#አስደሳችዜና||ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ትልቅ የተባለ የሞባይል ዳታ የዋጋ ቅናሽ አደረገ
#ጥቅምት_3_2017||ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ2022 ሥራ ከጀመረ ወዲህ በሀገሪቱ የሞባይል ዳታ አገልግሎት ዋጋ እስከ 70 በመቶ መቀነሱን አስታዉቋል።
በዩናይትድ ኪንግደም የሚደገፍ የሞባይል ኔትወርክ ኦፕሬተር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በመላ አገሪቱ እጅግ በጣም ፈጣን የ4ጂ ሞባይል ኢንተርኔት እንዲያገኙ አስችሏል።
በሌላ በኩል መንግስታዊ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም ድግሞ በቅርቡ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ዳጉ ጆርናል መዘገቡ ይታወሳል።
ኢትዮ ቴሌኮም በፈረንጆቹ 2018 ላይ ሰፊ የሆነ ከ40 እስከ 50 በመቶ የሚሆን ከፍተኛ የታሪፍ ቅናሽ አድርጎ ነበር።
ተቋሙ የታሪፍ ቅናሽ አድርጎ የነበረው የደንበኞቹንና የማህበረሰቡን የመክፈል አቅም ያገናዘበ መሆን ይገባል” በሚል እንደሆነ በወቅቱ ገልፆ እንደነበር ይታወሳል። (ካፒታል)

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth