ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
494 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66fb9e061ab8285b9d305ed1

Procurement of Garage Service in Ethiopian Technology Authority for 201701
- Published by Ethiopian Technology Authority

💵 10,000 ETB Wed Oct 9th, 2024 - Wed Sep 25th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66fd441e1ab8285b9d307a19

PROCUREMENT OF 3 STAR HOTEL SERVICE @ ADAMA CITY 2017
- Published by Ministry of Culture & Sport

💵 ፕሮፎርማ Wed Oct 2nd, 2024 - Wed Oct 2nd, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66fe95681ab8285b9d308520

Purchase Requisition For Crystal for Awards---
- Published by Ministry of Health

💵 ፕሮፎርማ Fri Oct 4th, 2024 - Thu Oct 3rd, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ffae9b1ab8285b9d3089c3

Minibus -Toyota spare part chance NO -JTF1502PX00025066(4-27617)
- Published by St. Paul's Hospital Millennium Medical College

💵 ፕሮፎርማ Fri Oct 4th, 2024 - Fri Oct 4th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 67012a51fa3675d8bf143948

Purchase of tyre(245/60R18 or 255/45ZR18) Bridgestone or Equivalent
Purchase of tyre(245/60R18 or 255/45ZR18) Bridgestone or Equivalent
- Published by Adama Science and Technology University

💵 xx,xxx.xx ETB Sat Oct 5th, 2024 - Sat Oct 5th, 2024

ምንጭ
የአፍሪካ ህብረት የተያዙበት መኪኖች እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ መንግስትን ጠየቀ

#Ethiopia | የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በፃፉት ደብዳቤ በጅቡቲ ወደብ እና በአዲስ አበባ ጉምሩክ የተያዙት የአፍሪካ ህብረት መኪናዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ጠይቀዋል።

ኤሌክትሪክ ያልሆኑ ተሽከርካሪዎች ላይ ኢትዮጵያ ያወጣችው እገዳ ይፋ ከመሆኑ በፊት የታዘዙ ቢሆንም አሁን ላይ ተግባራዊ በሆነው ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ፖሊሲ ምክንያት ለወራት ተይዘዋል ብለዋል።

ሙሳ ፋኪ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡ የተደነገገበትን ስምምነት እየጣሰች ነው ብለዋል።

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ፖሊሲው ቀድመው በታዘዙ ተከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ መደረግ እንደሌለበት አፅንኦት ሰጥተው በአፍሪካ ህብረት ስራ ላይ ተጨማሪ መስተጓጎልን ለመከላከል ፈጣን እርምጃ እንዲወሰድ አሳስበዋል።

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የነዳጅ ተሸከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ አወዛጋቢ በሆነ መልኩ እገዳ ማውጣቱ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ብቻ ለማስገባት የያዘችው አቋም ላይ ዲፕሎማቶችን እና አስመጪዎችን ግራ ያጋባ መሆኑ ይታወቃል።

የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበሩ ጉዳዩን ለመፍታት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጡ እና የኢትዮጵያን የአፍሪካ ህብረት ዋና ፅህፈት ቤት አስተናጋጅ ለመሆን የገባችውን ቃል እንዲያስከብሩ ጠይቀዋል።
#ቅዳሜገበያ


ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6703b129deecae357d0d81ed

የእስቲከር ግዥ
እስቲከሩን የመለጠፍ ግደታ አለበት፤፤
- Published by Ethiopian Civil Service University

💵 xx,xxx.xx ETB Mon Oct 7th, 2024 - Mon Oct 7th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6704d87ffe52b3abc37c843c

ዉሃ ቦቴ ግዥ
- Published by Ethiopian Disaster Risk Management Commission

💵 ፕሮፎርማ Tue Oct 8th, 2024 - Tue Oct 8th, 2024

ምንጭ
1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6706380eba58c9079bb6bf85

Lot 4 Procurement of food supplies (meat and eggs )

- Published by Ministry of Defense

💵 100,000 ETB Wed Oct 23rd, 2024 - Wed Oct 9th, 2024

ምንጭ
#AddisAbaba

" ከአዲስ መንጃ ፈቃድ ውጭ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ ጀምሮ በየአራት ዓመቱ ይታደሳሉ " - የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለሥልጣን

ከአዲስ መንጃ ፈቃድና ዕድሜያቸው ከ55 በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ውጭ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ ጀምሮ በየአራት ዓመቱ እንደሚታደሱ የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡

ባለሥልጣን መ/ቤቱ ፤ " ባለፉት 6 ዓመታት የመልካም አስተዳደር እና የፍትኃዊነት ጥያቄን ሲያስነሳ የነበረው የሁለት ዓመት እና የአራት ዓመት የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል " ብሏል።

በዚህም ከአዲስ መንጃ ፈቃድ እና ዕድሜያቸው ከ55 በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ውጭ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ጀምሮ በአራት ዓመት እንደሚታደሱ አስታውቋል፡፡

አዲስ መንጃ ፈቃድም ከሁለት ዓመት የሙከራ በኋላ፣ ባለው አሰራር መሠረት በየአራት ዓመቱ እንደሚታደስ ተመላክቷል።

ነገር ግን ዕድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ ለሆኑ ግለሰቦች በየሁለት ዓመት የሚታደስ ሆኖ ክፍያው የአራት ዓመቱ ክፍያ ግማሽ (50%) እንደሚሆን ባለስልጣን መስርያ ቤቱ ገልጿል።

@tikvahethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 670789885bea67d29cc0f082

Purchase of Hand Book
General
- Published by Adama Science and Technology University

💵 xx,xxx.xx ETB Thu Oct 10th, 2024 - Thu Oct 10th, 2024

ምንጭ
ያልተገነባ ቤት / ግንባታ ከማከናወናቸው በፊት ቤት የሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ አካውንት እንዲያስቀምጡ ሊገደዱ ነው ፤ በተጨማሪ ግንባታው 80 በመቶ ላይ ያልደረሰን ቤት ለደንበኞች እንዳያስተላልፉ ሊከለከሉ ነው።

ይህንም የሚመለከት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ቀርቧል።

Via TIKVAH-ETH

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6708f725d811989006962968

Drug materials procrument CAB
Drug medicine materials
- Published by Ministry of Defense

💵 10,000 ETB Mon Oct 28th, 2024 - Fri Oct 11th, 2024

ምንጭ
የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያን ምክንያት በማድረግ የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ - የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ

የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያውን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ምን መምሰል አለበት የሚለውን በተመለከተ ቢሮው ጥናት እያደረገ መሆኑን ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል።

በጥቂት ጊዜያት ውስጥም ጥናቱ ተጠናቆ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚደረግ በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የህዝብ ትራንስፖርት ስምሪት አደረጃጀት ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ስዩም ተናግረዋል።

የታሪፍ ማስተካከያው ይፋ እስከሚደረግ ማንኛውም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሠጥ አካል ከመንግስት እውቅና ውጪ ህብረተሰቡ ላይ ምንም አይነት የታሪፍ ጭማሪ ማድረግ እንደማይችል ነው የገለጹት፡፡

ህገወጥ አሰራርን ለመቆጣርም ቢሮው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የተቀናጀ ስራ እየሰራ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያን ምክንያት በማድረግ የሚደረገው ማንኛውም የታሪፍ ጭማሪ ከመንግስት እውቅና ውጪ በመሆኑ፤ ይህንን በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ነው ዳይሬክተሩ የተናገሩት፡፡

(መናኸሪያ ሬዲዮ)የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያን ምክንያት በማድረግ የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ - የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ

የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያውን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ምን መምሰል አለበት የሚለውን በተመለከተ ቢሮው ጥናት እያደረገ መሆኑን ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል።

በጥቂት ጊዜያት ውስጥም ጥናቱ ተጠናቆ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚ

(መናኸሪያ ሬዲዮ)

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#አስደሳችዜና||ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ትልቅ የተባለ የሞባይል ዳታ የዋጋ ቅናሽ አደረገ

