''ነጮቹ በአማርኛ ፅፈህ ፈርምልን ነው ሲሉኝ የነበረው '' ሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ
ጋሽ ዳዊት ይፍሩ በሲውዲን 3 ከተሞሞች
በኡምዮ ፣ጉተንበርግ እና ፋሽን በተባሉት የተሳካ ኮንሰርት አቅርበው ተመልሰዋል ።
በሰላም ኢትዮጵያ አመካኝነት ከ40አመት በፊት ለአድማጮች ደርሶ የነበረው በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበረ አልበማቸውን ድጋሚ የሸክላ ህትመት እንዲያገኝ በማድረግ ወደ ሙዚቃ ወዳጅ ደርሷል ።
የእሳቸው ፍላጎት ኢንስትሮመንቱን በድጋሚ ቴክኖሎጂው በደረሰበት የእድገት ደረጃ ተጠቅመው መስራት ቢሆንም ሰላም ኢትዮጵያ ግን ምንም ሳይነካ በድጋሚ ወደ አድማጮች ማድረስን በመምረጡ ሸክላው ታትሟል ።
ይህን በማስመልከት በ3 የሲውዲን ከተሞች ላይ የሙዚቃዝግጅት ከ5 ባለሙዪዬጋር በጋራ በመሆን አቅርበው ተመልሰዋል ።
ጋሽ ዳዊት እንደተናገሩት የቲኬት ሽያጭ የተጠናቀቀው ከሙዚቃ መቅረብያው ቀድሞ እንደነበር ገልፀዋል።
2 ሰዐት የሚቆይ ዝግጅት ቢሆንም በታዳሚው ምክንያት ከ3 ሰዐት በላይ ማቅረባቸውን ተናግረዋል።
በመሳርያ ብቻ በተቀነባበረ ሙዚቃ ዝግጅት ስኬታማነቱ ላይ ጥርጣሬ የነበረኝ ቢሆንም ታዳሚያኑ 'ሙዚቃ አዋቂ' በመሆናቸው እንደሙዚቃው ጅረት ሲንቀሳቀሱ እንደነበረም ለዋልያ ኢንተርቴይመንት ተናግረዋል ።
በኮንሰርቱ መጠናቀቂያ ላይ ሸክላ ሙዚቃውን የገዙ ሁሉ በእንግሊዝኛ ሳይሆን በአማርኛ እንድፅፍላቸው ሲጠይቁኝም ነበር ብለዋል ።
Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Dawit_yifru

👍1