«ፈተናው እየበዛብኝ ነው። ሁላችሁም በፆማችሁ እና በፀሎታችሁ አስታውሱኝ» አብዱ ኪያር
“እማዬ አላህ ነፍስሽን በጀነት ያኑራት። አሁንም አልሓምዱሊላህ።” ይህን ያለው ድምጻዊ አብዱ ኪያር ነው
«በቀደም ሊፍት ወድቆብን ከከባድ አደጋ ተረፍኩ። ዛሬ ደግሞ የናቴን ሞት ተረዳሁ። ፈተናው እየበዛብኝ ነው። ሁላችሁም በፆማችሁ እና በፀሎታችሁ አስታውሱኝ።» ብሏል
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #abdu_kiar

ለአንድ የስራ መደብ 3ሺህ ሰው ተመዘገበ
አርቲስት ቬሮኒካ አዳነ የግል ፎቶግራፈር እፈልጋለሁ ብላ ባወጣችው ማስታወቂያ ከ3000 በላይ ስራ ፈላጊ እንደተመዘገበ አስታወቀች።
ከአጋሮቼ ጋር በመሆን የመለየት ስራው ተሰርቶ ተፈትኖ በትላንትናው እለት የካቲት 18/2017 ዓም አሸናፊው ተመርጦ ወደ ስራ ገብተናል ብላለች።
በፊት የግል ቦዲ ጋርድ የተለመደ ሲሆን ከለውጡ በኋላ የግል ፎቶ ግራፈር እየተለመደ መጥቷል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #veronica_adane

ሮፍናን ምርጥ የምስራቅ አፍሪካ እጩ አርቲስት ሆኖ ተመረጠ
ትሬስ የሙዚቃ አዋርድ በነገው እለት በዛንዚባር የሚከናወን ሲሆን ምርጥ የምስራቅ አፍሪካ አርቲስት በሚለው ዘርፍ ሮፍናን እጩ መሆኑን አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡
ከሮፍናን ጋር አብረው በእጩነት የቀረቡት ከኡጋንዳ ጆሹዋ ባራካ፣ ከኬንያ ቤይን፣ እንዲሁም ከታንዛኒያ ዳይመንድ ፕላቲኑምዝ፣ ሱቹና ሀርሞናይዝድ ናቸው፡፡
ሽልማቱ በ24 ዘርፎች በአፍሪካ ውስጥ ተወዳጅ ለሆኑ አርቲስቶች የሚሰጥ ሲሆን ዝግጅቱ በቴሌቪዥን በቀጥታ ከቦታው እንደሚተላለፍ ተገልፆአል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #rophnan

የአንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ ዳዊት ይፍሩ የምንግዜም 3 ሙዚቃ ምርጫዎች
አንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪና የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ዳዊት ይፍሩ ፤ ከቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ ቴአትር ቤት እስከ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል “ኤኩኤተርስ” ባንድ ምስረታ እንዲሁም የዳህላክና አይቤክስ ባንድ ጥምረትን እስካዋለደው ሮሃ ባንድ ቀዳሚ መስራችነት እና መሪነት የጎላ ሚና ተወጥቷል።
ዳዊት ይፍሩ ሮሃ ባንድ ውስጥ ሙዚቃ አቀናባሪ በነበረበት ወቅት ከ200 በላይ አልበሞች ላይ ተሳትፎ አድርጓል።
ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ለረዥም ዘመን ሙያዊ አበርክቶው የክብር ዶክትሬት ሰጥቶታል።
በተለያዩ ዘመናት ላይ በተቀነቀኑ በርካታ የሙዚቃ ስራዎች ላይ አሻራ ያሳረፈው አንጋፋው የሙዚቃ ሰዉ ዳዊት ይፍሩ በተለይ ለኢትዮጵያ ቅኝቶች የቀረበ የነፍስ ዝምድና እንዳለው ይጠቅሳል፡፡
የመረበሽና እና የመከፋት ስሜት ሲሰማው “መተከዣዬየትዝታ ቅኝት ነው ፤ ከአራቱ ቅኝቶች ግን በተለይ ለአንቺ ሆዬ የተለየ ስሜትና አድናቆት አለኝ” ይላል።
በቅርብ ጊዜ ከተሰሩ ዜማዎች የታምር ግዛው "ምነዋ የሚለው ስራዋ ከመልዕክቱ ጀምሮ አጠቃላይ የቅንብር ስራው ይማርከኛል ፤ ከወጣቶቹ አብዝቼ የማደንቃት እሷን ነው" የሚል ምስክርነት ሰጥቷል፡፡
አንጋፋው አቀናባሪ ዳዊት ይፍሩ የኔ የምንግዜም 3 የሙዚቃ ምርጫዎቼ እነዚህ ናቸው ሲል ይፋ አድርጓል፡፡
1-የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ የጠላሽ ይጠላ፤
2-የትዝታው ንጉስ መሀሙድ አህመድ ትዝታ ጋረደው፣
3-የሙሉቀን መለሰ ምነው ከረፈደ
Follow us
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt

#ዓድዋና_ኪነጥበብ
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበበት ማዕከል 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ "ዓድዋ እና ኪነጥበብ" የተሰኘ ልዩ ሙያዊ የውይይት መድረክ ሐሙስ የካቲት 20 2017 ዓ.ም. በ10:00 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ አሰናድቷል።
ውይይቱን ዕውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሽፈራሁ በቀለ ይመሩታል፣
👉 ሰአሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን (ዓድዋና ሥነጥበብ)
👉 ትዕግሥት ዓለማየሁ - (ዓድዋና ቴአትር እና ሲኒማ)
👉 እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር) - (ዓድዋና ሥነጽሑፍ)
👉 ሰርጸ ፍሬስብሃት - (ዓድዋና ሙዚቃ)
በየዘርፋቸው መወያያ ሐሳቦችን ያጋራሉ። በዕለቱ እንዲገኙ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

" ሻንጣዎቼን ሊሰጠኝ አልቻለም" ሲልቨር
ታዋቂዋ ሩዋንዳዊት ዳንሰኛ ሼሪ ሲልቨር እንደገለፀችው ወደዛንዚባር ጉዞ ያደረገችው በትሬስ የሙዚቃ አዋርድና ፌስቲቫል ላይ ስራዋን እንድታቀርብ በመጋበዟ ነበር፡፡ በማህበራዊ ሚዲያዋ ላይ ባሰፈረችው ሀሳብ ስትናገር ‹‹በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዝኩት ለእኔና ከኔ ጋር አብረውኝ ለሚሰሩ ባለሙያዎች አስር ትኬት ቆርጬ ነበር፡፡ ይሁንና አየር መንገዱ ዛንዚባር ያደረሰኝ ቢሆንም ሻንጣዎቼን ግን ሊሰጠኝ አልቻለም›› ብላለች፡፡
ጨምራም ‹‹በሻንጣዎቹ ውስጥ ያሉት በዚህ ትልቅ ኮንሰርት ላይ የምለብሳቸው ልብሶች ነበሩ፡፡ ያለፉትን ሶስት ቀናት አየር መንገዱ ሻንጣዎቼን እንዲያስረክበኝ ብጠይቀውም ሊሰጠኝ አልቻለም፡፡ አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም፡ በጣም ተበሳጭቻለሁ›› ያለችው ዳንሰኛዋ ልብሶቹ በልዩ ትእዛዝ ለኮንሰርቱ የተሰሩ መሆናቸውን ገልፃለች፡፡ ሻንጣዎቹን ካላገኘች ስራዋ እንደሚበላሽባትም አስታውቃለች፡፡
በዛንዚባር የሚከናወነው የትሬስ አዋርድና ፌስቲቫል ዛሬ የተጀመረ ሲሆን ሲልቨር ስራዋን እንድታቀርብ ፕሮግራም የተያዘላት ነገ ረቡዕ ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ አየር መንገዱ እስካሁን ያለው ነገር የለም፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #tracemusic

አንድ ሚልየን አራት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ ብር
በለንደን ከተማ በተካሄደው የተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት ላይ ከታዳሚዎች እና ከአስተባባሪዎች የተገኘውን 8,300 ፓውንድ (1,457,000.00 ብር) አዘጋጆቹ ገቢ አድርገዋል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro

ቬሮኒካ አዳነ ለተከታዮቿ ያስተላለፈችው መልእክት
"አንዳንዴ ሰዎች ራሳቸውን ወደም ሰዎችን የሚያዩበት ልክ ድንቅ ይለኛል የኔ ተከታዬች ወይም ቤተሰቦቼ ከአጀማመረ ጀምሮ ስለሚያቁኝ ለነሱ ምንም ማብራራት አይጠበቅብኝም ! በጣም ደግሞ አወዳችዋለሁ።
ይህ መልዕከት ለተጠባባቂ ተከታዮቼ ማለትም ቬሮኒካ ላይ የሆነ ነገር እስክትይዙ ብቻ ለምትወዱኝ የሆነ እንቅፋት ቢያጋጥመኝ እኔን እህቴ ሳይሆን ይድፋሽ ለሚሉ ጊዜያዊ ሰዎች አኔማለት ማን እንደሆኑኩ ልንገራችሁ
ሁሉም ሰው እኩል ነው ብዬ የማምን በአስተሳሰብ ወደም በአመለካከት ወይም በሀይማኖት ቢቃረኑኝ እኔም የኔን ይዤ እነሱም የነሱን የማከብር ሰው ስለሆኑኩ ሰውነት የሚገባኝ ሴት ነኝ።
ለኔ class ማለት ብራንድ መልበስ ፣ ካለው ጋር መዋል ፣ act ማድረግ ይሄ አለኝ ፣ እንዲ ነኝ ማለት ሳይሆን
ከሁሉም ማሀበረሰብ ጋር ተመሳስሎ ፣ ተከባብሮ፧ ተዋዶ ፣ ያለውን አካፍሎ መኖር ነው!
ስለዚህ በዚ ጕዳደ ላይ ምን አልባት የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም መልዕከት ከሆነ ሳልደርስባችሁ ፣ ሳልነካችሁ ፣ ሳልመጣባችሁ ስለኔ ምንም ለምትሉ ሰዎች ማንንም አልሰማም መስሚያዬ ጥጥ ነው አላችዋለሁ።" - ቬሮኒካ አዳነ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_adane

"የፒያሳ ቆሌዎች" የተሰኘ የቱርጉም መጽሐፍ ተመረቀ
#Ethiopia | በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጥናት የታወቁት ጃፓናዊው አንትሮፖሎጂስት ፕሮፌሰር ኢትሱሺ ካዋሴ የጻፉት "የፒያሳ ቆሌዎች" የተሰኘው መጽሐፍ በአማርኛ ተተርጉሞ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ማምሻውን በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ተመርቋል።
ፕሮፌሰር ኢትሱሺ ካዋሴ ላለፉት 25 ዓመታት የኢትዮጵያን ሙዚቃ ሲያጠኑ የቆዩ ሲሆን፣ መጽሐፉም በጥናታቸው ወቅት የገጠማቸውን ማህበራዊ ገጠመኞች ላይ የተመሠረተ እንደሆነ በምረቃው መርሐግብር ላይ ተገልጿል።
"የፒያሳ ቆሌዎች" የተሰኘው መጽሐፍ በፕሮፌሰር ኢትሱሺ ካዋሴ በጃፓንኛ ቋንቋ የተጻፈ ሲሆን፣ "Mischief of the Gods" በሚል ርዕስ በጄፍሪ ጆንሰን ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመ ሲሆን፣ በአማርኛ ደግሞ ያዕቆብ ብርሃኑ እና ዓለማየሁ ታዬ ተርጉመውቷል።
በምረቃው መርሐ ግብሩ ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች የቀረቡ ሲሆን ከመጽሐፉ ላይ ንባብ፣ አጠር ያለ ዳሰሳና ከተርጓሚዎቹ ጋር ጥያቄና መልስ ሌሎች የአዝማሪ ጨዋታዎች ተከናውነዋል።
መጽሐፉ በኢትዮጵያ ሙዚቃ እና ባህል ላይ ያተኮረ ሲሆን፣
17 የተለያዩ ታሪኮች ፣ 149 ገጾች ያሉት ሲሆን በ350 የኢትዮጵያ ብር ለገቢያ ቀርቧል።
"የፒያሳ ቆሌዎች" ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ጥናት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገልጿል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው የተለያዩ የዲፕሎማሲ ማህበረሰብ አባላት፣ ምሁራን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

