Audio
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
Audio
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
Audio
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
Audio
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one
የ ፳፻፲፩ የሦስተኛው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። መልካም ሣምንት።
፩. ሰላም ለኲልያቲክሙ / ነግሥ/
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል፡፡
ዚቅ፦
ሃሌ በ፱ ሐረገ ወይን፨ ሃሌ ሉያ(፱ ጊዜ) ሐረገ ወይን
እንተ በምድር ሥረዊሃ፨ ወበሰማይ አዕፁቂሃ፨
ሐረገ ወይን ፤ እንተ በሥሉስ ትትገመድ፨
ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት፨
ሐረገ ወይን ፤ ሲሳዮሙ ለቅዱሳን፨
ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ፨ ወጸገወ ሰላመ ለኵሉ።
፪. ትመስል እምኪ / ማኅሌተ ጽጌ /
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ፤
ዘወለደት ጽጌ ወፀሐየ ዓለም ብርህተ፤
ወካዕበ ትመስል ሳብዕተ ዕለተ፤
እስመ ፈረየት ኪያኪ ተአምረ ግዕዛን ሰንበተ፤
ለእለ በሰማይ ወምድር ዘኮንኪ ዕረፍተ፡፡
ወረብ፦
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ ትመስል እምኪ፤
ዘወለደት ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወፀሐየ ዓለም።
ዚቅ፦
እምኲሉ ዕለት ሰንበተ አክበረ ፨ ወእምኲሎን አንስት ማርያምሃ አፍቀረ ፨ ከመ ትኲኖ ማኅደረ ለመንፈስ ቅዱስ፨ ወምስጋድ ለኲሉ ዓለም፡፡
፫. ከመ ታቦት ሥርጉት / ማኅሌተ ጽጌ /
ከመ ታቦት ሥርጉት በወርቀ ዐረብ ወተርሴስ፤
በድንግልና ማርያም ሥርጉተ ሥጋ ወነፍስ፤
ተአምረ ነቢር አርአይኪ በቤተ መቅደስ፤
ኢያቄም ወሐና ቀንሞስ ቀናንሞስ፤
እምዘጸገዩኪ ለጳጦስ በዓመት ሠላስ።
ወረብ፦
እምዘጸገዩኪ ለጳጦስ በዓመት ሠላስ ኢያቄም ወሐና ቀንሞስ ቀናንሞስ፤
ተአምረ ነቢር አርአይኪ ተአምረ ነቢር አርአይኪ በቤተ መቅደስ።
ዚቅ፦
ሰአሉ ለነ ኢያቄም ወሐና ፨ ዘፈረይክሙ በቅድስና ፨ መሶበ ወርቅ እንተ መና።
፬. እንዘ ተሐቅፊዮ / ማኅሌተ ጽጌ /
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ፡፡
ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።
ዚቅ፦
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ፨ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ፨ ንዒ ርግብየ ሠናይት ፨ ወይቤላ መልእከ ተፈሥሒ ፍሥሕት ፨ ቡርክት አንቲ እምአንስት ፨ ንዒ ርግብየ ሠናይት።
፭. ክበበ ጌራ ወርቀ / ማኅሌተ ጽጌ/
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየሐቱ እምዕንቆ ባሕርይ፤
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ።
ዚቅ፦
ይእቲ ተዓቢ እምአንስት ፨ እሞሙ ለሰማዕት ፨ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፨ መድኃኒቶሙ ለነገሥት ፨ አክሊል ንጹሕ ለካህናት ፨ ብርሃኖሙ ለከዋክብት።
፮. ተንሥኢ ወንዒ / ሰቆቃወ ድንግል /
ተንሥኢ ወንዒ ሌዋዊት ሐና፤
ትጼውዓኪ ወለትኪ ከመ ትርአዪ ኃዘና፤
እምርስትኪ ወፅአት ወተሰደት በድክትምና፣
ትበኪ እምዋዕየ ሐጋይ ኀጢኣ በፍና፤
ሕፍነ ማይ ዘታሰትዮ ለፅሙዕ ሕጻና።
ወረብ፦
ተንሥኢ ወንዒ ሌዋዊት ሐና ተንሥኢ ወንዒ፤
ትጼውዓኪ ወለትኪ ኃዘና ከመ ትርአዪ።
ዚቅ፦
ኢሀለዉ አሜሃ አቡኪ ወእምኪ ፨ ከመ ይርአዩ ድክትምናኪ ፨ ወይስምዑ ገዓረኪ ፨ እስመ ሞቱ እምንእስኪ ወኃደጉኪ ባሕቲተኪ።
++++++++ የሰንበት መዝሙር +++++++++
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤
ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ ፤
ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ለደቂቀ ፳ኤል መና ዘአውረድከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤
ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወከመ ወሬዛ ኃየል መላትሒሁ ጒርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤
ሰማየ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤
በከዋክብት ሰማይ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ ፤
ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኩሉ ዕለት ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወኲሉ ይሴፎ ኪያከ፡፡
++++++++++ አመላለስ ++++++++++
ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤
ወኲሉ ይሴፎ ኪያከ።
ይቆየን
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!

ምጽዋት ብዛት ወይስ ጥራት?
የማትፈልገውን ሳይሆን ለአንተ ምርጥ የምትለውን መስጠት ልመድ። የአገልግሎት ዘመኑን የጨረሰ ልብስ፣ ለመመገብ አስቸጋሪ የሆነ፣ የሻገተ ወይንም የደረቀ ምግብ መስጠት የተለመደ በሆነበት ዘመን ላይ ስላለህ የምታደርገውን ሁሉ ተጠንቅቀህ አድርግ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አንተ የማትለብሰው ስለማይለበስልህ ነው ። የማትበላው በጤናህ ላይ ችግር ስለሚያስከትልብህ ነው፤ ታድያ ለወንድምህስ የምትሰጠው ለሕመም የሚዳርገውን ነውን? መሆን የለበትም። ይልቁንም ለወንድምህ ከምትበላው አካፍለው። ከምትለብሳቸው ሁለቱ ልብሶች አንዱን ስጠው። የሚጎዳውን ብዙ ነገር ከምትሰጠው የሚጠቅም ትንሽ ነገር ስጠው። ለአንተ የምትመኝውን ጥራት ለወንድምህም አድርግ። "እውነት እላችኋለሁ ከሁሉም ከሚያንሱት ከነዚህ ወንድሞቼ ያደረጋችሁት ለኔ አደረጋችሁት" ማቴ 25፥40 ያለውን ቃል መለስ ብለህ አስብና የምትሰጠውን ጎጂ ነገር ለክርስቶስ እንደምትሰጠው ተረዳ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አቤልና ቃየል ለእግዚአብሔር ያቀረቡት መሥዋእት እንዴት እንደነበረ አሰብ። "አቤልም ደግሞ ከበጎቹ በኩራትን ከስቡ አቀረበ። እግዚአብሔርም ወደ አቤልና ወደ መሥዋእቱ ተመለከተ።"ዘፍ 4፥4 ለምን መረጠለት? ብትል አቤል ካለው ሁሉ መርጦ የተሻለውን ለእግዚአብሔር መስዋዕት አድርጎ ስላቀረበ ነው። በሐዋርያት ሥራ 4፥34-35 ላይ ሰፍሮ የሚገኝውን የሐዋርያቱ ሕይወት ምን ይመስል እንደነበረ የሚናገረውን ቃል አስተውለህ አንብበውና የአንተ ምጽዋት የአንተ ሥጦታ የትኛው ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ራስህን ጠይቅ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
"እውነት እላችኋለሁ ከሁሉም ከሚያንሱት ከነዚህ ወንድሞቼ ያደረጋችሁት ለኔ አደረጋችሁት" ማቴ 25፥40
#ብጹዕ_አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

“ወጣትነህ ? “
ወጣት ነህን ወጣት በመሆንህ ገና ብዙ ዘመን አለኝ ዕድሜዬ ገና ነው ብለህ አትተማመን ተለክቶ የታወቀ ቀሪ ጊዜ ያለህም አድርገህ አታስብ ‹‹የጌታ ቀን ድንገት እንደ ሌባ በሌሊት ይመጣልና›› 1ኛ ተሰ5፤2 ስለዚህ ምክንያት የእድሜያችንን መጨረሻ አስቀድመን እንዳናውቀው አደረገ ከዛሬ ዕለት ጀምሮ በትጋት ዝግጅታችንን እንጀምር ዘንድ በለጋ ዕድሜያችን ሲቀጩ በየቀኑ አታይምን ስለዚህም አንዱ ሲመክር እንዲህ ብሏል “ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ አትዘግይ ከዛሬ ነገ እመለሳለሁ እያልህ አትቁጠር” ሲራ 5፤8 ዛሬ ነገ እመለሳለሁ ስትል አንድ ቀን ባቋራጭ እንዳትወሰድ፤ ስለዚህ ሽማግሌውም ይህንን ምክር ልብ ይበል ወጣቱም ይህንን ነገር ተረድቶ ተግባራዊ ያርግ ዘንድ ይሁን ወይስ በምቾትና ሁሉ ነገር ተሟልቶልህ የምትኖር እስካሁን ችግር የሚባል ደርሶብህ የማታውቅ ባለጸጋ ነህን እንዲህም ቢሆን ቅዱስ ጳውሎስ የሚለውን ስማው “ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል” 1ኛ ተሰ 5፤3 የዚህ ዓለም ነገሮች ሁሉ ተለዋዋጮች ናቸው እኛ በራሳችን የወደፊት ሕይወትና ሁኔታ ላይ ማዘዝ የምንችልና የሰለጠን አይደለንም ነገር ግን በጽድቅ ሥራ ላይ የሰለጠንን እንሁን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቸርና ሰውን ወዳጅ ነውና››
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ገጽ 134

