ኢትዪጵያ ዐራት ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን ማግኘቷን አረጋግጣለች። ይህም አጠቃላይ የተጠቂዎችን ቁጥር ወደ 16 ያደርሰዋል።
...
ታማሚ 1 ፦ የ72 ዓመት ሞሪሸሳዊ ሲሆኑ መጋቢት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከኮንጎ ብራዛቪል የተመለሱ ናቸው፡፡ መጋቢት 13፣2012 ዓ.ም ወደ ጤና ተቋም የሄዱ ሲሆን ተቋሙም ለኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሪፖርት በማደረጉ በተደረገላቸው የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ ታማሚውም በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከታማሚው ጋር ግንኙነት የነበራቸው 6 ሰዎች በክትትል ላይ የሚገኙ ሲሆን ከነሱ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሌሎች ሰዎችን የማጣራት ሂደት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
...
ታማሚ 2፦ የ61 ዓመት የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ በተገኘው መረጃ መሠረት ግለሰቡ የውጭ የጉዞ ታሪክ ባይኖራቸውም በስራ ባህሪያቸው ምክንያት ከአንድ የውጭ ሀገር ዜጋ ጋር ግንኙነት ነበራቸዉ፡፡ ታማሚው ግለሰብ መጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም የህመም ስሜት ሲሰማቸው ራሳቻውን አግልለው እንደቆዩና መጋቢት 16፣ 2012 ዓ.ም ወደ ጤና ተቋም የሄዱ ሲሆን ተቋሙም ሪፖርት ባደረገው መሰረት በላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአሁኑ ወቅት ታማሚው በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከታማሚው ጋር ግንኙነት የነበራቸው 24 ሰዎች በክትትል ላይ የሚገኙ ሲሆን ከነሱ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሌሎች ሰዎችን የማጣራት ሂደት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
...
ታማሚ 3 ፦የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን የመጨረሻ ጉዞዋም መጋቢት 12፣ 2012 ዓ.ም እስራኤል ሀገር ደርሳ የተመለሰች ናት፡፡ ግለሰቧም በቀን 16፣ 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዙዋ ተረጋግጧል፡፡ በአሁኑ ወቅት ታማሚዋ በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላት ይገኛል፡፡ ከታማሚዋ ጋር ግንኙነት የነበራቸው 7 ሰዎች በክትትል ላይ የሚገኙ ሲሆን ከነሱ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሌሎች ሰዎችን ማጣራት ሂደት እየተከናወነ ይገኛል::
...
ታማሚ 4 ፦የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላት ቢሆንም የበሽታው ምልክት ከታየባቸው ሰዎች ጋር የነበራት ግንኙነት እየተጣራ መሆኑ እና ግለሰቧም በቀን 17፣ 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዙዋ ተረጋግጧል፡ በአሁኑ ወቅት ታማሚዋ በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላት ይገኛል፡፡
So far the Ethiopian Public Health Institute conducted 718 laboratory tests, 33 samples are done in the last 24 hours (March 26 2020, 7:00 am till March 27 2020, 7:00 am).
Dr. Lia Tadesse
Minister of Health
March 27, 2020

Hello everyone...I have sent you the link to make a self test for COVID 19 .
It's helpful try it.
https://t.co/xFzIqsGaeB
It's helpful try it.
https://t.co/xFzIqsGaeB
ጌታችን የደቀ መዛሙርቱን እግር ስለማጠቡ የሊቃውንት ትርጓሜ]
✍በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
