Waliya Entertainment
287 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
🔥🔥ነገ ማታ🔥🔥
🔥🔥OLDIES COVER SONG🔥🔥

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#coversongs #waliya_entertainment
በአይነቱ ለየት ያለ የኢንፍሎይንሰሮች የዳንስ ውድድር ሊካሄድ ነው።

በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፅኖ ፈጣሪዎች የዳንስ ውድድር ሊካሄድ ነው። ዝግጅቱም ንጉስ ማልት የሚያዘጋጀው ሲሆን ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ከቀኑ 10 ሰአት ላይ የሚጀምር ይሆናል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#coversongs #waliya_entertainment
ራፕ ጋድ የተሰኘው የኤሚንየም ዘፈን በአንድ ዘፈን ውስጥ ወደ 1560 ቃላቶችን እንደያዘ ያውቃሉ?

ታዋቂዉ ራፐር ኤምኒየም ሁለት የ ጂኒየስ ዎርልድ ሪከርድን የሰበረ ሲሆን አንደኛው በአንድ ዘፈን ዉስጥ ብዙ ቃላቶችን በመጠቀም ማለትም ወደ 1560 ቃላቶችን በመጠቀምና እንዲሁም በጣም ፈጣኑ ራፕር በመሆን ማለትም በ30 ሰከንድ ውስጥ 225 ቃላቶችን ራፕ በማረግም ሪከርድ ሊሰብር ችሏል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#eminem #waliya_entertainment
እውቁ የሂፕ ሃፕ አቀንቃኝ ስኑፕ ዶግ ማጨስ ለማቆም ወስኛለሁ አለ

በከፍተኛ የማሪዋና ተጠቃሚነቱ የሚታወቀው እውቁ አሜሪካዊ አቀንቃኝ ስኑፕ ዶግ ዕጽ ማጨስ ለማቆም መወሰኑን አሳወቀ።

የሂፕ ሃፕ ሙዚቃ ኮከቡ ብዙዎችን ያስደነቀውን ውሳኔውን በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ይፋ አድርጓል።

“ብዙ ካሰብኩበት እና ከቤተሰብ ጋር ከተመካከርኩ በኋላ ማጨስ ለማቆም ወስኛለሁ” ብሏል።

ስኑፕ ዶግ ምን ከማጨስ እንደሚቆጠብ ያለው ነገር የለም። አንዳንዶችም አቀንቃኙ የሰጠው አስተያየት ፌዝ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አላቸው።

“ሊፍስ ባይ ስኑፕ” የተሰኘ የካናቢስ [ሃሺሽ] ምርቶች መሸጫ ኩባንያ ያለው አቀንቃኝ የሰጠውን አስተያየት መቀበል ያልቻለው አንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ “ስኑፕ ያለ ጭስ ማለት ምድር ያለ ውሃ እንደማለት ነው” የሚል አስተያየት ሰጥቷል።

እውቁ የሬጌ ሙዚቀኛ የቦብ ማርሊ ልጅ የሆነው ሮ ማርሊ ደግሞ “ከአሁን በኋላ በአጎቴ ቤት ሥጋ ጠብሰን ላንበላ ነው” ብሏል።

ሁሌም በጭስ ውስጥ ሆኖ የሚታየው ስኑፕ ከፍተኛው የካናቢስ አጠቃቀሙ በሙዚቃ ሥራዎቹ እና በሚሰጣቸው ቃለ መጠይቆች ላይ ይታያል።

የ52 ዓመቱ ራፐር እአአ 1992 ላይ ያሳተመው የመጀመሪያው 'ዘ ክሮኒክ' የተሰኘው አልበሙ እንኳ መጠሪያው ከፍተኛ ጥራት ያለው ማሪዋና እንደማለት ነው።
ስኑፕ በበርካታ የሙዚቃ ሥራዎቹ ካናቢስ እንደሚያጨስ፤ ካናቢስ ማጨስ ጥሩ ስሜት ውስጥ እንደሚከት ብዙ ብሏል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#snoopdogg #waliya_entertainment
🚀 Subscribe to our YouTube channel now – Your journey begins here!

Click here 👉 https://www.youtube.com/@waliyaent
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቬሮኒካ አዳነ ኮንሰርት ቀኑ ደረሰ።

ስሜት ቀስቃሽ የሆነችው ዘፋኝ ቬሮኒካ አዳነ በጥቁሮች አርብ በሚባለው ቀን ህዳር 24 በዋሽንግተን ዲሲ በአለም ታዋቂ በሆነው የፕሪቪሌጅ ዲሲ ቦታ ለመጀመሪያ ጊዜ ዝግጅቷን ልታቀርብ ነው።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#veronica_adane #waliya_entertainment
👍21
በኢትዮጵያ አወዛጋቢ የነበረው ሬማ ለንደን ላይ ባቀረበው የሙዚቃ ዝግጅት መነጋገሪያ ሆነ

ሬማ 20 ሺህ ታዳሚዎችን የመያዝ አቅም ባለው የለንደኑ '02 አሬና' ባቀረበው የሙዚቃ ሥራው ወቅት “ሰይጣናዊ እና የኢሉሚናቲ መልክቶችን አንጸባርቋል” የሚሉ ቅሬታዎች ከተሳታፊዎች እና ከአድናቂዎቹ ቀርቦበታል።