ሥርዓተ ማኅሌት ዘዘመነ ጽጌ "፬ኛ ሳምንት" "በዓለ ቅዱስ ቴዎፍሎስ ሊቀ ጳጳሳት፣ ወሮማኖስ ሰማዕት" "ጥቅምት ፲፰"
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕጾሁ ሰላም፤ ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋህዶ ገዳም፤ መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢት ዓለም፤ ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤ እምአምልኮ ጣኦት ግሉፍ አሐዱ ድርኅም።
ዚቅ
መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ጽጌ ደንጎላት፤ ወከመ ሮማን ዘውስተ ገነት፤ ይትፌሥሑ ጻድቃን የውሃን ውሉደ ብርሃን፤ በትፍሥሕት ዔሉ ውስተ አድባር።
ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡
ወረብ
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት/፪/
ዚቅ
ንዒ ርግብየ አግዓዚት ከመ ጎኅ ሠናይት፤ ታቦተ መቅደስ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ደብተራ ፍጽምት ማኅደረ መለኮት።
ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቆ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/፪/
ዚቅ
ሰአሊ ለነ ማርያም፤ አክሊለ ንጹሐን፤ ብርሃነ ቅዱሳን።
ማኅሌተ ጽጌ
ተአምረ ፍቅርኪ በማኅበረ ጻድቃን ተወደሰ፤ ወፈድፋደሰ በላዕለ ኃጥአን ነግሠ፤ እስመ አንሥአ (አሕየወ) ሙታነ ወሕሙማነ ፈወሰ፤ ቦ ዘይቤ አጽገየ ዘየብሰ፤ ወቦ ዘይቤ አድባረ አፍለሰ፡፡
ወረብ
ተአምረ ፍቅርኪ ማርያም በማኅበረ ጻድቃን ተወደሰ ተአምረ ፍቅርኪ/፪/
ቦ ዘይቤ አጽገየ ዘየብሰ ወቦ ዘይቤ አድባረ አፍለሰ/፪/
ዚቅ፡
ይዌድስዋ ኲሎሙ ወይብልዋ፤ እኅትነ ነያ፤ ካዕበ ይብልዋ ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ በሰማያት ኲሎሙ መላእክት ይኬልልዋ፤ ካዕበ ይብልዋ ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ ወበምድር ኲሎሙ ቅዱሳን ይቄድስዋ፤ ካዕበ ይብልዋ ሐዳስዩ ጣዕዋ።
ማኅሌተ ጽጌ
ለምንት ሊተ ኢትበሊ እምአፈ ኃጥእ ውዳሴ፤ ይበቍዓኒ ዘብየ እምአፈ ጻድቃን ቅዳሴ፤ ጽጌ መድኃኒት ማርያም ዘሠረፅኪ እምሥርወ እሴ፤ እመ ተወከፍኪ ኪያየ አባሴ፤ ተአምረኪ የአኲት ብናሴ።
ወረብ
ለምንት ሊተ ኢትበሊ ድንግል ውዳሴ እምአፈ ኃጥእ/፪/
ይበቊዓኒ ዘብየ ቅዳሴ እምአፈ ጻድቃን/፪/
ዚቅ
አዘክሪ ለኃጥአን ወአኮ ለጻድቃን፤ አዘክሪ ለርሱሐን ወአኮ ለንጹሐን።
ሰቆቃወ ድንግል
ብክዩ ኅዙናን ሐልየክሙ ስደታ፣ ወላህዉ ፍሡሓን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፣ ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኲሉ ፍኖታ፡፡
ወረብ
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/፪/
ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/፪/
ዚቅ
አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓልኪ በሐቂፍ፤ አድባራተ ዔልኪ ከመ ዖፍ፤ እንዘ ከመ ዝናም ያንጸፈጸፍ፤ እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ።
መዝሙር
በ፮: በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ ናሁ ጸገዩ ጽጌያት፤ ናርዶስ ፈረየ በውስተ ገነት፤ ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ፤ ምስለ ዕንጐታት ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፤ ነአኵቶ ለዘጸገወነ ሠናይቶ፡፡
አመላለስ
ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ ምስለ ዕንጐታት ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ/፪/
ነአኵቶ ለዘጸገወነ ሠናይቶ/፪/
ዓራራይ
በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት፤ በጊዜሁ ቆመ በረከት፤ እግዚአ ለሰንበት አኮቴተ ነዐርግ ለመንግሥትከ፤ ምድረ በጽጌ አሠርጎከ።
ዕዝል
ልዑል ውእቱ እምልዑላን፤ መሐሪ ውእቱ ዘየዓርፎ ለዓለም፤ ጻድቅ ውእቱ ይባርክ ጻድቃነ፤ ጠቢብ ውእቱ ይመይጥ ስሑታነ፤ ሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት።
ሰላም
ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐረገ ወይን፤ እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ ሐረገ ወይን፤ እንተ በሥሉስ ትትገመድ፤ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት ሐረገ ወይን፤ ሲሳዮሙ ለቅዱሳን ሐረገ ወይን፤ ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ፤ ወጸገወ ሰላመ ለኵሉ።
መልካም ሌሊት

አንድ ወጣት መናኝ አንድን ታላቅ አባት ጥሩ ሰው የሚባለው ምን የሚያደርግ ነው? ብሎ ቢጠይቃቸው፤ አኚህ ትልቅ አባትም መልሰው ዘወትር በሥራና በትጋት የተጠመደ፤ ከመናገር ይልቅ ዝምታን ገንዘብ የሚያደርግ፤ትእዛዛቱን የሚጠብቅና እራሱን ዝቅ የሚያደርግ ነው በማለት መለሱለት።
🦈ዓሣ ከውኃ ወጥቶ ከቆየ ወዲያው እንደ ሚሞት ክርስቲያንም ከመንፈሳዊ ሕይወቱ ከወጣ እንደዚሁ ይሞታል። ዓሣው ቶሎ ተመልሶ ወደ ውኃው ሲገባ እንደሚድን ሰውም በንስሐ ቶሎ ሲመለስ እግዚአብሔር የይቅርታውን በር ይከፍትለታል፤ ስለዚህ ንስሐን እንደ ቀላል ነገር አትቁጠረው።
✨ከተሰወረ ፍቅር የተገለጠ ዘለፋ፤ ከጠላት መልካም ሐሳብ የቀዳጅ ክፋ ምክር። ከራቀ ወንድም የቀረበ ወዳጅ ሳይሻል እንደማይቀር አትዘንጋ።
✨መልካም ሞት የመልካም ኑሮ ውጤት ነው፤
✨ሳያልፍ የመጣ ክፋ ነገር የለምና እስኪያልፍ ታገሥ፤
✨አንደበት ትልቅ ውሰጠ ቀላል እንዳትሆን ተጠንቀቅ፤
✨በእግዚአብሔር እንጂ በደጋፊዎች አትተማመን በደጋፊዎች ከተማመንክ ከሰባራ ወንበር ላይ እንደተቀመጥክ ቁጠረው።
✨የሰይጣን ደህና ባይኖረውም ብቻውን ካለ ሰይጠን ይልቅ በሰው ላይ ባደረ ሰይጣን ተጠንቀቅ፤ በሰው ላይ ያደረ ሰይጣን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስትለው ከሰውየው ጋር ተጣብቆ ያስቸግራል።
✨ሰዎች በአንተ ላይ ምንም እንዳያወሩ ሥልጣን የለህምና፤ የሚሉህን እየሰማህ ስህተትህን አስተካክል፤
ምንጭ፦(አባ ሳሙኤል አዲስ፥ መንፈሳዊ የሕይወት ምክር)
የነገ ሰው ይበለን Send this to your telegram friends

#ተፈጸመ_ናሁ_ማኅሌተ_ጽጌ_ሥሙር፤ #እነሆ_የተወደደ_ማኅሌተ_ጽጌ_ተፈጸመ።
ሥርዓተ ማኅሌት ዘዘመነ ጽጌ "በዓለ ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ፣ ወኢዮብ ጻድቅ፣ ወአቤል" "፮ኛ ሳምንት" "#ተፈጸመ"
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
ዚቅ
ሃሌ ሉያ፤ ለክርስቶስ ይደሉ ስብሐት፤ ለዘአብጽሐነ እስከ ዛቲ ሰዓት፤ እግዚአ ለሰንበት፤ አኮቴተ ነዓርግ ለመንግሥትከ፤ ምድረ በጽጌ አሠርጎከ።