♥ በዕለተ ዐርብ የዓለምን ኀጢአት በደሙ የሚያጥበው ከጎኑ በሚፈሰው ውሃ ዓለምን የሚቀድሰው ጌታችን አስቀድሞ በዕለተ ኀሙስ የደቀ መዛሙርቱን እግር በውሃ በማጠብ ትሕትናን የገለጸበት አስደናቂ ምስጢር የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት በመገረም እንዲኽ ብለዋል፡-
✍ ያዕቆብ ዘሥሩግ እንዲኽ አለ፡-
“በመንክር ትሕትና ወረደ እግዚአብሔር ቃል…” (እግዚአብሔር ቃል በሚያስደንቅ ትሕትና ሰው ኾነ፤ የማይታዩ ረቂቃን መላእክት አደነቁ በልዑል ዙፋኑ ለደቀ መዛርቱ ሲያገለግል ባዩት ጊዜ አገልጋዮች መላእክት ደነገጡ፤ ትሕትና ወደ አለበት ፍቅር የአሕዛብን እግረ ልቡና ያቀና ዘንድ ግሩም እሳት በትሕትና መገለጡን ባዩ ጊዜ ብርሃናት ደነገጡ፤ አገልጋይ ይኾን ዘንድ እዚኽ ዓለም ከመጣ ከወልድ የተነሣ የአባቱ አገልጋዮች መላእክት እጅግ አደነቁ።
♥ በመለኮቱ ግን ማገልገል የለበትም፤ በወገቡ የታጠቀውን ማድረቂያ አይተው መላእክት አደነቁ፤ ስሙ ከፀሓይና ከጨረቃ በፊት የነበረ ርሱ አገልጋይ ኾነ፤ ሕያው ጌታን ሱራፌል ያመሰግኑታል፤ ቦታውን ግን አያውቁም፤ ሱራፌልን የፈጠረ ርሱ በራት ጊዜ ወገቡን ዘርፍ ባለው ዝናር ታጠቀ፤ እንዳያቃጥል በመፍራት የማይታይ እሳት ለሐዋርያት አገልጋይ ኾኖ አብነት ይኾናቸው ዘንድ የትሕትና ሥራን የሚሠራበትን ውሃ በኩስኩስት ቀዳ የደቀ መዛሙርቱን አለቃ ጴጥሮስንም እግሩን ሊያጥበው ጠራው) (ሃይ. አበው ዘያዕቆብ ዘሥሩግ ክፍል 9)
♥♥♥
✍ የቁስጥንጥንያው ፓትሪያርክ የነበረው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ይኽነን አለ፡-
♥ “ልዑለ ባሕርይ የሚኾን ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ የደቀ መዛሙርቱን እግር ካጠበ፣ ከዚህ በላይ ደግሞ የይሁዳን እግር፥ የሌባውን እግር፥ ከክፋቱ መፈወስ የማይችለውን ሰው ካጠበ፥ ከማዕዱ እንዲካፈል ካደረገ እኛማ እንዴታ? እኛማ እንዴት ይህን ከማድረግ እንከለከላለን? የሠራተኞቻችንን እግር ብናጥብ ምንድነው ክፋቱ? የአሠሪና የሠራተኛ ልዩነት የቃላት ልዩነት ብቻ አይደለምን? እኛስ ሁላችን ዕሩቅ ብእሲዎች ነን፡፡ እርሱ ግን የባሕርይ አምላክ ነው፤ ኾኖም የባሮቹን እግር ዝቅ ብሎ ከማጠብ ምንም አልተጠየፈም፡፡
♥ ለዚህም ነው ‘እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስኾን እግራችሁን ካጠብኳችሁ፥ እናንተም የወንድማችሁን እግር ልታጥቡ ይገባችኋል’ ያለን፡፡ … ጌታችን እንዲህ ራሱ አድርጐ ካሳየን በኋላ እኛ አናደርግም ብንል በዚያች ቀን የምንመልሰው መልስ ምን ይኾን? … ይህን ከማድረግ ተከልክለን በትዕቢት የምንያዘውስ እኛ ምንድነን? እንደምን ያለ ስንፍናስ ቢይዘን ነው? ሰው ሆይ! በኪሩቤል ላይ የሚቀመጠው እርሱ ዝቅ ብሎ የይሁዳን እግር ካጠበ፥ አፈርና ትቢያ የምትኾን አንተ ራስክን ከፍ ከፍ ታደርጋለህን? ለዚህ ትዕቢትህስ እንደምን ያለ ፍዳ ይጠብቅህ ይኾን? ወዳጄ ሆይ! ከፍ ከፍ ማለትን ትወዳለህን? እንኪያስ ና! እንዴት ከፍ ከፍ እንደምትልም አሳይሃለሁ፡፡ እንደ ጌታህና እንደ መምህርህ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ራስህን ዝቅ አድርግ፤ የዚያን ጊዜም ከፍ ከፍ ትላለህ” /St. John Chrysostom, Homily LXXI/፡፡
♥♥♥
✍ ሊቁ ቅዱስ ያሬድም ይኽነን አለ፡-
“ሐዋርያቲሁ ከበበ
እግረ አርዳኢሁ ሐጸበ
ኮኖሙ አበ ወእመ
ወመሀሮሙ ጥበበ”
(ሐዋርያቱን ሰበሰበ፤ የደቀ መዛሙርቱንም እግር አጠበ፤ እንደ አባትና እናት ኾናቸው የትሕትና ጥበብን አስተማራቸው)፡፡
♥♥♥
✍ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በመጽሐፈ ምስጢር ይኽነን አለ፡-
“ዘያቀንቶሙ ለአድባር በኀይሉ ቀነተ ለንጸ ለተልእኮ…” (ተራሮችን በኀይሉ የሚያስታጥቃቸው ለማገልገል ማበሻ ጨርቅ ታጠቀ፤ የባሕርን ውሃ እንደ አቁማዳ የሚሰበስበው በወንዞች መዝገቦች የሚሾማቸው ርሱ ከወዳጁ ከአልዓዛር ቤት የውሃ ማድጋ አንሥቶ እግሮችን ለማጠብ ያገለግልባት ዘንድ ወደ ኩስኩስት አፈሰሰ፤ እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን እንዲታጠቡ የናስ ኩስኩስት ሠርቶ በኦሪቷ ድንኳን ደጃፍ እንዲያኖራት ሙሴን ያዘዘው ውሃውን በኩስኩስት ሞልቶ የደቀ መዛሙርቱን እግር ሊያጥብ ጀመረ)
♥♥♥
✍ 318ቱ ሊቃውንት በሕንጻ መነኮሳት እንዲኽ አሉን፡-
“ኢትትሐከይ ኀጺበ እግረ አኃው ሶበ መጽኡ ኀቤከ...”
