Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
#ዓድዋና_ኪነጥበብ
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበበት ማዕከል 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ "ዓድዋ እና ኪነጥበብ" የተሰኘ ልዩ ሙያዊ የውይይት መድረክ ሐሙስ የካቲት 20 2017 ዓ.ም. በ10:00 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ አሰናድቷል።

ውይይቱን ዕውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሽፈራሁ በቀለ ይመሩታል፣
👉 ሰአሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን (ዓድዋና ሥነጥበብ)
👉 ትዕግሥት ዓለማየሁ - (ዓድዋና ቴአትር እና ሲኒማ)
👉 እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር) - (ዓድዋና ሥነጽሑፍ)
👉 ሰርጸ ፍሬስብሃት - (ዓድዋና ሙዚቃ)

በየዘርፋቸው መወያያ ሐሳቦችን ያጋራሉ። በዕለቱ እንዲገኙ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music