ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
494 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ጨመረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ተደረገ።

አዲሱ የታሪፍ ማስተካከያ ከነገ ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፤ ቀድሞ አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረው የታሪፍ ተመን ከጥቅምት 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ የዋለ እንደነበረና ስሌቱም የነዳጅ ጭማሪ ዋጋን ብቻ ታሳቢ ያደረገ እንደነበር ቢሮው አስታውቋል።

አሁን የተደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ደግሞ ወቅታዊ የነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ እና ሌሎች አስተዳደራዊ ወጪዎችን ያማከለ መሆኑን ያስታወቀው ቢሮው፤ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች አዲስ በተሻሻለው ህጋዊ የታሪፍ ተመን ብቻ አገልግሎት እንዲሰጡ እያሳሰበ፤ ይህንን በሚተላለፉት አካላት ላይ ቢሮውና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስዱ ያሳስባል።

ህብረተሰቡም ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ሲያጋጥሙት በአቅራብያው ለሚገኝ የትራንስፖርት ተቆጣጣሪዎችና ለትራፊክ ፖሊስ እንዲሁም በአቅራቢያዎ ባለ የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በአካል ወይም በነፃ የስልክ መስመር 9417 ጥቆማ መስጠት የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ያሳታውቃል።

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ኢትዮቴሌኮም : ዛሬ የኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ሆኗል።

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በተካሄደ ሥነ-ስርዓት የኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ተደርጓል።

የአክሲዮን ሽያጭ ጊዜው ከዛሬ ጥቅምት 6 ጀምሮ እስከ ታኅሣስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል ተብሏል፡፡

ዝርዝር መረጃ ፦

- በ2016 በወጣው የሂሳብ ሪፖርት የድርጅቱ ካፒታል ➡️ 100 ቢሊዮን ብር ነው።

- በዓለም አቀፍ የ3ተኛ ወገን የገበያ ተመን መሰረት ድርጅቱ የሚያወጣው ዋጋ ➡️ 300 ቢሊዮን ብር ነው።

- በመጀመሪያው ዙር መደበኛ የአክሲዮን ሽያጭ የቀረበው ➡️ 100 ሚሊዮን ሼር ነው።

- የአንድ ሼር ዋጋ ➡️ 300 ብር ነው።

- 100 ሚሊዮን ሼር በ300 ብር ሲሸጥ ኢትዮ ቴሌኮም ከሼር ሽያጭ ➡️ 30 ቢሊዮን ብር ያገኛል።

- ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን ➡️ 33 ሼር ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 9,900 ብር ይሆናል።

- ከፍተኛው መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 3,333 ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ ➡️999,900 ብር ይሆናል።

- መግዛት የሚቻለው ከዛሬ ጥቅምት 6 እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይሆናል።

- የሼር አባላቱ የሚታወቁት ➡️ ጥር 23/2017

- ሽያጩ በቴሌብር ብቻ የሚደረግ ይሆናል።

- ክፍያውን በ48 ሰዓት ውስጥ መክፈል ይቻላል።

- አንድ አክሲዮን ግዢ ሲፈጸም ከአክስዮኑ ዋጋ በተጨማሪ 1.5% የአገልግሎት ክፍያ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል።

#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ትኩረት🚨

ከሰሞኑን በርካታ ሰዎች በተለይ ትንንሽ ህጻናት በጉንፋን እና በጉንፋን መሰል የመተንፈሻ አካላት ህመም እየተያዙ ይገኛሉ።

ይህንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመክቶ ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ያጋራ መግለጫ ልከዋል።

ምን አሉ ?

➡️ የጉንፋን ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጎሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ።

➡️ ሪኖ ቫይረስ ለጉንፉን መከሰት ዋና ምክንያት ሲሆን፣ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ደግሞ ለጉንፉን መሰል ህመሞች መከሰት ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸዉ። ከተጠቀሱት ቫይረሶችም ለጉንፋን ሕመም መከሰት 50 በመቶ ድርሻውን የሚይዘው ሪኖ ቫይረስ ነው፡፡ በደረቅ ነፋሳማ ወቅት የአፍንጫ የውስጠኛው ስስ ሽፋን “ ሙከስ መምብሬን ” ስለሚደርቅ የጉንፋን ሕመም እና ተላላፊነቱ ይጨምራል፡፡

➡️ የክረምት ወራት ወይም የዝናብ ወቅት ማብቃቱን ተከትሎ መስከረምን ጨምሮ በጥቅምትና ህዳር ወራት እንደዚህ አይነት ጉንፋን መሰል ህመም የሚጠበቅ ነው፡፡



#ማሳሰቢያ ፦ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን የጥንቃቄ እርምጃዎችን እንዲወስድና ጠንከር ያለ የበሽታው ምልክት የሚታይበት ሰው በፍጥነት በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን የህክምና ምክር አና ዕርዳታ ማግኘት አለበት፡፡

#MoH #EPHI

@tikvahethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6713ad5a44c67aba26a6a5db

AMH PLUS CS & SAMPLE CUP
- Published by St. Paul's Hospital Millennium Medical College

💵 ፕሮፎርማ Wed Oct 23rd, 2024 - Thu Oct 17th, 2024

ምንጭ
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 67148e5cc1bb244abc4e8c19

PROCUREMENR OF SANITARY MATERAILS
- Published by Jigjiga University

💵 100,000 ETB Tue Oct 29th, 2024 - Tue Oct 15th, 2024

ምንጭ
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 67160a0dc1bb244abc4e8d4a

purchase of translation service from English to Amharic
translation service
- Published by Federal Public Procurement Service

💵 ፕሮፎርማ Mon Oct 21st, 2024 - Mon Oct 21st, 2024

ምንጭ
ማከፋፈያ፦
የድንገተኛ የእሳት አደጋ መንስኤዎች በርካታ ናቸው።
ከነዚህ ውስጥ አንዱ እና ዋንኛው እሳት ቆስቋሽ፤ ሁላችንም ቤት ውስጥ የሚገኘው በተለምዶ ማከፋፈያ የምንለው(power socket) ነው።
እነዚህ ማከፋፈያዎች እንደ ካውያ፣ ማሞቂያ/ሂተር፣ ስቶቭ፣ ፍሪጅ ...ያሉ እና ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚፈልጉ ዕቃዎችን የምንጠቀምባቸው ከሆነ፤ ማከፋፈያው የኤሌክትሪክ ሃይል ሸክሙ ከብዶት በመቃጠል አጠገቡ ካሉት መጋረጃ፣ ፍራሽ፣ ሶፋ፣ ምንጣፍ፣ ወረቀቶች... ጋር በመያያዝ ዕሳት ይፈጥራል። ብዙውን ጊዜ እሳቱ የተፈጠረው በማከፋፈያው እንደሆነ ማንም አይጠረጥርም።

መፍትሄው፦
* ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚፈልጉ ዕቃዎችን በፍፁም በማከፋፈያ አለመጠቀም። በቀጥታ አንድ በአንድ በግድግዳው ላይ ባለው ሶኬት ላይ ብቻ መጠቀም እና ሲጨርሱ ከሶኬቱ መንቀል።
* በአንድ ማከፋፈያ፤ ብዛት ያላቸው አገልግሎቶችን፤ በመሰካት አለመጠቀም።
* አሁን ገበያው ውስጥ በብዛት ለሽያጭ የቀረቡት ማከፋፈያዎች ከጥራት በታች/ፌክ በመሆናቸው፤ ኦርጂናል ማከፋፈያዎችን መርጦ መግዛት።
* አገልግሎቱን ሲጨርሱ፤ ማከፋፈያውን ከሶኬቱ መንቀል።
* አገልግሎት እየሰጠ ያለ ማከፋፈያ፤ ከተቀጣጣይ ቁሳቁሶች አካባቢ ማራቅ።
* የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር ገመዶች/ሽቦ ያልተወሳሰቡ እና ጥራት እና ውፍረት ያላቸውን ማድረግ።
* የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያቋርጥ ብሬከር መጠቀም። ከቤት ከሱቅ ከቢሮ ሲወጡ፤ ብሬከሩን በማጥፋት ቤቱ ውስጥ ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል በሙሉ ማቋረጥ።

ከድንገተኛ የእሳት አደጋ፤ ይጠብቃችሁ!
Via Abdella Ahmed

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 67173f6b448975a2098d9d55

የICT ዕቃዎች ግዥ ቁ.1
- Published by Ambo University

💵 ፕሮፎርማ Tue Oct 22nd, 2024 - Tue Oct 22nd, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6718c93915ae8625b9250405

Purchase Requisition of construction material 25
- Published by Ethiopian Federal Police

💵 ፕሮፎርማ Wed Oct 23rd, 2024 - Wed Oct 23rd, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 671a0cc015ae8625b9250f37

Lot 1 - Procurement of Cleaning and Sanitation Material
- Published by Salale University

💵 55,000 ETB Fri Nov 8th, 2024 - Thu Oct 24th, 2024

ምንጭ
የኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ
አየር መንገድ 3.7 ሚ. ዶላር እንዲከፍለው ጠየቀ!

የኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.7 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የረጅም ጊዜ ዕዳውን እንዲከፍል ጠየቀ፡፡የኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በጻፈው ደብዳቤ፣ ይህ ዕዳ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የቆየ መሆኑን አሰታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ ያቆመው ከኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት በፊት ነበር፡፡ በኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን እየተጠየቀ ያለው ክፍያ እ.ኤ.አ የ1997/1998 ዓ.ም ነው ተብሏል።ይህን ተከትሎም፣ የኤርትራ መንግስት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ኤርትራ ውስጥ በሚገኝ ፍርድ ቤት መክሰሱን ለማወቅ ተችሏል፡፡

የኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፣ አየር መንገዱ በኤርትራ የሚያደርገውን በረራ እስከ ሴፕቴምበር 30/ 2024 እንዲያቆም የሰጠውን የጊዜ ገደብ ተከትሎ፣ አየር መንገዱ ባለፈው ወር፣ በረራውን ማቆሙ ይታወቃል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃላፊዎች ባለፈው ወር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የገንዘቡን መጠን ሳይጠቅሱ፣ የኤርትራ መንግስት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕዳ እንዳለበት ገልጸው ነበር፤ የገንዘቡን መጠን ሳይገልጹ።የኤርትራ መንግሥት፣ ለአየር መንገዱ መክፈል ያለበት የ3 ሚሊዮን ዶላር ዕዳ እንዳለበት ተነግሯል፡፡

Via Addis Admas

Share🔽🔽🔽🔽

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 671b967615ae8625b9251561

Procurement of Hotel Service For Five Star Hotel at Addis Ababa /አምስት ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ አዲስ አበባ/
- Published by Policy Study Institute

💵 ፕሮፎርማ Mon Oct 28th, 2024 - Fri Oct 25th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 671cbdc5638efb9051913d79

Procurement of Car spare part (Ford & tractor)
- Published by Arsi University

💵 ፕሮፎርማ Mon Oct 28th, 2024 - Fri Oct 25th, 2024

ምንጭ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth