ያወጧሃት እንጂ እንዲህ እንድትቀጠፍብኝ አልነበረም፡፡ ሌላ የምለውም የለም " ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

አባት አቶ አዱኛ ዋቆ " እኔ ቀነኒን የማውቃት እጅግ ታታሪ፣ ስራን የምትፈጥር፣ ደግሞም ሥራ አክባሪ ናት፡፡ እንዲህ እርኩስ መንፈስ ይዟት እራሷን ታጠፋለች የሚለውን ውሸት ነው የምለው፡፡ እሷ ሲቸግርህ ተበድራ እንኳ የምትሰጥ እንጂ ከሷ ይህ አይጠበቅም " በማለት በልጃቸው ኅልፈት መሪር ሐዘናቸውን ገልጸዋል፡፡

" እኔ አሁንም ቢሆን የፍትህ አካላት ተከታትለው፤ ሀቋን ያውጣልኝ ነው ፤ ደሟን ያወጣልኝ ነው ሌላ ምንም የምለው የለኝም " ብለዋል፡፡

ለጋዋ ወጣት ቀነኒ አዱኛ ዛሬ ከአባቷ አቶ አዱኛ ዋቆ እና እናቷ አስቴር መኮንን መጋቢት 07 ቀን 1991 ዓ.ም. ነው የተወለደችው።

የፊታችን ቅዳሜም 26ኛ ዓመት ልደቷን ለማክበር ስትዘጋጅም ነበር

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
March 13
March 13
March 14
March 14
March 16
አንጋፋው አርቲስት መርዓዊ ስጦት ከዚህ አለም ድካም አረፉ

የወርቃማው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ባለውለታ አርቲስት መርዓዊ ስጦት በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ቦታ ከሚይዙ አንጋፋ ሙዚቀኞች መካከል አንዱ ናቸው ። ከሀምሳ አምስት ዓመት በላይ በቆየበት የሙዚቃ ህይወቱ በክላርኔትና አልቶ ሳክስ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት በሙዚቃ ግጥምና ዜማ ደራሲነት በአቀናባሪነት እንዲሁም በኃላፊነት (አመራር) ቦታ ላይ ለበርካታ አመታት አገልግለዋል ።

የአምባሰሉ ንጉስ የክላርኔት ንጉስ በመባል የሚታወቀው ጋሽ መርዓዊ ስጦት ውልደትና እድገታቸው ከወሎ አምባሰል ልዩ ስሙ ዳቃ ወረዳ ነው ። ከአምባሰል ወጥተው በክላርኔት አምባሰልን ወደር በማይገኝለት ሁኔታ በመጫወት በሙዚቃ መድረክ ላይ ነግሰው ኖረዋል ። አርቲስት መርዓዊ ስጦት አምባሰልን ሲጫወቱ አይቶ ስሜቱ የማይኮረኮር ፣ የማያነባ የለም።

ዋልያ ኢንሀርቴይመንት ለመላው ቤተሰባቸው እና አድናቂዎቻቸው መፅናናትን ይመኛል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
March 17
የምንጊዜም ምርጥ 50 ራፐሮች

1, ጄይ - ዚ
2, ኬንሪክ ላማር
3, ሊል ዋየን
4, ጄ - ኮል
5, ቱፓክ
6, ድሬክ
7, ከንያ ዌስት
8, ኒኪ ሚናጅ
9, ናስ
10, ኤምኒኤም

ይሄም ዝርዝር ብዙ የራፐር አድናቂዎችን ያስከፋ ሲሆን በቅርቡ በሱፐር ቦል ላይ ሪከርድ የሰበረ እይታን ያገኘው ኬንሪክ ላማር በሁለተኝነት መቀመጡ በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ኤምኒየም በ10ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡ ብዙዎችን ያስቆጣ ሆኗል።

እርሶስ ማንን በቀዳሚነት ያስቀምጣሉ?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #rap
March 17
March 19