አስቴር አወቀ ከአሜሪካ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
"ውድ ወገኖቼ መልካም ገና!
እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን:: ይህን የገና በአል የሰላም እና የፍቅር እንዲሁም የአንድነት ያድርግልን::
Melkam Gena! Merry Ethiopian Christmas!
May the miracle, peace and promise of Christmas be with our beloved motherland Ethiopia, and bring countless blessings upon us this festive day! 🙏❤️"
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Aster_aweke

ጌታዬ የት አገኝህ ይሆን? እንማርበት ዘንድ ተጻፈ !
#Waliya_Entertainemnt : በአንድ ወቅት " ወይኒ " ብሎ በቁልምጫ ይጠራት የነበረውን ሰው ፍለጋ የወጣችው አስቴር አወቀ
.......
ጌታዬ የት አገኝህ ይሆን ?
የኖሩትን ህይወት ፡ ያሳለፉትን መልካም እና ጥሩ ያልነበሩ ጊዜያት ፡ ዜማ አድርገው ከሚሰሩ ድንቅ አርቲስቶች መሀል አስቴር አወቀ አንዷ ነች ። አስቴር እውነተኛ ፍቅርን ፍለጋ ስትዋትት መኖሯን የሚገልፁ ብዙ ዜማዎች ፅፋለች ። ከነዚህም መሀከል ዛሬ ልናይ ያሰብነው ፡ ወይ ኑሮ የሚለውን ዘፈኗን ነው ።
አስቴር ስለዚህ ስለማናውቀው እና ለአመታት በልቧ ይዛው ስለምትኖረው ሰው በትዝታ ወደኋላ ሄዳ እያስታወሰች በብዙ ዜማዎቿ ስትዘፍን የሰማናት ቢሆንም ፡ ሀገሬ የሚለው አልበም ላይ ራሷ ፅፋ በዘፈነችው ወይ ኑሮ በሚለው ልብ የሚነካ ዘፈን ላይ ግን ቁጭቷ ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ በተለየ ሁኔታ ነግራናለች ።
በዚህ ወይ ኑሮ በሚለው ዜማ ላይ አስቴር የምትነግረን ፡ ከአመታት በፊት አብሯት ስለነበረውና እጅግ አድርጎ ያፈቅራት ስለነበረ ሰው ነው ።
ይህ ሰው ሌላው ቀርቶ አስቴር የሚለው ስም የልቡን አላደርስ ብሎት አዲስ ስም ሁሉ አውጥቶላት ነበር ። ይህ ሰው የአስቴር የሳቋ እና የደስታዋ ምንጭ ነበር ። ሁሌም አዲስ በሆነ ፍቅር ይወዳታል ።
" አንድ ሰው ነበረ ሁሌ ሚያሳስቀኝ
ስወጣ ስገባ ወይንሸት የሚለኝ "
.....
ሆኖም ፡ አብረው በነበሩበት ሰአት ይህን ፡ እመቤቴ እያለ ፡ በክብርና በፍቅር የሚንከባከባትን ፡ ወይንዬ ብሎ በቁልምጫ የሚጠራትን ሰው ፡ ለሱ የሚገባውን ፍቅር ልትሰጠው አልቻለችም ነበር ። እናም ተለያዩ ።
በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆነው አመታት አለፉ ። ጊዜው እየሄደ አስቴርም ልብ እየገዛች ስትመጣ ያንን በፍፁም ፍቅርና አክብሮት ፡ ወይኒ እያለ በአዲስ ስም የሚጠራትን ያን ሰው መናፈቅ እና ዳግም ልታገኘው መመኘት ጀመረች ።
አብረው በነበሩበት ወቅት የፍቅር ትርጉሙ ተሰውሮባት በወደዳት ልክ ፍቅር አለመስጠቷ ቆጭቷት ምነው አሁን ባገኘሁትና እኔም ባፈቀርኩት ትላለች ።
" ይህን መንገደኛ ዘንድሮስ ናፈኩት
ባገኘሁትና ወይኑ ብዬ ባልኩት "
" ወይኒ ብሎ ጠርቶ ስም ያወጣልኝን
ሄጂ ፈልጋለሁ ባገኘው እንደሆን "
ሆኖም አመታት ተቀያይረዋል ። እና ፍለጋ የወጣችለት ያ ፡ ወይኒ ብሎ ከልቡ የሚያፈቅራትን ሰው አልተገኘም
" አላገኘሁትም የልቤን ወዳጅ
ስለሱ ሳወራ እኖራለሁ እንጂ "
እያለች ትቀጥልና ፡ መጨረሻ ላይ ልብ በሚነካ መልኩ የዘመናት ቁጭቷን በዚህ መልኩ ትነግረናለች ።
" ካገሬ ወጥቼ ኑሮን ሳሳድደው
ብቻዬን ቀረሁኝ ትዳርን ሳልይዘው
አላውቅበት ብዬ መንከባከቡን
ጌታዬ የምትለው አገኘ ይሆን "
እያለች አብረው በነበሩበት ሰአት እመቤቴ ሲላት ጌታዬ ብላ አለመጥራቷ ቆጭቷት ፡ ዛሬ ፡ ከአመታት በኋላ ፡ ምንም እንኳን አብሯት ባይኖርም .....ምንም እንኳን ከተለያዩ አመታት ቢያልፉም ፡..... እሷ ግን በሌለበት ጌታ ፣ ጌታዬ ፣ ጌቱ ትለዋለች ።
ከምር ይህ ነገር የዘላለም የልብ ሀዘኗ መሆኑን በሚያስታውቅ ሁኔታም ፡ ጌታዬ የት አገኝህ ይሆን ? በማለት ትጠይቃለች ።
እና የዚህን ዜማ የምትዘጋው እየደጋገመች
ቀረሁኝ ብቻዬን ትዳርን ሳልይዘው እያለች ነው
......
( በነገራችን ላይ በዚህ ሙድ እንደገና እንድትሰሙት ዜማውን ከዚህ ፅሁፍ ስር ኮመንት ላይ አድርገነዋል )
..........
ይህንን ከወጣ ከአመታት በፊት የሆነውን የአስቴርን ዜማ እንድናስታውስ ያደረገን ፡ ዝነኛው ኤፍሬም ታምሩ ፡ በአንድ ወቅት በሰይፉ ሾው ላይ ተናግሮት የነበረውና ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ተቆርጦ ያየነው አጭር ቪዲዮ ነው ።
በዚህ ቪዲዮ ላይ ሰይፉ ኤፍሬምን ስለቀድሞ ባለቤቱ ይጠይቀዋል ።
በቃለ መጠይቁ ላይ ሲስቅ ሲጫወት የነበረው ኤፍሬም ልክ ይህን ጥያቄ ሲሰማ ፊቱ በቁጭት ይዳምናል ። እናም በዚህ ስሜት ውስጥ ሆኖ ፡ በአንድ ወቅት አብራው ስለነበረች ባለቤቱ ይነግረናል ።
" ከባለቤቴ ጋር ከተለያየን ቆይተናል. .... እንጃ ባለቤቴ በጣም ጥሩ ባለቤት ነበረች. ብቻ ማንም ወንድ በሕይወቱ የሚመኘውና ማግኘት የሚፈልገው ዓይነት ሴት ነች. እንጃ ፡ ብቻ እኔ እሷን ለማድነቅ ቃል የለኝም ።
በጣም በጣም የእግዚያብሄር ሰው ነች ፡ ትእግስተኛ ነች ትዳሯን አፍቃሪ ነች ። ባሏን አክባሪ ነች
የፍቅር ተምሳሌት ነች በቃ ። የባል ዘውድ ነች ።
አለና ያቺን ሴት ማጣቱ የእግር እሳት ሆኖበት እንደቆየ በሚያስታውቅ መልኩ ፡ በቁጭት ስሜት በረጅሙ ተንፍሶ
She was everything for me , በጣም ነበር የምንዋደደው ፡ ግን በቃ እግዚያብሄር አመጣ ፡ እግዚያብሄር ወሰደ አብረን መኖር አልቻልንም ። ተለያየን ፡ ከዛ በኋላ እሷም ሌላ ህይወት ውስጥ ናት እኔም እንግዲህ ሌላ ህይወት ውስጥ ነኝ ። እናም ባሰብኳት ቁጥር እግዚያብሄር የምትፈልገውን እንዲሰጣት ደስተኛ እንድትሆን እመኝላታለሁ እያለ ሲናገር ሲሰማ ፡ ከአመታት በኋላ ዛሬም ኤፍሬም ለዛች ፡ የባል ዘውድ ፡ ሲል የጠራትን ፡ ወንድ ሁሉ ሊያገኛት የሚፈልጋት እያለ የመሰከረላትን. .. እግዚያብሄርን የምትፈራ ባሏን ትዳሯን አክባሪ ሲል በአደባባይ የተናገረላትን ሴት በማጣቱ እንደሚቆጭ ነግሮናል ።
.........
የእነዚህ ከላይ ያነሳናቸው ተወዳጅ አርቲስቶች ፡ አስቴር በዜማዋ ፡ ኤፍሬም በዜማውና በቃለ መጠይቁ እንደነገረን ። በአንድ ወቅት በወጣትነት እድሜ አግኝተው ያጡት ፡ ቀምሰውት የነበረው እውነተኛ ፍቅር ከአመታት በኋላ ዛሬ ድረስ ቁጭቱ አብሯቸው እንዳለ የሚያሳይ ነው ።
ይህ ለሌላውም ትልቅ ትምህርት ነው ። ዛሬ አብራን ያለችውን ባለቤታችንን ፡ ወይም የፍቅር ጓደኛችን በእጃችን ላይ ስላለ ወይም ስላለች ቀላል ነገር ሊመስለን ይችላል ።
ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል ፡ ወይም ሴት ብትሄድ ሴት ትመጣለች በሚል ዛሬ በእጃችን ያለችውን ወርቅ ፡ በእጅሽ ላይ ያለውን መልካም አፍቃሪ መያዝ ካልቻልን ፡ እንደ አስቱዬ ፡ ከሄደ በኋላ ጌታዬ እያልን በቁጭት እና በትዝታ መብሰልሰል ይመጣል ። እንደ ኤፍሬም ፡ ከብዙ አመት በኋላ ያችን መልካም ሴት እያሰብን በሀሳብ በትዝታ መንጎድ ይከተላል ።
....
በእጃችን የያዝነው ወርቅ አንዴ ካመለጠ ፡ ሀብትም ፡ ዝናም ፡ ምንም ነገር አይመልሰውምና ፡ አብሮን ሳለ ፍቅር እንስጥ መልእክታችን ነው ።
(wasihune tesfaye)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

❤1
የሳሚ ዳን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
🌕 ክርስቶስ ተወልዷል 🌕
መልካም በአልን እመኝላችኋለሁ!!!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #samidan

የዳዊት ፅጌ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታች ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #dawit_tsige

የቴዲ አፍሮ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ።
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro

ተወዳጁ ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ (ካሴዬ) በአልን ከተቸገሩ ወገኖቻችን ጋር ምሳ በማብላትና በመጎብኘት አሳለፈ
#Waliya_Entertainemnt | በእዚህ ከባድና ፈታኝ ወቅት በአልን ከተቸገሩና አስታዋሽ ካጡ ወገኖቻችን ጋር ቤት ያፈራውን አካፍሎ መዋሌና ማሳለፍ ፈጣሪን የሚያሥደስት ትልቅ ስራ መሆኑን የተረዳው እና በቅርቡ ሙሉ አልበሙን ለአድናቂዎቹ ጀባ የሚለው እጅግ ተወዳጁ ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ (ካስዬ) የገናን በዓል ከ560 በላይ ለሚሆኑ የጌርጌሶን የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ሙሉ የምሳ ወጪ በመሸፈን የምሳ ማብላት ፕሮግራም አካሂዷል።
ይህን ስራ ያስተባበረው እንደ ሁልጊዜው ሁሉ አርቲስት ጓደኞቹንና በውጭ የሚኖሩ ወዳጆቹን እያስተባበረ ወደ በጎ አድራጎት ድርጅቶች በመውሰድና ድርጅቶች እንዲረዱ የማድረግ ስራ ሲሰራ የሚታወቀው ፕሮሞተር ሰለሞን ገብረ ማርያም ነው።
አርቲስት ካስዬ እና ከውጭ የመጡት የሰለሞን ጓደኞች በምሳ ማብላቱና በጉብኝት ፕሮግራሙ ላይ በመገኘታቸው ደስታቸውን የገለጡ ሲሆን ከምሳ ማብላቱ በተጨማሪ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሀገር ዳር ድንበርን ጠብቀው አስከብረው ያቆዩልንን የቀድሞ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎብኝተው የገንዘብ ድጋፍ አድእገው ተመርቀው እና ተመሥግነው ተመልሰዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቴዲ_ዮ 3ኛ አልበም ነገ ጥር 1 በ Amazon እና iTunes ይለቀቃል!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Teddyyo #Yeleyal #ይለያል

ራሄል ጌቱ በአዲስ ስራ ተመለሰች
"ወዳጆቼ እንደምን ከረማችሁልኝ ደስ ደስ እያለኝ የማጋራችሁን “እዩት” የተሰኘውን ብዙ የተለፋበትን ስራ አርብ ማታ በናሆም ሪከርድስ ወደናንተ እስክናደርስ እጅግ ጓጉቻለው:: 🤎
ግጥምና ዜማ :- ሀብታሙ ቦጋለ
ቅንብር ሚክሲንግና ማስተሪንግ :- ታምሩ አማረ
ሊድ ጊታር :- ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጃኖ)
ፕሮዳክሽን :- 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
እዚ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ሁላችንም እንኳን ደስ አለን ምስጋናዬና ፍቅሬ ይድረሳችሁ :: "
ራሔል ጌቱ

#Waliya_Entertainemnt #Music #Rahel_getu

አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ከሆስፒታል ወጣች።
ባጋጠማት ህመም ሆስፒታል የከረመችው የአምባሰሏ ንግስት አርቲስት ማሪቱ ለገሰ አሁን ላይ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደምትገኝ ከዋልያ ኢንተርቴይመንት ጋር በነበራት ቆይታ ተናግራለች።
አንጋፋዋ አርቲስት ማሪቱ ለገሰ አሁን ላይ ከሆስፒታል ወጥታ አሁን በመኖሪያ ቤቷ ያለች ሲሆን መላው ኢትዮጵያዊያንንም አመስግናለች።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Maritu_legesse

የታዋቂው ሙዚቀኛ (ቴዲ አፍሮ) ሚስት አርቲስት አምለሰት ሙጬ የብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች።
አለም አቀፍ የጥራት ደረጃ ሽልማት ያገኘው የጀርመን ሪልእስቴት የሆነው ሮክ ስቶን ኢትዮጵያ ያለዉን ትልቅ ዓላማ ከግብ ለማድረስ ያግዘው ዘንድ ተወዳጅን ተዋናይት፣ ታዋቂ የሚድያ ባለሙያ እና ግንባር ቀደም የአረንጓዴ ልማት ተሟጋች አርቲስት አምለሰት ሙጩን የከፍታ አፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር አድርጎ መሾሙን ገለፀ።
አርቲስት አምለሰት በዋናነት የሮክስቶን ራዕይ በሆነው የአረንጓዴ ልማት እ ና የአካባቢ ጥበቃ ተነሳሽነቶች ላይ በመሳተፍ፣ የድርጅቱ ማስታወቂያዎችና ዝግጅቶች ላይ ፕሮጀከቱን በመወከል በኢትዮጵያ እና በሌሎችም አለም አቀፍ ሀ ገራት ላይ በማስተዋወቅ ተፅእኖ እንደምትፈጥር ይታመናል ብሏል ድርጅቱ።
አርቲስት አምለሰት ሙጩ ይህንን ፕሮጀከት እንድትወከል የተመረጠችበት ዋነ ኛው ምከንያት አረንጓዴ ዓለምን ለመፍጠር በሚደረጉ ሁለንተናዋ እውቅናዋን ተጠቅማ የተለያዩ ንቅናቄዎችን ማሳካት በመቻሏ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በከፍታ አፓርትመንቶች የቤት ባለቤት በመሆኗም ነው።

ታዋቂው ዘፋኝ (The Weekend) ከ 1000 ለሚበልጡ ህፃናት የላፕቶፕ ድጋፍ አደረገ
አቤል (The Weekend) የተባለው ትውልደ ኢትዬጲያዊው አለምአቀፍ የሙዚቃ አቀንቃኝ በአሜሪካ ሎስአንጀለስ ከተማ "School on wheels) ለተሰኘ ድርጅት በስሩ ለሚማሩ ከ1000 ለሚበልጡ ቤት አልባ ህፃናቶች የላፕቶፕ ድጋፍ አደረገ።
ከዚ በፊት አቤል (The Weekend) በሚሊየኖች የሚቆጠሩ የገንዘብ እና የቁስ ድጋፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ በጋዛ ፣ በሊባኖስ እንዲሁም በተለያዩ ከተሞች ማረጉ ይታወሳል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #The_weekends

👍1
የአስቻለው ፈጠነ አልበም ነገ ይለቀቃል
#Ethiopia | እናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም በተሰኘው ተወዳጅ ነጠላ ዜማው የሚታወቀው አስቻለው ፈጠነ ነገ አዲስ አልበም እንደሚለቅ አስታውቋል፡፡
ድምፃዊው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አልበሙ “አስቻለ” የተሰኘ ሲሆን ሦስት አመት ገደማ እንደፈጀና በጠቅላላ 14 ዘፈኖች ተካተውበታል፡፡
አልበሙ በተለያዩ ቋንቋዎች የተሰራ ሲሆን ከነዚህም መካከል ባስኬቶኛ፣ አገውኛ፣ ጉምዝኛ፣ ትግሪኛ፣ ኦሮሚኛ እና ሌሎችም ቋንቋንዎችን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም ብዙ ባህላዊ መሳሪያዎችን በአልበሙ እንደተጠቀመ የተገለፀ ሲሆን ከ20 በላይ አጃቢዎችም እንደተካተቱበት ተጠቁሟል፡፡
የአልበሙ መታሰቢያነት በቅርቡ በህይወት ላጣነው ለአቀናባሪው እስራኤል መስፍን ይሁንልኝ ያለው አስቻለው ከ14ቱ ዘፈኖች 9ኙ በእሱ የተሰሩ መሆናቸውን አስታውሷል፡፡