Waliya Entertainment
287 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
#ይመልሱ_ይሸለሙ!
*************
ዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ገፁ ስንት ስንት ሰብስክራይበሮች አሉት?

🎁 ለ 3 አሸናፊዎች የ 100ብር ካርድ!!!

👉 ለመሸለም ሼር እና ላይክ ማረግ አይርሱ።
👉 እንዲሁም የዩቲዩብ ገፁን ሰብስክራይብ ያርጉ።

Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent?sub_confirmation=1

#ይመልሱ_ይሸለሙ
#waliya_entertainment
👍2
ዴቪድ ጉታ የ 2023 የአለም ቁጥር 1 ዲጄ ሆኖ ተመረጠ።

በየአመቱ የአለም ምርጥ 100 ዲጄዎቹን የሚያሳውቀው ዲጄ ማግ በዚህ አመት በምርጥ 100 ዲጄዎች ምርጫ ዴቪድ ጉታን የአለም ቁጥር 1 ዲጄ አድርጎታል።

ፈረንሳዊው ለአራተኛ ጊዜ ወደ ቁጥር 1 ቦታ የተመለሰ ሲሆን እ.ኤ.አ. በ 2011 የዓለም ቁጥር 1 ዲጄ ዘውድ ካገኘ ከአስር አመታት በኋላ በድጋሜ በ 2023 ክብሩን ማግኘት ችሏል።

ታናሽ ጓደኛው ማርቲን ጋሪክስ ከዚህ በፊት በነበሩት በተከታታይ አራት አመት ምርጥ አንደኛ የነበረ ቢሆንም በዚህ አመት ግን ለዴቪድ ጉታ እጁን ሰጥቷል።

የአለም ምርጥ 10 ዲጄዎች
1, ዴቪድ ጉታ
2, ዲሜትሪ ቬጋስ እና ላይክ ማይክ
3, ማርቲን ጋሪክስ
4, አሎክ
5, አርሚን ቫንቡረን
6, ቲሚ ትራምፔት
7, አፍሮጃክ
8, ስቲቭ ኦኪ
9, ፔጊ ጎ
10, ቪንቴጅ ካልቸር

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#waliya_entertainment #Ethiopia
👍1
#ሰብስክራይብያርጉ_ይሸለሙ
********
የዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ማረግ በየሳምንቱ ያሸልማል!!!

🎁 ለ 3 አሸናፊዎች የ 100ብር ካርድ!!!

👉 ለመሸለም ሼር እና ሰብስክራይብ ማረግ ብቻ በቂ ነው።

Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent?sub_confirmation=1

#waliya_entertainment
ታዋቂው ራፐር #50cent ከዚህ በዃላ እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ነገሮች ተብዬ ነው መጠራት ምፈልገው ሲል በማህበራዊ ሚዲያው ላይ መልክት አስተላለፈ።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#waliya_entertainment #Ethiopia
😁1
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል?
ሙዚቂ አትክልቶችን በፍጥነት እንዲያድጉ እንደሚረዳ ያውቃለ?

የከደቡብ ኮሪያ ሳይንቲስቶች ባደረጉት ጥናት መሰረት ተክሎች ክላሲካል ሙዚቃ ሲከፈትላቸው በፍጥነት ያድጋሉ ሲሉ ሳይንቲስቶች ባደረጉት ጥናት ገልፀዋል። ሳይንቲስቶቹ 14 የተለያዩ ሙዚቃዎችን በመጠቀም በሩዝ ሜዳ ላይ ሙዚቃ በመጫወት ጥናቱን ያካሄዱ ሲሆን። ግኝቶቹ ሙዚቃው አትክልቶችን እንዲበቅሉ የረዳቸው እና እንዲያውም ተክሎች "መስማት" እንደሚችሉ የሚያሳይ ማስረጃ እንደሆነም ገልፀዋል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#Ethiopia #waliya_entertainment
🔥🔥ነገ ማታ🔥🔥
🔥🔥ተወዳጅ የድሮ ሙዚቃዎችን በሚገርም ድምፅና ብቃት የተጫወተው የ ጴጥሮስ ማስረሻ የሙዚቃ ከቨር ነገ ከአመሻሹ 12 ሰአት ላይ በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል።

👉 ለማየት የዩቲዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያርጉ👇👇
https://www.youtube.com/@waliyaent?sub_confirmation=1

#waliya_entertainment #coversongs
መልካም የእረፍት ቀን!!!
Happy Weekend !!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
የግርማ ተፈራ አልበም ምርቃት ዛሬ ይካሄዳል።

በቅርብ ከወጡት አልበም ውስጥ በጣም ተወዳጅንን ካገኙት አንዱ የሆነው የግርማ ተፈራ አልበም ዛሬ፣ ቅዳሜ ምሽት በማርዮት ሆቴል ሊመረቅ ነው።

በዝግጅቱም ላይ እራሱ ግርማ ተፈራን ጨምሮ ፀሃዬ ዬሃንስ፣አብዱ ኪያር፣ዳዊት ፅጌ፣ኒና ግርማ እንዲሁም ወንድሙ መሳይ ተፈራም የራሳቸውን ስራ የሚያቀርቡ ይሆናል።

አዘጋጆቹ እንደገለፁት መግቢያ ብር 2,500.00 ሲሆን በነፃ ደግሞ የአልበሙ ሲዲም እንደሚሰጥ ገልፀዋል።

ግርማ ተፈራ ካሳ - የአባቱ ልጅ ።
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#waliya_entertainment #Girma_tefera
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥
ሙሉውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇
https://youtu.be/bpvLyXPxh0Y
1
ቴዲ አፍሮ ይግባኝ ተጠየቀበት

የፌዴራሉ ፍርድ ቤት ጥቅምት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በዋለዉ ችሎት ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የሰጠዉን የፍርድ ዉሳኔ በመቃወም ላየን ፕሮሞሽን በጠበቃዉ በኩል ይግባኝ ጠይቋል።

ከአራት ዓመት በፊት የካቲት 14 ቀን 2012 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ በተደረገዉ "የኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ጉዞ" የሙዚቃ ኮንሰርት ከሚገኘው ገቢ አዘጋጁ ላየን ፕሮሞሽን ኃ/ የተወሰነ የግል ማህበር ለድምፃዊ ቴዲ አሥር ሚሊዮን ብር ለመክፈል በፅሑፍ እና በቃል ተደርጓል ያለዉን የዉል ግዴታ ተፈፃሚ ሊሆን አልቻለም በሚል ጉዳዩን ወደ ፍርድቤት በመዉሰድ ላለፉት አራት ዓመታት ክርክር ሲደረግበት ቆይቷል።

በዚህ ሂደት ፍርድቤቱ ጥቅምት ወር በተሰየመዉ ችሎት ላየን ፕሮሞሽን እና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ከኮንሰርቱ የተገኘውን 10 ሚሊዮን እኩል እንዲካፈሉ በሚል ብይን መስጠቱ ይታወሳል ።

ህዳር 12፤2016 ዓ.ም. ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት ለፍትሃብሔር ይግባኝ ሰሚ ችሎት በቀረበው አቤቱታ “በህጋዊ አካል በታተመው መግቢያ ትኬት አማካኝነት የታደሙ ሰዎች ቁጥር የተረጋገጠ ሆኖ ሳለ ፍርድቤቱ ከህጋዊ ማስረጃ ይልቅ በግምት የተመሰረተ የሰጠዉ ፍርድ ጉድለት አለበት ፣ የፅሑፍ ውል የለም ካለ በኋላ መልሶ የቃል ውል አለ በማለት መልስ ስጪው ( ቴዲ አፍሮ) በክሱ መሠረት ያላስረዳውንና በክሱ ያልተመለከተውን አምስት ሚሊዮን ብር ይግባኝ ባይ ለመልስ ሰጪ ከወለድና ካስከተለው ወጪና ኪሣራ ጭምር ሊከፍል ይገባል በማለት የሰጠው ፍርድ ጉድለት ያለበት ነው ተብሎ እንዲሻር” የሚሉት ይገኙበታል ።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
ቬሮኒካ አዳነ በህመም ምክንያት ዝግጅቶቿን ማቅረብ እንዳልቻለች አስታወቀች።

እንደሚታወቀው ቬሮኒካ አዳነ ዝግጅቶቿን በአሜሪካ በተለያዩ ከተማዎች ለማቅረብ አሜሪካ በቅርቡ መግባቷ የሚታወቅ ነው። ነገር ግን ባጋጠማት ህመም ምክንያት ዝግጅቷን በበቂ ሁኔታም ማቅረብ እንዳልቻለች በማህበራዊ ገጿ ላይ እንዲህ ስትል አስታውቃለች።

"NOVEMBER 25 ዳላስ ላይ ሾ እንዳለኝ አሳዉቄ ነበር; ፎቶ ላይ እንደምታዩት ከባድ ነገር ቢያጋጥመኝም ዳላስ ላይ የምትገኙ ቤተሰቦቼን ላለማስከፋት ቦታዉ ላይ ተገኝቼ ነበር; ለመዝፈን ብሞክርም ለመዝፈን አልቻልኩም ; ዳላስ የሚገኙ ኢትዮዽያዉያን እና ኤርትራዉያንም ቦታዉ ላይ መገኘቴን ብቻ ተረድተዉ መናገር ከምችለዉ በላይ ፍቅር እና ክብር ሰተዉኝ ቆንጆ ጊዜ አብረን አሳልፈናል; መጨረሻ ላይም የአቅሜን 6; 7 ዘፈን ተጫዉቼ ወርጃለዉ።

ዳላስ የምትገኙ ቤተሰቦቼ በድጋሚ ይቅርታ 🙏🏽 እክሳችዋለዉ ❤️❤️❤️"
ስትል መልክቷን አስተላልፋለች።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#waliya_entertainment #Veronica_adane
አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ ድጋሚ በመድፈር ወንጀል ክስ ተመሰረበት

አንዲት ሴት በአውሮፓውያኑ 1991 የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኙ ሾን ‘ዲዲ’ ኮምብስ ማደንዘዣ ሰጥቶኝ ወሲባዊ ጥቃት አድርሶብኛል ስትል ከሰሰች።

የራፐሩ ተወካይ ጠበቃ አዲሱን ክስ “የፈጠራ ወሬና የማይታመን ነው” ብለውታል።

“ይህ በግልጥ ገንዘብ ለማግኘት የሚደረግ ሙከራ እንጂ ሌላ ምንም ዓላማ የለውም” ይላል የራፐሩ ቃለ አቀባይ ለቢቢሲ የላኩት መግለጫ።

መዝገቡ እንደሚለው ጥር 3/1991 ከሳሿ “እያመነታች” ሾን ኮምብስን ከምትሰራበት አንድ ሐርለም የሚገኝ ሬስቶራንት ለማግኘት ቀጠሮ ያዘች።

እሷ እንደምትለው በቀጠሯቸው ወቅት ዲዲ ተከሳሿ “መቆምም ሆነ መራመድ እስኪሳናት ድረስ” መርዟታል።

ከዚያም ወዳረፈበት ሆቴል ይዟት ሄዶ ወሲባዊ ጥቃት እንደፈፀመባት የክስ መዝገቡ ያትታል።
ከሳሿ፤ ራፐሩ ድርጊቱን በቪድዮ ካሜራ በድብቅ ቀርፆ ካስቀረ በኋላ ለሌሎች ሰዎች ማሳየቱን ትናገራለች።

ሾን ‘ዲዲ’ ኮምብስ በወሲባዊ ጥቃት ተጠርጥሮ በአንድ ወር ውስጥ ክስ ሲቀርብበት ይህ ሁለተኛው ነው።

ካሳንድራ ቬንቹራ ባለፈው ሳምንት የራፕ ሙዚቃ ጉምቱ እየተባለ የሚጠራው ዲዲን በመድፈር እና በወሲብ ዝውውር በፌዴራል ፍርድ ቤት መክሰሷ አይዘነጋም።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#waliya_entertainment
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ዘማሪ መሆን እንደምትፈልግ ገለፀች፣ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር በነበራት ቆይታ ዘማሪ ለመሆን እንደምትፀልይ ተናግራለች። «እግዚዓብሔርን አምነዋለሁ እሱ ደጅ ቆሜ እንደማገለግለው፣ እሱን ለማድረግ እኔ ሰው ነኝ በስጋ ነው የምኖረው፣ ወደ መንፈሳዊ የሚያደርገኝ ፈጣሪ ስለሆነ ፀልያለሁ፣ እሱን ለማገልገል ያብቃኝ፣ ዘማሪ ሆኜ በሰይፉ ሾው ላይ ለመቅረብ ያብቃኝ!» ብላለች።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#waliya_entertainment #veronica_adane
👍1
የግርማ ተፈራ የአልበም ምርቃት ዝግጅት በጥሩ ሁኔታ ተጠናቀቀ።

ከትናንት ወዲያ በተካሄደው የግርማ ተፈራ ግን የትሐገር? የሚለው የአልበም ምርቃት ዝግጅቱ በ ማሪዬት ሆቴል በአሪፍ ሁኔታ መጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን።

ይህንንም አስመልክቶ ድምፃዊ ግርማ ተፈራ ካሣ በ ሶሻል ሚዲያ ገፁ ላይ በዝግጅቱ ላይ ለተሳተፉት ሁላ ምስጋና አቅርቧል።

   "በትላንትናው ዕለት ማለትም ቅዳሜ ህዳር 15 በማሪዮት በተደረገው የ "ግን የት ሀገር" አልበም ምርቃት ላይ በመገኘት አክብሮታችሁን ላሳያችሁኝ አድናቂዎቼ እጅግ ዝቅ ብዬ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ደረጃውን የጠበቀ ሙዚቃ በማቅረብ ከተሰራ አይቀር እንደዚህ ነው ያስባለ ብቃት ላሳዩት ብቁ ሙዚቀኞችን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። ለጆሮ የሚጥም የተዋሀደ ድምፅ ላሰማን (Sound Man) ሲሳይ ምስጋናዬ ይድረስህ። ምሽቱ ልዩ እንዲሆን ከጎኔ በመሆን ከፍ ላደረጋችሁኝ የሙያ ጓደኞቼ ፀሐይ ዮሐንስ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ፍቅርዓዲስ ነቅዓጥበብ፣አብዱ ኪያር፣ዳዊት ፅጌ፣ ኒና ግርማ፣ሚካኤል በላይነህ፣ ሄኖክ አበበ፣መሳይ ተፈራ፣ተአምር ግዛውና አሸናፊ ለገሰ አመሰግናለሁ የሚለው የምስጋና ቃል ቢያንስብኝም ማለት የምችለው እሱን ነውና ከልቤ አመሰግናለሁ።

መድረኩን ለመራልኝ ከጓደኛ አልፎ ወንድሜ ለሆነው  ታምሩ ብርሃኑና ለዲጄ ዊሽ ምስጋናዬ ይድረሳችሀ።"

ሲል የምስጋና መልእክቱን አስተላልፏል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#waliya_entertainment #Girma_tefera
🥰1
እስኪ የምትወዱት በላይክ ግለፁለት!!!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Today's Best photo🥰🥰🥰

Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent?sub_confirmation=1

#photo #photographychallenge
#photooftheday #photochallengesmilechallengetoday
#waliya_entertainment #dawit_tsige
👍4