#ጥቅምት_3_2017||ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ2022 ሥራ ከጀመረ ወዲህ በሀገሪቱ የሞባይል ዳታ አገልግሎት ዋጋ እስከ 70 በመቶ መቀነሱን አስታዉቋል።

በዩናይትድ ኪንግደም የሚደገፍ የሞባይል ኔትወርክ ኦፕሬተር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በመላ አገሪቱ እጅግ በጣም ፈጣን የ4ጂ ሞባይል ኢንተርኔት እንዲያገኙ አስችሏል።

በሌላ በኩል መንግስታዊ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም ድግሞ በቅርቡ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ዳጉ ጆርናል መዘገቡ ይታወሳል።

ኢትዮ ቴሌኮም በፈረንጆቹ 2018 ላይ ሰፊ የሆነ ከ40 እስከ 50 በመቶ የሚሆን ከፍተኛ የታሪፍ ቅናሽ አድርጎ ነበር።

ተቋሙ የታሪፍ ቅናሽ አድርጎ የነበረው የደንበኞቹንና የማህበረሰቡን የመክፈል አቅም ያገናዘበ መሆን ይገባል” በሚል እንደሆነ በወቅቱ ገልፆ እንደነበር ይታወሳል። (ካፒታል)

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ ጉዳት አጋጥሞታል

#Ethiopia | የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበት ተገለጸ፡፡

15 ሜትር ርዝመት ያለው የባቡር ሃዲዱ ብረት ወደ መሬት መስጠሙን እና አንዳንድ የሃዲዱ ማሰሪያዎች መቆራረጣቸውም ተገልጿል፡፡

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) የጉዳት መንስኤ እየተጣራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

የተፈጠረውን መጠነኛ ጉዳት በፍጥነት በማስተካከል መስመሩን ወደ ሙሉ አገልግሎት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑንም አመላክተዋል፡፡

የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ ጉዳት አጋጥሞታል

#Ethiopia | የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበት ተገለጸ፡፡

15 ሜትር ርዝመት ያለው የባቡር ሃዲዱ ብረት ወደ መሬት መስጠሙን እና አንዳንድ የሃዲዱ ማሰሪያዎች መቆራረጣቸውም ተገልጿል፡፡

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) የጉዳት መንስኤ እየተጣራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

የተፈጠረውን መጠነኛ ጉዳት በፍጥነት በማስተካከል መስመሩን ወደ ሙሉ አገልግሎት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑንም አመላክተዋል፡፡


ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን አውሮፕላን ሊረከብ ነው

#Ethiopia | የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውና ''Ethiopia land of origins'' በሚል መጠሪያ የተሰየመውን ኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን በተያዘው ጥቅምት ወር ከኤርባስ ኩባንያ እንደሚረከብ አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንደገለጹት፣ አየር መንገዱ በአፍሪካ የአቪዬሽን መስክ ያለውን የቀዳሚነት ድርሻውን ለማስቀጠል በየጊዜው አዳዲስ አውሮፕላኖችን በማስመጣት እንዲሁም ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን በማስፋት ላይ ይገኛል።

በዚህም አየር መንገዱ በቅርቡ ከኤር ባስ ኩባንያ የሚረከበው የኤ350-1000 አውሮፕላንም በአይነቱ ልዩና በአፍሪካ የመጀመሪያው ስለመሆኑ አንስተዋል።

አየር መንገዱ ኤ350-900 አውሮፕላኖችን መጠቀም ከጀመረ ሰባት ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን፤ አሁን ላይ ሃያ የኤ350- 900 አውሮፕላኖች በስራ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ኤ350-1000 አውሮፕላን ደግሞ 400 መቀመጫዎች ያሉት እና ለደንበኞች የላቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች የተገጠሙለት መሆኑን ዋና ስራ አስፈጻሚው መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

አየር መንገዱ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ2035 በዓመት 67 ሚሊዮን መንገደኞችን በማጓጓዝ 25 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ገቢ ለማግኘት እየሰራ ነው።

በአሁኑ ወቅትም ባሉት 147 አውሮፕላኖች 139 ዓለም አቀፍና 22 የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎችን እየሸፈነ ይገኛል።

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth