« ይለያል » የድምፃዊ ቴዎድሮስ አስፋ (ቴዲ ዮ) አልበም ለገበያ ሊቀርብ ነው።
#Waliya_Entertainemnt | ድምፃዊ ቴዎድሮስ አስፋ(ቴዲ ዮ) ከዞጃክ ወርልድ ዋይድ ጋር በመተባበር « ይለያል » የተሰኘውን እና ሦስተኛ አልበሙን ወደ ሕዝብ ለማድረስ አለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀ የሙዚቃ አልበም አሰናድቶ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን እና በቀጣይ ሳምንት ለአድማጭ ተመልካች እንደሚደርስ ድምጻዊው በዛሬ እለት በማርዮት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አሳውቋል።
አዲሱ የሙዚቃ አልበሙ 10 ሙዚቃዎችን አካቶ የቀረበው ሲሆን በዚህ የሙዚቃ አልበም በአጃቢነት ላይ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል ፣ ካስማሰ ፣ ቃል ኪዳን ፣ ኩል ሱሬ እና እዮቤድ ተሳትፈውበታል።
በአይስ እና በአማዞን ላይ በቀጣይ ጥር 1 ቀን 2016ዓ.ም በይፋ የሚለቀቀው አዲሱ የድምፃዊ አርቲስት ቴዎድሮስ አስፋ (ቴዲ ዮ) አልበም ስራዎች ውስጥ ሦስቱ የቪዲዮ ክሊኘ እንዳለው ድምጻዊው የገለጸ ሲሆን በቅንብር እና በሚክሲንግ ስራ ላይ ቢግ ባድ ሳውድ ተሳትፈውበቷል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #teddyo

🥰1👏1
"እየመጣ ነው"
#Waliya_Entertainemnt : በእናትዋ ጎንደር እና በካሲናው ጎጃም የምናውቀው ተወዳጁ አስቻለው ፈጠነ "አስቻለ" የተሰኜው አልበሙን ጥር 3/2016 ዓ/ም ለአድናቂዎቹ ሊያደርስ መሆኑን አርቲሥቱ ተናገረ።
"አስቻለ ከተማ ገባና፤ አስቻለ ምዘፍን ነኝ አለና፤
አምበለበላት ክራሪቱን፤ ይኼው ከእናንተ ፊት ቆመና።"
አስቻለው ፈጠነ
ጥር 3/2016 ዓ.ም.
ሁሌም አዲስ እሳቤ‼️ ሁሌም አዲስ እይታ‼️

#Waliya_Entertainemnt #Music #enatwa_gonder

👍1
ዬሃና ሳህሌ እና አብይ ኦስማን በዚህ ሳምንት አርብ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በማሪዬት ሆቴል (አይቪ ላውንጅ) እናንተን በ RnB እና በ Soul ሙዚቃዎች ለማዝናናት ተዘጋጅተዋል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music_Events #Waliya_Entertainemnt #Music

ይምጡና ከኛ ጋር ይዝናኑ ያክብሩ!
ዛሬ ሃሙስ አመሻሽ ላይ ልዩ የሆነውን የ ገና የጃዝ ዝግጅት በ @atomosphere251 ከማራኪ ኢትዮ-ጃዝ ሙዚቀኞች ጋር ያክብሩ።
ዝግጅቱ ዛሬ ማታ 1:30 ላይ ይጀምራል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music_event #Waliya_Entertainemnt #Music

''ነጮቹ በአማርኛ ፅፈህ ፈርምልን ነው ሲሉኝ የነበረው '' ሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ
ጋሽ ዳዊት ይፍሩ በሲውዲን 3 ከተሞሞች
በኡምዮ ፣ጉተንበርግ እና ፋሽን በተባሉት የተሳካ ኮንሰርት አቅርበው ተመልሰዋል ።
በሰላም ኢትዮጵያ አመካኝነት ከ40አመት በፊት ለአድማጮች ደርሶ የነበረው በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበረ አልበማቸውን ድጋሚ የሸክላ ህትመት እንዲያገኝ በማድረግ ወደ ሙዚቃ ወዳጅ ደርሷል ።
የእሳቸው ፍላጎት ኢንስትሮመንቱን በድጋሚ ቴክኖሎጂው በደረሰበት የእድገት ደረጃ ተጠቅመው መስራት ቢሆንም ሰላም ኢትዮጵያ ግን ምንም ሳይነካ በድጋሚ ወደ አድማጮች ማድረስን በመምረጡ ሸክላው ታትሟል ።
ይህን በማስመልከት በ3 የሲውዲን ከተሞች ላይ የሙዚቃዝግጅት ከ5 ባለሙዪዬጋር በጋራ በመሆን አቅርበው ተመልሰዋል ።
ጋሽ ዳዊት እንደተናገሩት የቲኬት ሽያጭ የተጠናቀቀው ከሙዚቃ መቅረብያው ቀድሞ እንደነበር ገልፀዋል።
2 ሰዐት የሚቆይ ዝግጅት ቢሆንም በታዳሚው ምክንያት ከ3 ሰዐት በላይ ማቅረባቸውን ተናግረዋል።
በመሳርያ ብቻ በተቀነባበረ ሙዚቃ ዝግጅት ስኬታማነቱ ላይ ጥርጣሬ የነበረኝ ቢሆንም ታዳሚያኑ 'ሙዚቃ አዋቂ' በመሆናቸው እንደሙዚቃው ጅረት ሲንቀሳቀሱ እንደነበረም ለዋልያ ኢንተርቴይመንት ተናግረዋል ።
በኮንሰርቱ መጠናቀቂያ ላይ ሸክላ ሙዚቃውን የገዙ ሁሉ በእንግሊዝኛ ሳይሆን በአማርኛ እንድፅፍላቸው ሲጠይቁኝም ነበር ብለዋል ።
Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Dawit_yifru