የሳምንቱ ብዙ የታዩ ሙዚቃዎች ዝርዝር
📈 ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም
1️⃣የድምፃዊ አስቻለዉ ፈጠነ - አሞራዉ ካሞራ
➕በሳምንቱ ውስጥ የጨመረው የተመልካች ብዛት: 565,266
2️⃣ የድምፃዊ አማኑኤል የማነ - ንስክላ
➕በሳምንቱ ውስጥ የጨመረው የተመልካች ብዛት: 498,323
3️⃣ የድምፃዊ ያሬድ ነጉ - አለምድም
➕በሳምንቱ ውስጥ የጨመረው የተመልካች ብዛት: 444,491
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
📈 ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም
1️⃣የድምፃዊ አስቻለዉ ፈጠነ - አሞራዉ ካሞራ
➕በሳምንቱ ውስጥ የጨመረው የተመልካች ብዛት: 565,266
2️⃣ የድምፃዊ አማኑኤል የማነ - ንስክላ
➕በሳምንቱ ውስጥ የጨመረው የተመልካች ብዛት: 498,323
3️⃣ የድምፃዊ ያሬድ ነጉ - አለምድም
➕በሳምንቱ ውስጥ የጨመረው የተመልካች ብዛት: 444,491
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
በቀደምት ጀግኖች አያቶቻችን ታላቅ ተጋድሎ እና መስዋዕትነት እንዲሁም በታላቁ ታሪክ የማይረሳው ንጉሳችን ዳግማዊ አጤ ምንሊክ እና በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ብልህ አመራር እና አስተባባሪነት ለተቀዳጀነው አንፀባራቂው የ፻፳ ወ፱ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን ሳስተላልፍ በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ነው::
ይህ በታሪክ ተመዝግቦ በየአመቱ የምንዘክረው አድዋ ላይ የተቀዳጀነው ድል የኢትዮጵያን ነፃነት ያስከበረ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ የቅኝ ግዛት ቀንበር ተጭኗቸው ሲሰቃዩ ለነበሩ አፍሪካዊያን ወንድም እና እህቶቻችን እንዲሁም በመላው አለም በጭቆና ውስጥ የነበሩትን ጥቁር ህዝቦች ቀና ብለው እንዲሄዱ እና ነፃ እንዲወጡ በወቅቱ ታላቅ መነቃቃትን የፈጠረ ገናና የጥቁር ህዝቦች ድል ነው።
የዘንድሮውን የ፻፳ ወ፱ ኛው የአድዋ ድል በአል ስናከብር ሀገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት ቀላል ለማይባሉ አመታት አንድነቷን አስጠብቃ ወደ ፊት እንዳትራመድ ሰቅዞ የያዛትን ተከታታይ የብሔር ፖለቲካ አዙሪት እንደ ሀገር እና እንደ ህዝብ ያስከፈለንን እና እያስከፈለን ያለውን ዋጋ ግምት ውስጥ በማስገባት ካለንበት ውስብስብ እና እጅግ ኋላቀር የዘር ፖለቲካ ለመውጣት ከመቼውም ጊዜ በላቀ አንድነታችንን አስተባብረን የህልውናችን መሰረት የሆነችው እናት ሀገራችንን ለማዳን በንቃት መቆም ይጠበቅብናል።
<<ምንሊክ ጥቁር ሰው!>>
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro #adwa