ማኅሌተ ጽጌ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤ ዘኢየኃልቅ ስብሐተ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤ ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤ ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፤ ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ።
ወረብ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ/፪/
ዘኢየኃልቅ "ስብሐተ"/፪/ እንዘ እሴብሐኪ/፪/
ዚቅ
እለ ትነብሩ ተንሥኡ፤ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ፤ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውኡ፤ ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ፤ ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል፤ መርዓተ አብ ወእመ በግዑ።
ወረብ
እለ ትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውኡ/፪/
ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል መርዓተ አብ ወእመ በግዑ/፪/
ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።
ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ "ለሕፃንኪ"/፪/ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/፪/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ሚካኤል/፪/
ዚቅ
ንዒ ርግብየ ሰላማዊት፤ ንባብኪ አዳም፤ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላዕክት፤ አልቦ ዘይመስል ዘከማኪ ክብረ፤ እግዚአ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተጸውረ።
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኲሎሙ መላእክት፤ ከመ ታዕርጊ ጸሎተነ ጊዜ መንፈቀ ሌሊት።
ማኅሌተ ጽጌ
ሰዊተ ሥርናዩ ለታዴዎስ ወለበርተሎሜዎስ ወይኑ፤ እንተ ጸገይኪ አስካለ በዕለተ ተከልኪ እደ የማኑ፤ ማርያም ለጴጥሮስ ጽላሎቱ ወለጳውሎስ ሰበኑ፤ ብኪ ምውታን ሕያዋነ ኮኑ፤ ወሐዋርያት መላእክተ በሰማይ ኮነኑ።
ወረብ
ማርያም ለጴጥሮስ "ጽላሎቱ"/፪/ ወለጳውሎስ ሰበኑ/፪/
ወሐዋርያት "መላእክተ"/፪/ በሰማይ ኮነኑ/፪/
ዚቅ
ኦ መድኃኒት ለነገሥት፤ ማኅበረ ቅዱሳን የዓውዱኪ፤ ነቢያት የዓኲቱኪ፤ ወሐዋርያት ይሴብሑኪ፤ እስመ ኪያኪ ኀቤ ለታዕካሁ ከመ ትኲኒዮሙ ማኅደረ፤ መላእክት ይኬልሉኪ፤ ጻድቃን ይባርኩኪ፤ አበው ይገንዩ ለኪ፤ እስመ ኪያኪ ኀቤ ለታዕካሁ ከመ ትኲኒዮሙ ማኅደረ።
ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቌ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።
ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየኀቱ እምዕንቊ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ መንግስቱ ለሕዝበ ክርስቲያን/፪/
ዚቅ
ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት፤ ወስብሕት በሐዋርያት፤ አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ፤ ወትምክሕተ ቤቱ ለ፳ኤል።
ማኅሌተ ጽጌ
ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኮስኮስ ዘብሩር፤ ተአምርኪ ንፁሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፤ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤ ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር።
ወረብ
ናሁ "ተፈጸመ"/፪/ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ/፪/
"አስምኪ ቦቱ"/፪/ ንግሥተ ሰማያት /፪/
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ ጥቀ አዳም መላትኅኪ ከመ ማዕነቅ፤ ይግበሩ ለኪ ኮስኮሰ ወርቅ።
ወረብ
"ጥቀ አዳም"/፪/ መላትኅኪ/፪/
"ይግበሩ ለኪ"/፪/ ኮሰኮሰ ወርቅ/፪/
ሰቆቃወ ድንግል
ተመየጢ እግዝእትየ ሀገረኪ ናዝሬተ፤ ወኢትጎንድዪ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፤ በላዕሌኪ አልቦ እንተ ያመጽእ ሁከተ፤ ለወልድኪ ዘየኃሥሦ ይእዜሰ ሞተ፤ በከመ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ።
ወረብ
"ተመየጢ"/፪/ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ/፪/
ወኢትጎንድዪ "በግብጽ"/፪/ ከመ ዘአልብኪ ቤተ/፪/
ዚቅ
ሃሌ ሉያ፤ ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት፤ ወንርዓይ ብኪ ሰላመ፤ ምንተኑ ትኔጽሩ በእንተ ሰላመ ሰጣዊት፤ እንተ ትሔውጽ እምርኁቅ፤ ከመ መድብለ ማኅበር ሑረታቲሀ ዘበስን ለወለተ አሚናዳብ።
መዝሙር
በ፮: ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፤ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበት፤ ወጸገወነ ዕረፍተ ከመ ንትፈሣሕ ኅቡረ፤ አዕጻዳተ ወይን ጸገዩ፤ ቀንሞስ ፈረየ፤ ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ ከመ ፩ እምእሉ።
ዓራራይ
በሰንበት እውራነ መርሐ፤ በሰንበት አጋንንተ አውጽአ፤ እለ ለምጽ አንጽሐ፤ ቃለ ማዕነቅ ተሰምዓ በምድርነ፤ ሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት።
ዕዝል
መንክር ግብሩ ለ፩ እግዚአብሔር አብ ዘላዕለ ኲሉ፤ መንክር ግብሩ ለዘሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት፤ መንክር ግብሩ ለዘአሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፤ መንክር ግብሩ ለዘገብረ ብርሃናተ ዓበይተ ባሕቲቱ።
ሰላም
ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐረገ ወይን፤ እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ ሐረገ ወይን፤ እንተ በሥሉስ ትትገመድ፤ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት ሐረገ ወይን፤ ሲሳዮሙ ለቅዱሳን ሐረገ ወይን፤ ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ፤ ወጸገወ ሰላመ ለኵሉ።
🌻 መልካም የምስጋና ሌሊት 🌻
https://t.me/ethiopianorthodoxbooks

Telegram
የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጽሑፎች በPDF እና በድምጽ
እዚህ ቻናል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት የሚያንጸባርቁ ጽሑፎች ይለቀቃሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ሕብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወጸአድዒድ አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር
ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር
ተፈጸመ ናሁ ማሕሌተ ጽጌ ሥሙር
አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር
ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር”
የሚያብረቀርቅ ቀይና ነጭ ቀለም ያለው አርአያው የብር ዝንጒርጒር የኾነ ንጹሕ ተአምርሽ በወርቅ አምሳል የተሠራ ነው፤ እነሆ የተወደደ (መልካም) ማሕሌተ ጽጌ ደረሰ ተፈጸመ፤ የሰማይና የምድር ንግሥት ማርያም ሆይ የተወደደ ልጅሽ በጒያሽ (በዕቅፍሽ) እንዲጠጋ (እንዲደገፍ፣ እንዲንተራስ) በርሱ ዐማጽኚ።
ማሕሌተ ጽጌ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር
ተፈጸመ ናሁ ማሕሌተ ጽጌ ሥሙር
አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር
ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር”
የሚያብረቀርቅ ቀይና ነጭ ቀለም ያለው አርአያው የብር ዝንጒርጒር የኾነ ንጹሕ ተአምርሽ በወርቅ አምሳል የተሠራ ነው፤ እነሆ የተወደደ (መልካም) ማሕሌተ ጽጌ ደረሰ ተፈጸመ፤ የሰማይና የምድር ንግሥት ማርያም ሆይ የተወደደ ልጅሽ በጒያሽ (በዕቅፍሽ) እንዲጠጋ (እንዲደገፍ፣ እንዲንተራስ) በርሱ ዐማጽኚ።
ማሕሌተ ጽጌ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
በመንገድ ላይ ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰውዬ መርዛማ የሆነ እባብ በእሳት ሲቃጠል ተመለከተና ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣው ወሰነ። ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣ ሲያነሳው እባቡ እጁ ላይ ነደፈው። ሰውዬው በድንጋጤ እባቡን ወረወረው እባቡም ተመልሶ እሳቱ ውስጥ ወደቀ። ሰውዬውም በድጋሚ ሁለት እንጨቶችን ተጠቅሞ ከእሳቱ አወጣው። እናም የእባቡ ሕይወት ተረፈ። ቆሞ ድርጊቱን ይመለከት የነበረ አንድ ሰው ወደ ሰውየው ቀርቦ "ይህ እባብ በመርዙ ነድፎህ ሳለ ድጋሚ ልታድነው የምትሞከረው ለምንድነው?" ብሎ ጠየቀው።
ሰውየውም "የእባቡ ባህሪ መንደፍ ነው የእኔ ደሞ ማትረፍ ነው። ሁለታችንም ያለንን ነው ያንፀባረቅነው። ለሱ ክፉ ባህሪ ብዬ የኔን መልካም ባህሪ መለወጥ የለብኝም" ብሎ መለሰ።
መልዕክቱ እንደራስ አረዳድ ቢለያይም ጠቅለል ሲደረግ እንዲህ ነው.....።
ክፉ ነገር በክፉ ሊመለስ አይገባም። መጥፎ ሰዎች በዙሪያህ ቢኖሩም፣ የቱንም ያህል ክፋት ቢሰሩብህ አንተ የራስህን መልካም ብህሪ አንፀባርቅ እንጂ በነሱ ውስጥ አትዋት። እራስህን ሁን!
ፌስቡክ መንደር የተገኘ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ሰውየውም "የእባቡ ባህሪ መንደፍ ነው የእኔ ደሞ ማትረፍ ነው። ሁለታችንም ያለንን ነው ያንፀባረቅነው። ለሱ ክፉ ባህሪ ብዬ የኔን መልካም ባህሪ መለወጥ የለብኝም" ብሎ መለሰ።
መልዕክቱ እንደራስ አረዳድ ቢለያይም ጠቅለል ሲደረግ እንዲህ ነው.....።
ክፉ ነገር በክፉ ሊመለስ አይገባም። መጥፎ ሰዎች በዙሪያህ ቢኖሩም፣ የቱንም ያህል ክፋት ቢሰሩብህ አንተ የራስህን መልካም ብህሪ አንፀባርቅ እንጂ በነሱ ውስጥ አትዋት። እራስህን ሁን!