🎄እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ🎄
ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በአዳዲስ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞች ወደእናንተ ለመድረስ ዝግጅቶቻችንን እየጨረስን መሆኑን ለመላው ተከታዮቻችን ለማሳወቅ እንወዳለን!!!
እስከዛው ድረስ የተለያዩ የሙዚቃ ስራዎች እና አዝናኝ ፕሮግራሞች እንዲደርሶት ካሁኑ የማህበራዊ ድረ ገፆቻችንን በመከተል ድጋፎን ያሳዩን።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

❤1
የገና የገበያ ዋጋ!!!
በመጪው እሁድ የሚከበረውን የገና በዓልን አስመልክቶ ዋልያ ኢንተርቴይመንት በገበያዎች ላይ ተዟዙሮ ቅኝት አድርጓል፡፡
ዶሮ - እንደየመጠናቸው ከ600 ብር አንስቶ እስከ 850 ብር
አንድ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት - 115 ብር
አንድ ኪሎ ድፍን ኮረሪማ - 350 ብር
አንድ ኪሎ የተፈለፈለ ኮረሪማ - 700 ብር
አንድ ኪሎ ለጋ ቅቤ - 850 እስከ 900 ብር
አንድ ኪሎ መካከለኛ ቅቤ 750 እስከ 800 ብር
አንድ ኪሎ በሳል ቅቤ 700 እስከ 750 ብር
አንድ ኪሎ ነጭ ሽንኩርት - 250 ብር
ዕጣን - እንደ አይነታቸው ከ150 ብር አንስቶ እስከ 2 ሺሕ ብር በሩብ ኪሎ እየተሸጡ ይገኛሉ፡፡
እስቲ እናንተም ባላችሁበት አካባቢ እና ገበያ የበዓል የሸቀጦች ዋጋ ምን ይመስላል የሚለውን ትዝብታችሁን በሀሳብ መስጫው ላይ ያጋሩን፡፡ መልካም በዓል ከዋልያ ኢንተርቴይመንት!

በአልን አስመልክቶ ዛሬ ማታ ላይ በ DE LEOPOL ሆቴል ሊካሄድ የነበረው ኮንስርት ተሰረዘ
ዛሬ ማታ ታህሳስ 28 ቀን ሃና ግርማ ፣ መሳይ ተፈራን ጨምሮ የተለያዩ ድምፃዊያን የሚሳተፉበት በ DR LEOPOL ሆቴል የገና ዋዜማን አስመልክቶ ሊዘጋጅ የነበረው የሙዚቃ ዝግጅት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ድምፃዊት ሃና ግርማ በ ፌስቡክ ገጿ እንዲህ ስትል አሳውቃለች።
"ውድ ቤተሰቦቼ መጪውን በዓል አስመልክቶ ታህሳስ 28 ቀን በ DE LEOPL ሆቴል ኮንሰርት ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እንደጨረስን ይታወቃል ነገር ግን ከናንተ ውድ ቤተሰቦቼ በደረሰኝ ቅን እና መልካም አስተያየተ መሰረት ከፕሮግሙ አዘጋጆች እና ከፕሮሞተሮቹ ጋር በመማካከር ልናቀርብ የነበረውን ኮንሰርት ላልተወሰነ ጊዜ እንዳራዘምነው ከታላቅ ይቅርታ ጋር ላሳውቃችሁ እወዳለው!! ለምታሳዩኝ መልካም ድጋፍ እያመሰገንኩ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳቹ እያልኩ መልካም ምኞቴን አገልፃለው"
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #hana_girma

ደሞ አዲስ የተሰኘው የድምፃዊያን ውድድር ነገ ሊጀምር ነው።
ያሬድ ነጉ፣ የሺ ደመላሽ እና ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) በዳኝነት የሚመሩትና 24 ድምፀ መረዋ ተወዳዳሪዎች የሚፋለሙበት «ደሞ አዲስ» የተሰኘው የሙዚቃ ተሰጥዖ ውድድር ነገ በዕለተ ገና ከ9 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን እንደተላለፍ ተገለፀ።

ልጅ ሚካኤል ከአሜሪካ ፣ ሲአትል (ዋሽንግተን)
"በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪ ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ የሀገር ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን የውልደት በዓል በደህና ጠብቆ አደረሳችሁ አደረሰን በረከት የሞላበት ደስ የሚል ገና ይሁንላችሁ መልካም ዋሉ💫❤️🙏🏾"
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #lij_mic