ሬማ ከቀናት በፊት ለንደን ውስጥ ባቀረበው የሙዚቃ ዝግጅቱ መጀመሪያ ላይ በፈረስ አምሳል በተሠራ ሐሰተኛ ፈረስ ላይ ተቀምጦ በሚብለጨለጭ ብርሃን ውስጥ ሆኖ ይታያል።

የሚያበሩ ዐይኖች እና ጋማ ያለው ሲሆን እንዲሁም የፊት እግሮቹን ወደ ላይ የሰቀለ በሚመስለው ፈረስ ላይ የተቀመጠው ሬማ፤ ጭንቅላቱን ጨምር የሚሸፍን ጥቁር ገዋን የለበሰ ሲሆን ፊቱ ላይ ደግሞ ደማቅ ቀለማት ያሉት ጭምብል አጥልቆ ታይቷል።

ሬማ በሳምንቱ መጀመሪያ ማክሰኞ ኅዳር 4 ያቀረበው ኮንሰርት የመግቢያ ቲኬቱ ቀድሞ ተሽጦ ያለቀ ሲሆን፣ በእውቁ የለንደን የሙዚቃ ሥራዎች የሚቀርቡበት 02 አሬና ሙሉ ታዳሚ በማግኘት ከጥቂት አፍሪካውያን አርቲስቶች መካከል አንዱ ሆኗል።

ሬማ በዕለቱ ሁለተኛውን ዙር የሙዚቃ ሥራውን ማቅረብ የጀመረው ደግሞ በሌሊት ወፍ አምሳያ የተሰራ ግዙፍ ሐሰተኛ የለሊት ወፍ ላይ ቆሞ ነው።
ከዐይኖቹ ደማቅ ቀይ ብርሃን የሚያወጣው እና ክፍንፎቹን በዝግታ የሚያማታው ግዙፍ የሌሊት ወፍ ላይ የቆመው ሬማ ከመሃል ጭንቅላቱ የሚነሳ ባለ ብረት ትልቅ መነጻር አድርጎ ታይቷል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#rema #waliya_entertainment
👍1
የኪነ ጥበብ ምሽት

🎯 የነፍስ ምግብ ይመገቡ ዘንድ ተጠርተዋል

#Ethiopia | የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰርከስ ማኅበር ጥምረት ጋር በመተባበር ድንቅ የሆነ የኪነ ጥበብ ምሽት አዘጋጅቶ እርስዎን ሲጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው።

ማክሰኞ ህዳር 11 ቀን፣ 2016 ዓ.ም
ከቀኑ 11:00 ተገኝተው የነፍስ ምግብ ይመገቡ ዘንድ ተመርጠዋል።

እንደ ማስታወሻ፥
ዝግጅቱ የሚካሄደው ስድስት ኪሎ ካምፖስ በሚገኘው፣
ውብ በሆነው እና ፋውንቴኑ በሚገኝበት ስፍራ በመሆኑ፤
የህዳርን ቅዝቃዜ የሚቋቋም ሙቀት፣ የሚሰጥ ልብስ ይለብሱ ዘንድ ይመከራሉ።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent #waliya_entertainment
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥
ሙሉውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇

https://youtu.be/GjJFf8nJ0G0
1👍1
ዳዊት ፅጌ ለመጀመሪያ ጊዜ በዙሪክ ሲዊዘርላንድ ኮንሰርቱን ሊያቀርብ ነው።

ተወዳጁና ታዋቂው ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ከ የኔ ዜማ ባንድ ጋር በመሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በስዊዘርላንድ ኮንሰርቱን ሊያቀርብ እንደሆነ አዘጋጆቹ ገለፁ። ዝግጅቱም በኢትዮጵያ ሰአት ታህሳስ 13, 2016 አልያም በውጭ አቆጣጠር December 23, 2023 የሚቀርብ ይሆናል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent #waliya_entertainment
1
#Neway_debebe የኔ ደሃ በተሰኘው ዘፈኑ ላይ እንዲህ ብሎ ቅኔን ተቀኝቶ ነበር።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#waliya_entertainment #Ethiopia
#ይመልሱ_ይሸለሙ
የባለፈው ሳምንት ጥያቄዉን ከመለሱት ዉስጥ የ 100ካርድ ተሸላሚዎች
1, Alemaw Asegdom
2, Yasin Mensur
3, Desalegn S Ewnetu

ሲሆኑ አሸናፊዎቹም ስልክ ቁጥራችሁን ኢንቦክስ በማረግ ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ።

👉 በየሳምንቱ ጥያቄ በመመለስ ይሸለሙ

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia #waliya_entertainment #Elias_Melka
ጊልዶ ካሳ ጋር ነጠላ ዜማ ለመስራት 60ሺህ ብር ያስፈልጋል።
#waliya_entertainment
አንድ ሰው ዘፈን ልስራ ብሎ ቢነሳሳ ግጥም፣ ዜማ፣ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ በአጠቃላይ ጊልዶ ጋር ለመስራት 60 ሺህ ብር እንደሚያስከፍል ጊልዶ ከኢትዮጲካሊንክ ጋር በነበረው ቆይታ ተናግሯል።