ፌስቡክ መንደር የተገኘ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
☘ልሳን☘
☘☘☘
አንድ ኢትዮጵያዊ ካህን ከባሕር ማዶ ለትምህርት ተልኮ ሳለ ክርስቲያን ነን የሚሉት ነጮቹ በአንድ አዳራሽ ተሰብስበው እንደ ሃገር ቤቱ ዛር ቤት ሲጯጯሁ ይሰማና የጤና ስላልመሰለው ጠጋ ብሎ ይጠይቃል። ተጠያቂዎቹም "መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸው በልሳን እየተናገሩ ነው" ሲሉ ይመልሳሉ።
ሻሽ ባለመጠምጠሙ ትኩረት ሰጥቶ የሚከታተለው ስለሌለ እስኪ ጉዳያቸውን ልይ ከበረታሁም ፈተና አቀርብላቸዋለው ብሎ ወደ አዳራሹ ይዘልቃል።
መሪ የለ ተመሪ ከመድረኩ ላይና ከመድረኩ በታች ግማሹ ሽር ሽር እያለ፣ ከፊሉ ምድር ላይ እየተንፈራፈረ ከሰው ልጅ ሥርዓት ውጪ በሆነ መልኩ ይጯጯሃል። ኢትዮጵያዊው ካህን አንድ ነገር አሰበ አስቦም አልቀረ ፈጸመው።
ከመዝሙረ ዳዊት ውስጥ መዝሙር አንዱን በግእዝ ልሳን ልበለውና መተርጎም አለመተርጎማቸውን ልፈትን ብሎ ዘሎ መድረካቸው ላይ ወጣና ከመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ አንድ ላይ ወስዶ በቅድሚያ እየደጋገመ ፍካሬ ፍካሬ ፍካሬ! አለ ቀጠለና..
"ፍካሬ ዘጻድቃን ወዘኃጥኣን መዝሙር ዘዳዊት ሃሌሉያ ብፁዕ ብእሲ ዘኢሖረ በምክረ ረሲአን ወዘኢቆመ ውስተ ፍኖተ ኃጥኣን.......እያለ እስከ ፍጻሜው ዘለቀውና ሲጨርስ ቀጥ ብሎ ቆመ።
የመድረኩ መሪ ጮሌ ፈረንጅ ሮጦ መጣና ለአዳራሹ ሕዝብ "ሃሌሉያ ጌታ የተመሰገነ ይሁን" ብሎ ካስጮሃቸው በኋላ ትርጉሙን ስሙ አለና እንዲህ ተረጎመው "እኔ አንድ ጥቁር አፍሪካዊ በነጮች መካከል ተገኝቼ ጌታን በመቀበሌና በልሳን በመናገሬ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ" ይላል ብሎ ተረጎመው። አዳራሹ በጩኸትና በጭብጨባ አስተጋባ ይኼኔ ኢትዮጵያዊው ቄስ አዝኖ ተሳልቆባቸው ወጥቶ ሄደ።
🍇 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
ትርጉሙ ይሄ ነበር..." ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።"
(መዝሙረ ዳዊት 1:1).......
ወገኖቼ በዚህ ዓይነት የማታለል ድርጊት የጠፋ ወደገኖቻችን ብዙ ናቸው። ለእነዚህ ነፍሳት መጥፋት ተጠያቂዎች ደግሞ አይወቅብንም ብለው ባፈጠጠ ውሸት በሃይማኖት ስም በሕዝባችን ላይ የሚጫወቱት ጊዜ የሰጣቸው መናፍቃን ናቸው። መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ነው።
መንፈስ ተሞላን እያሉ መዋሸት ፣ አረፋ እስኪደፍቁ መንፈራገጥ፣ ቅዱሳንንም መስደብና መንቀፍም አይገባም