Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
በአልን አስመልክቶ ዛሬ ማታ ላይ በ DE LEOPOL ሆቴል ሊካሄድ የነበረው ኮንስርት ተሰረዘ

ዛሬ ማታ ታህሳስ 28 ቀን ሃና ግርማ ፣ መሳይ ተፈራን ጨምሮ የተለያዩ ድምፃዊያን የሚሳተፉበት በ DR LEOPOL ሆቴል የገና ዋዜማን አስመልክቶ ሊዘጋጅ የነበረው የሙዚቃ ዝግጅት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ድምፃዊት ሃና ግርማ በ ፌስቡክ ገጿ እንዲህ ስትል አሳውቃለች።

"ውድ ቤተሰቦቼ መጪውን በዓል አስመልክቶ ታህሳስ 28 ቀን በ DE LEOPL ሆቴል ኮንሰርት ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እንደጨረስን ይታወቃል ነገር ግን ከናንተ ውድ ቤተሰቦቼ በደረሰኝ ቅን እና መልካም አስተያየተ መሰረት ከፕሮግሙ አዘጋጆች እና ከፕሮሞተሮቹ ጋር በመማካከር ልናቀርብ የነበረውን ኮንሰርት ላልተወሰነ ጊዜ እንዳራዘምነው ከታላቅ ይቅርታ ጋር ላሳውቃችሁ እወዳለው!! ለምታሳዩኝ መልካም ድጋፍ እያመሰገንኩ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳቹ እያልኩ መልካም ምኞቴን አገልፃለው"

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #hana_girma