(ወንድሞች ወደ አንተ በመጡ ጊዜ እግራቸውን ማጠብን ቸል አትበል፥ ይህችን ሥራ ቸል የሚልዋትን ስለዚህ ትእዛዝ ሥላሴ በፍዳ ይመረምሯቸዋልና፤ ምንም ኤጲስ ቆጶሳትም እንኳ ቢኾኑ እግዚአብሔር አስቀድሞ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጥቦ እንዲሁ ያደርጉ ዘንድ አዝዟቸዋልና” ብለው አስተምረዋል) (ሃይ.አበ. ዘሠለስቱ ምዕት 20፡29)፡፡
♥♥♥
♥ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቅዱሳን ሐዋርያትን እግራቸውን ብታጥባቸው በዚኽ በታጠበና በተባረከ ባማረ እግራቸው ዓለምን ዙረው ወንጌልን እንዳስተማሩ የእኛንም እግሮቻችን እንደነሡ የሕይወት ውሃ የሚሰጥባት፤ የዓለምን ኀጢአት ያጠበ ቅዱስ ደምኽ ወደሚቀዳባት፤ ቅዱስ ሥጋኽ ለመድኀኒት ወደሚፈተትባት ወደ ቤትኽ ዘወትር የሚገሠግሡ አድርጋቸው፡፡

✝️✝️✝️ ልደታ ለማርያም፡ ☦️☦️☦️
ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች
ክፍል 1
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የሚከበርበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት›› ያላት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተወለደችበት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ ‹‹ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች (ኢሳ 7፡14)›› ብሎ ትንቢት የተናገረላት ያቺ ድንግል በዚህች ዕለት ተወለደች፡፡ ይህች ቀን ልበ አምላክ ክቡር ዳዊት ‹‹ የወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች (መዝ 44፡9)›› ብሎ የተናገረላት ንግሥት የተገኘችባት ዕለት ናት፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ ‹‹ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት የክዋክብት አክሊል በራሷ ላይ ያላት (ራዕ 12፡1)›› ብሎ የመሰከረላት የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም የተወለደችባት ቀን ናት፡፡ የእርስዋም ልደት እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን አስቀድሞ በትንቢት፣ በምሳሌና በራዕይ የሰውን ልጅ ድኅነት በጉጉት ሲጠባበቁ ለነበሩ ቅዱሳን ሲገለጽ የነበረ ነው፡፡
ከ አስተምህሮ ዘተዋሕዶ
ይቀጥላል.........
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!
ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ እንጸልይ

ክፍል 2
የድንግል ማርያም ልደት በነቢያት አንደበት
☦️ መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፡ መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡ መዝ 86፡1-7
እግዚአብሔር የዝማሬና የትንቢት ጸጋን ያበዛለት ክቡር ዳዊት ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሥርወ ልደት አስቀድሞ በመንፈስ ቅዱስ መነጽርነት ተገልጾለት ‹‹መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን /መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው/›› በማለት ትንቢት ተናግሯል፡፡ ‹‹የተቀደሱ ተራሮች›› ያለውም የእመቤታችን ሥርወ ልደት ከቤተ መንግሥትና ከቤተ ክህነት ከሆኑት ከተቀደሱት ከኢያቄምና ከሐና የመሆኑን ነገር ሲያመለክት ነው፡፡ ይህንን ትንቢትና እውነተኛውን የእመቤታችንን የትውልድ ሀረግ አስማምታ ቤተክርስቲያን ‹‹የእመቤታችን ማርያም ትውልዷ ባባቷ በኩል ከንጉሡ ከዳዊት ወገን ነው፤ በናቷም በኩል ከካህኑ ከአሮን ወገን ነው፤ የአባቷ ስም ኢያቄም ነው፤ የእናቷም ስም ሐና ነው፡፡›› ብላ ታስተምራለች፡፡
☦️ትወፅእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምኔሃ፡ ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ አበባም ከእርሷ ይወጣል፡፡ ኢሳ 11፡1
ቁጥሩ ከዐበይት ነቢያት ወገን የሆነው ነቢዩ ኢሳይያስም ጥበብንና እውቀትን በሚገልጽ ስለሚመጣውም ነገር ትንቢትን በሚያናግር በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ከነገደ ዕሴይ እንደሚሆንና እርሷም ጽጌ (አበባ) የተባለ አካላዊ ቃል ክርስቶስን በሕቱም ድንግልና እንደምትወልድ ተገልጾለት ‹‹ትወፅእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምኔሃ /ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ አበባም ከእርሷ ይወጣል/›› በማለት ታላቅ ትንቢትን ተናግሮ ነበር፡፡ ይህች በትርም ከእሴይ ዘር የተገኘችው በዚህች ዕለት ነውና ልደቷን በታላቅ ድምቀት እናከብራለን፡፡ ይህንን መሰረት በማድረግ ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬም ‹‹መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ፤ ከእሴይ ሥር የተገኘሽ መዓዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ›› በማለት በውዳሴ አመስግኗታል፡፡ ‹‹በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ (መዝ 131፡13)›› የተባለልን የአባቶቻችን ልጆች እኛም እንዲሁ እያልን እናመሰግናታለን፡፡
☦️ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ፡ ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ፡፡ መኃ 4፡8
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት መሰረት የእመቤታችን የትውልድ ስፍራ ሊባኖስ የተባለው ተራራማ ሀገር ነው፡፡ በሊባኖስ ስለመሆኑ አስቀድሞ ጠቢቡ ሰሎሞን ‹‹ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ ንዒ ወተወፅኢ እምቅድመ ሃይማኖት እምርእሰ ሳኔር ወኤርሞን አምግበበ አናብስት ወእምአድባረ አናምርት /ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ ከአማና ራስ ከሳኔር ከኤርሞን ራስ ከአንበሶች መኖሪያ ከነብሮችም ተራራ ተመልከች/›› በማለት ተናግሮ ነበር፡፡ የዚህ ትንቢት ምስጢርም የእመቤታችን መካነ ልደት የሊባኖስ ተራራ ስለመሆኑ የሚያጠይቅ እንደሆነ ምስክርነታቸው የታመነ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ያስረዳሉ፡፡ ትንቢቱም ሲፈጸም ቅድስት ድንግል ማርያም ግንቦት 1 ቀን በ15 ዓ.ዓ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በሊባኖስ ተራራ ተወልዳለች፡፡
ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ የተባለው የነገረ ማርያም ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እመቤታችን በሊባኖስ እንደምትወለድ አስቀድሞ ሰሎሞን የተናገረው ቃልም መፈጸሙን ሲገልጽ ‹‹….የአናብስት ልጅ አልኩሽ፡፡ ሰሎሞን እንዲህ ሲል እንደተናገረ፡- ሙሽራዪት ሆይ ከሊባኖስ ተራራ ነዪ፤ ከአንበሶች ጒድጓድ ወጥተሽ ነዪ፤ ከምርጥ ነገድነት የተነሣ ከሚመካ ወገን የመወለድሽ ዜና እጅግ ግሩም ነው፡፡›› በማለት አመስጥሮታል፡፡ እመቤታችንም በሊባኖስ ተራራ እንድትወለድ ምክንያት የሆነው በማሕፀን ሳለች የአርሳባንን ልጅ ዓይን በማብራቷና ሳሚናስ የሚባለውን የጦሊቅን ልጅ ከሞት በማስነሳቷ አይሁድ በቅናት ተነሳስተውባቸው ስለነበር ሐናና ኢያቄም ወደ ሊባኖስ ተራራ እንዲሄዱ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለኢያቄም ተገልጾ ስለነገራቸው እንደሆነ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት ያስረዳሉ፡፡

ክፍል 3
☦️ የድንግል ማርያም ልደት በራዕይና በምሳሌ ☦️
ከትንቢቱ በተጨማሪም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በራዕይና በምሳሌም አስቀድሞ የተገለጸ ነበር፡፡ ከእነዚህም መካከል ከእርሷ ሰባት ትውልድ አስቀድሞ ለነበሩት ደጋግ ሰዎች እንዲሁም ለእናትና ለአባቷ የተገለጹት ምሳሌዎች በቅዱሳት መጻሕፍት በሰፊው ሰፍረው ይገኛሉ፡፡
☦️ሰባተኛዪቱ እንቦሳ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃዋ ደግሞ ፀሓይን ስትወልድ አየሁ (ቴክታ)
በቅድስና የሚኖሩ ነገር ግን መካን የነበሩት ቴክታና ጴጥርቃ ነጭ እንቦሳ ከበረታቸው ስትወጣ ፤ እንቦሳይቱ እንቦሳ እየወለደች እስከ ስድስት ስትደርስ ፤ ስድስተኛዪቱ ጨረቃን ጨረቃዋም ፀሐይን ስትወልድ አይተው በሀገራቸው መፈክረ ሕልም (ሕልም ፈች ሊቅ) አለና ሂደው ነገሩት፡፡ ደግ ልጅ ትወልዳላችሁ፤ ጨረቃይቱ ከፍጡራን በላይ የምትሆን ልጅ ትወልዳላችሁ፡፡ የፀሐይ ነገር ግን አልተገለጸልኝም፤ እንደ ነቢይ እንደ ንጉሥ ያለ ይሆናል አላቸው፡፡ እነርሱም ጊዜ ይተርጉመው ብለውት ሄዱ፡፡ ከዚህ በኋላ ልጅ ወለዱ፡፡ ስሟንም ‹‹ረከብኩ ስእለትዬ፤ ረከብኩ ተምኔትዬ›› /የተሳልኩትን አገኘሁ፤ የተመኘሁትን አገኘሁ/ ሲሉ ‹‹ሄኤሜን››አሏት፡፡ ሄኤሜን ዴርዴን፤ ዴርዴ ቶናን፤ ቶና ሲካርን፤ ሲካር ሄርሜላን፤ ሄርሜላ ሐናን ወለደች፡፡ ሐና ለአካለ መጠን ስትደርስ ከቤተ ይሁዳ ለተወለደ ኢያቄም ለሚባል ደግ ሰው አጋቧት፡፡ ከኢያቄምና ከሐናም በጨረቃ የተመሰለች ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡
☦️ፀዓዳ ርግብ ሰባቱ ሰማያትን ሰንጥቃ መጥታ በማሕፀኔ ስታድር አየሁ (ቅድስት ሐና)
ኢያቄምና ሐና መካን ስለነበሩ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጣቸው ዘንድ ጸልየው፤ ሲሰጣቸውም መልሰው ለእርሱ እንደሚሰጡ ስዕለትን ተስለው ነበር፡፡ ጸሎታቸው ሲደርስ ለሐና በሕልም ተገልጾላት ለባለቤቷ ለኢያቄም ‹‹ብእሴሃ አነኑ ርኢኩ በሕልምየ ርግብ ጸዐዳ መጽአት ኀቤየ ወነበረት ዲበ ርእስየ ወቦአት ውስተ እዝንየ ወኀደረት ውስተ ከርሥየ /ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በጆሮዬ ገብቶ በማሕፀኔ ስትተኛ አየሁ፡፡›› ብላዋለች፡፡ የዚህ ራእይ ምስጢርም ርግብ የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሆን፤ ፀዓዳ (ነጭ) መሆኗ ንጽሕናዋ፣ ቅድስናዋ፣ ዘላለማዊ ድንግልናዋ ነው፡፡ ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በጆሮዬ ገብታ በማሕፀኔ ስትተኛ አየሁ›› ማለቷ ብሥራተ ገብርኤልን በጆሮዋ ሰምታ በግብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክን የምትፀንሰውን ንጽሕት ርግብ የተባለችውን እመቤታችንን የምትወልድ መሆኗን ሲያጠይቅ ነው::
☦️ከሰባተኛው ሰማይ ነጭ ዖፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ (ቅዱስ ኢያቄም)
በተመሳሳይ ኢያቄምም በሕልሙ ያየውን ለባለቤቱ ለሐና ‹‹እንዘ ይትረኀዉ ሰብዐቱ ሰማያት ዖፍ ጸዐዳ መጽአ ኀቤየ ወነበረ ዲበ ርእስየ /ሰባቱ ሰማያት እንደ መጋረጃ ተገልጠው ከላይኛው ሰማይ ነጭ ዖፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ›› ብሎ በሕልሙ የተገለጸለትን ነግሯታል፡፡ የዚህም ራዕይ ምስጢር ዖፍ የተባለው አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ ነጭነቱ ንጽሐ ባሕርዩ ነው፡፡ ኢያቄም ‹‹ከላይ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ›› ማለቱ የኢያቄምን ባሕርይ ባሕርይ እንደሚያደርግ የሚያጠይቅ ሲሆን ሰባቱ ሰማያት የተባሉ የጌታችን ልዩ ባህርይው፣ ምልአቱ፣ ስፍሃቱ፣ ርቀቱ፣ ልእልናው፣ ዕበዩና መንግስቱ ናቸው:፡

ክፍል 4
☦️የድንግል ማርያም ልደት በሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት
የሐዲስ ኪዳን ሊቃውንትም ትንቢተ ነቢያትንና ወንጌልን በማጣጣም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት አመስጥረው አስተምረዋል፤ አመስግነዋል፤ ተቃኝተዋልም፡፡ የእርሷን ልደት እጅግ ብዙ ሊቃውንት በስፋትና በጥልቀት ያመሰጠሩት ሲሆን ለምሳሌ ያህል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡፡
ማርያምስ ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች (ቅዱስ ያሬድ)
ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስለእመቤታችን ልደት ‹‹ማርያምሰ ተኀቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ጸዓዳ/ ማርያምስ (ማርያም ግን) ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች፡፡›› በማለት እርሷ በደፈረሰው ዓለም በንጽሕና፣ በቅድስናና በድንግልና ስታበራ እንደነበርና ኋላም የዓለም ብርሃን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን መውለዷን አመስጥሮ ተናግሯል፡፡ በተጨማሪም ስለ ሥርወ ልደቷ ‹‹እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕጹቂሃ…ሐረገ ወይን/ ሥሮቿ በምድር ጫፎቿም በሰማይ ያሉ…የወይን ሐረግ›› በማለት የተወለደችው በምድር ከነበሩት ኢያቄምና ሐና መሆኑን የወለደችው ግን ሰማያዊውን ንጉሥ እንደሆነ በማመስጠር ዘምሯል፡፡ በዚህም ሰውና እግዚአብሔርን ያገናኘች መሰላል መሆኗል ገልጾ አስተምሯል፡፡
ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ (አባ ሕርያቆስ)
የብህንሳው ሊቀ ጳጳስ አባ ሕርያቆስም በቅዳሴ ማርያም ‹‹ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ/ ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ›› በማለት የድንግል ማርያም ጽንሰትና ልደት እንዴት እንደነበር በድርሰቱ አስፍሮታል፡፡ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት የሚላት የሁላችን እናት ድንግል ማርያም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ነሐሴ 7 ቀን ተፀንሳ ከዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በኋላ ግንቦት 1 ቀን ተወልዳለች፡፡ እርስዋም ስትፀነስ ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ከጥንተ አብሶ (original Sin) ጠብቋታል፤ አበሳው አልነካትም፡፡ ይህንንም ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ በኃጢአት በተከበበ፣ መርገም በሞላበት ዓለም ውስጥ ከኃጢአት ከበደል ርቃ (ተለይታ) እንደ ጌዲዮን ጸምር በንጽህና የጠገኘች ንጽህት ዘር መሆኗን ሲያስረዳ ‹‹የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንን እንደ ገሞራም በመሰልን ነበር (ኢሳ 1፡19)፡፡›› በማለት ተናግሯል፡፡ እንዲሁም ጠቢቡ ሰሎሞን ንጽህናዋን በትንቢት መነጽር አይቶ “ወዳጄ ሆይ፣ ሁለንተናሽ ውብ ነው፣ ምንም ነውር የለብሽም፡፡ ሙሽሪት ሆይ ከሊባኖስ ነዪ፡፡” (መሓልይ 4፡7-16) በማለት በንጽህና በቅድስና ያጌጠች፣ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ያልነካት፣ የድህነታችን ምክንያት፣ የንጽህናችን መሰረት የሰው ባህርይ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲዋሀድ ምክንያት የሆነች ንጽሕት የሰርግ ቤት ድንግል ማርያም በሊባኖስ የመወለዷን ነገር አስቀድሞ ነግሮናል፡፡
ይህ ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀበት ዕለት ነው (ቅዱስ እንድርያስ)
የቀርጤሱ ቅዱስ እንድርያስ የከበረ ስለሆነው ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ታላቅነት ‹‹ይህ በዓል በሐዲስና በብሉይ ኪዳን መካከል መገኛ ሆነ፡፡ ምሳሌዎቹ በእዉነታ፣ አሮጌው በአዲስ ቃል ኪዳን ተተኩ፡፡ ፍጥረት ሁሉ በደስታ ይዘምራል፤ የዚህን ቀንም ደስታ ይካፈላል፡፡ ይህ መቅደሱን የሰራበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀበት ዕለት ነው፡፡” በማለት ገልጾታል፡፡ በእውነት የእርሷ ልደት የልዑል ማደሪያው መቅደስ የተሰራበት ዕለት ነውና ሁላችን እናከብረዋለን፡፡ በዚህም ዕለት ‹‹ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም/ እነሆ ዛሬ በእመቤታችን ልደት ደስታ ሆነ›› እያልን እንዘምራለን። ይህችን የልዑል ማደሪያ እናቷ ሐናና አባቷ ኢያቄምም በእጅጉ ተደስተው በተወለደች በስምንተኛ ቀኗ ስሟን ‹‹ማርያም›› ብለው ሰይመዋታል፡፡

ምንም ሃገራችን ቀለማችን ቋንቋችን ቢለያይም አንድ እሚያደርገን ራሷ ቋንቋ ለሆነች ለድንግል ማርያም ያለንን ፍቅር ነው ::
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!
ፔጁንም 👍 በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ
https://t.me/ethiopianorthodoxbooks
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!
ፔጁንም 👍 በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ
https://t.me/ethiopianorthodoxbooks
ቅዱስ ዮሐንስ ጌታችንን እስከ እግረ መስቀሉ ድረስ በመከተሉ ክርስቲያኖችን ሁሉ ወክሎ እመቤታችንን በአደራ የተቀበለ እርሱም ለመቤታችን በአደራ የተሰጠ ሲሆን እመቤታችንን ከወሰዳት በኋላ ለ16 ዓመት እየተንከባከበ ጠብቋታል፡፡ እናቱም በሕፃንነቱ ስለሞተች እመቤታችን ናት እየተንከባከበች ያሳደገችው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ በመልኩም ከጌታችን ጋር ይመሳል ነበር፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ሥዕል የመሳል ተሰጥኦም ነበረው፡፡ ጌታችን በተሰቀለበት ዘመን የነበረው ጢባርዮስ ቄሳር ልጁ በሽተኛ ነበር፡፡ የጌታችንን የማዳን ሥራ እየሰማ እነ ጲላጦስም ስለጌታችን የሚጽፉለትን ይሰማ ስለነበር ልጁን ከጌታችን መቃብር ላይ እንዲያኖሩለት ላከው፡፡ ልጁም ፈጥኖ ተፈወሰለት፡፡ ጢባርዮስ ቄሳርም በልጁ መዳን ምክንያት የጌታችንን ውለታ ማስቀመጥ ፈልጎ የጌታችንን ሥዕሉን የሚሥልለትን ሲያጠያይቅ ዮሐንስን አገናኙት፡፡ ዮሐንስም ጌታችንን ልክ በዕለተ ዓርብ እንደተሰቀለ አድርጎ በመሣል ለጢባርዮስ ቄሳር ሰጠው፡፡ ሲሥለውም በመጀመሪያ ጌታችንን ልክ እንደተሰቀለ አድርጎ ራቁቱን ነበር የሳለው፡፡ ዮሐንስ የሳለው የጌታችን ሥዕልም አፍ አውጥቶ ‹‹በመጀመሪያ አይሁድ በኢየሩሳሌም ራቁቴን ሰቀሉኝ፣ አሁን ደግሞ አንተ ድጋሚ በሮም ራቁቴን ትሰቅለኝን?›› ብሎ ተናገረው፡፡ ዮሐንስም እጅግ ደንግጦ ‹‹እንዴት አድርጌ ልሳልህ?›› ብሎ የሳለውን ሥዕል ቢጠይቀው ሥዕሉም ‹‹ከለሜዳ አልብሰህ ሳለኝ›› አለው፡፡ ዮሐንስም እንዳለው ከለሜዳ አልብሶ ከሳለው በኋላ ሥዕሉን ትኩር ብሎ ተመልክቶ ቢስመው ከንፈሩ አንድ ቀን ተኩል ያህል ተጣብቆ ቆይቷል፡፡ ዛሬም ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የምትጠቀምባቸውን የጌታችንን ስነ ስቅለት የሚያሳዩ ሥዕሎች መገኛቸው ይህ ወንጌላዊው ዮሐንስ የሳለው ሥዕል ነው፡፡
ቅዱስ ዮሐንስ በተለያዩ ስሞች ይጠራል፡፡ በሕይወቱና በኑሮው ሁሉ ጌታችንን ለመምሰል ይጥር ነበርና ጌታችንም እጅግ ይወደው ስለነበር ‹‹ፍቁረ እግዚእ›› ተባለ፡፡ የታላቁ ያዕቆብ ታናሽ ወንድም ስለሆነና አባቱም ዘብድዮስ ስለሚባል ‹‹ዮሐንስ ወልደ ዘብድዮስ›› ተባለ፡፡ ለጌታችን ባለው ቅናትና ከወንድሙ ጋር ሆነው ባሳዩት የኃይል ሥራ እንዲሁም የጌታችንን አምላክነት በመግለጡ ‹‹ወልደ ነጎድጓድ›› ተብሏል፡፡ ነገረ መለኮትን ከሌሎቹ በበለጠ ሁኔታ አስፍቶና አምልቶ በማስተማሩ ‹‹ነባቤ መነኮት ወይም ታኦሎጎስ›› ተብሏል፡፡ ኃላፊውንና መጻዒውን ጊዜ በራእዩ ስለገለጠ ‹‹አቡቀለምሲስ›› ተባለ፣ ይህም በግሪክኛ ባለራእይ ማለት ነው፡፡ የጌታችንን መከራ መስቀሉን እያስታወሰ 70 ዘመን ሙሉ እያለቀሰ ስለኖረና ፊቱም በሀዘን ስለተቋጠረ ‹‹ቁዱረ ገጽ›› ተብሏል፡፡ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በጸሎቱ ይማረን፡፡
(ምንጭ፡- ስንክሳር ዘወርሃ ጥር፣ ቤተ ክርስቲያንህን ዕወቅ፣ የቅዱሳን ታሪክ-30)

†✝† እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ በዓል (ደብረ ምጥማቅ) በሰላም አደረሳችሁ †✝†
†✝† ደብረ ምጥማቅ †✝†
=>የአርያም ንግሥት: የሰማይና የምድር እመቤት: የሰውነታችንም መመኪያ ቅድስት ድንግል ማርያም በዚሕች ዕለት በምድረ ግብፅ ለተከታታይ ቀናት ተገልጻለች::
+ጥንተ ነገሩስ እንደ ምን ነው ቢሉ:
+ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድረ ግብፅና ኢትዮዽያ በተሰደደ ጊዜ ከድንግል እናቱ: ከዮሴፍና ሰሎሜ ጋር ዛሬ ደብረ ምጥማቅ በሚባለው ቦታ ላይ አርፎ ነበር:: ቦታውን ባርኮ ለዘለዓለም ያንቺ መገለጫ ይሁን ብሎም ቃል ኪዳን ገብቶላት ነበር::
+ጊዜው በደረሰ ሰዓት ደብረ ምጥማቅ ተገድሞ የበርካታ መነኮሳት ቤት ሆነ:: እመቤታችንም በልጇ ፈቃድ ግንቦት 21 ቀን አእላፍ መላእክትን: ጻድቃን ሰማዕታትን አስከትላት መጣች::
+በዚያ ሕዝበ ክርስቲያንም: አሕዛብም ተሰብስበው ለ5 ቀናት ከእመ ብርሃን ጋር ይሰነብታሉ:: እንግዲህ ልብ በሉት:-
እንኩዋን የአርያም ንግስት: የአምላክ እናቱ እመቤታችንን ይቅርና በዚሕ ዓለም ሰይጣን ቤቱ ያደረጋቸውን: የመዝናኛው ኢንዳስትሪ ዝነኛ ሰዎችን ለማየት የዘመናችን ሰው እንዴት እንደሚቸኩል::
+እመቤታችንን በአካል መመልከት አይደለም ስሟን መጥራት ነፍስን ከሥጋ መለየት የሚችል ጣዕምና ደስታ አለው:: ባይሆን ይሔ ለሚገባውና ላደለው ብቻ ነው::
+የደብረ ምጥማቅና የአካባቢዋ ሰዎች ከእመቤታችን ጋር የሚቆዩባቸው ቀናት የዘለዓለም የሕይወት ስንቅ የሚይዙባቸው ናቸው:: ፈልገው የሚያጡት: ጠይቀው የማይፈጸምላቸው ምንም ነገር አልነበረም:: ነቢያት: ሐዋርያት: ጻድቃን: ሰማዕታት: ደናግል: መነኮሳት: መላዕክትና ሊቃነ መላእክት ለድንግል ማርያም ሲሰግዱ ይታዩ ነበርና:: እመ ብርሃንም እየመላለሰች ትባርካቸው ነበር::
+እነዚያ እርሷን ያዩ ዐይኖች: በፊቷ የቆሙ እግሮች ክብር ይገባቸዋል:: 5ቱ ዕለታት ሲፈጸሙ ሕዝቡ እመቤታችንን በዕንባ ይሰናበቷታል:: እመ ብርሃንም በብርሃን መስቀል ባርካቸው ከቅዱሳኑ ጋር ታርጋለች::
††† አባ መርትያኖስ †††
=>አባ መርትያኖስ በበርሃ ከ68 ዓመታት በላይ በቅድስና የኖሩ አባት ናቸው:: ሰይጣን እርሳቸውን ፊት ለፊት ተዋግቶ መጣል ቢያቅተው በዝሙት በተለከፉ ሴቶች ያስቸግራቸው ነበር::
+አንድ ቀን አንዷ ሽቶ አርከፍክፋ በዝሙት ልትጥላቸው ብትል እግራቸውን እሳት ውስጥ ጨምረው እግራቸው እየተቃጠለ በሚወጣው ጠረን አጋንንትን አርቀዋል:: እሷንም በንስሃ መልሰው ለቅድስና አብቅተዋታል:: ጻድቁ ከፈተና ለመራቅ በ108 ሃገራት 108 በዓቶች የነበሯቸው ብቸኛ አባት ናቸው::
††† ለአባት እናቶቻችን የተገለጠች እመቤታችን ለእኛም በረድኤት ትገለጽልን:: ጣዕመ ስሟ በአንደበታችን: ጣዕመ ፍቅሯ በልባችን ይደርብን:: †††
=>ግንቦት 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅድስት ደብረ ምጥማቅ (የእመቤታችን መገለጥ)
2.አባ መርትያኖስ ጻድቅ (በዝሙት ላለመሰናከል እግራቸውን በእሳት ያቃጠሉ አባት)
3.ቅዱስ አሮን ሶርያዊ
4.ቅዱስ አሞጽ ነቢይ
=>ወርኀዊ በዓላት
1.አበው ጎርጎርዮሳት
2.አቡነ ምዕመነ ድንግል
3.አቡነ አምደ ሥላሴ
=>+"+ የምድር ባለጠጐች አሕዛብ በፊትሽ ይማለላሉ::
ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብሯ ነው::
ልብሷ የወርቅ መጐናጸፊያ ነው::
በሁዋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ . . .
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ::
በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ::
ለልጅ ልጅ ሁሉ ስምሽን ያሳስባሉ:: +"+ (መዝ. 44:12-17)
✝✝✝ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✝✝✝

ከመይ ጌርና ኢና አብ ሰማይ እትነብር ኣቦና ንብል ..??
ከም ውላድ እንተይነበርና ብኸመይ "አቦ" ንብሎ ? ካልእ ሰብ ፀሊእና ፈተውቲ ዓርስና እንተኾንና ብኸመይ ደኣ "እቦና" ኢልና ብሓደ ንፅውዖ ? ምድራዊ ጥራሕ እንዳሓሰብና ኸምይ ድኣ "ኣብ ሰማይ እትነብር" ንብሎ ? ልብና ካብኡ ርሒቁ ብአንደበትና ጥራሕ እናፀዋዕና ብኸመይ "ስማካ ይቀደስ" ንብሎ ?
ስጋዊን መንፈሳዊን እናደባለቅና ንምንታይ ደኣ "መንግስትኻ ትምፃእ" ንብሎ? መከራ ብፀጋ ዘይንቅበል እንተደኣ ኮንና ንምንታይ ደኣ "ፍቃድካ ይኹን" ንብሎ? ንኽብድና እምበር ንክልኦት ዘይንግደስ እንተድኣ ኮንና ንምንታይ እዩ ደኣ "እንጀራና ሃበና" እንብል ?
ንምንታይ ደኣ ኣብ ሓውና ቂም ሒዝና "ንሕና እውን ንዝበደሉና ይቅረ ከምንብል" ፣ ካብ ኣጋጣምታት ሓጥያት ዘይረሓቅና "ናብ ፈተና ኣይተእትወና" ፣ ኽፍኣት ንምቅዋም ዋላ ሓደ ዘይገበርና "ካብ ኽፋእ ኣድሕነና" ኢልና ንልምኖ ?
እቲ ፀሎት ካብ ልብና ዘይሰማዕካዮ ብኸመይ ደኣ አሜን ንብል ?
ብ ዲ/ን ሄኖክ ጛይሌ
ትርጉም ተመስገን ሓረጎት ህላዌ
፮/፲/፳፻፲፪

ሳይቀድምህ ቅደመው
ሰኞ ቀን አመሻሹ ላይ ነበር በስራ ደክሞ የዋለው አእምሮዬ ለማሳረፍ ቡና ለመጠታት ከአንድ ካፌ ውስጥ የተገኘሁት። ብዙም ሰው አልነበረም ከበሩ ፊትለፊት ካለው ሶፋ ላይ ሄጄ ዝርግፍ አልኩኝ። ቡናዬን አዝዤ ከስፒከሩ በሚወጣውን ለስላሳ የሰባዎቹ ሙዚቃ ራሴን ሳዝናና ጥቂት ደቂቃዎች አለፉ። በለስላሳው ሙዚቃ ሓይል ተማርኬ ምናብ ውስጥ ገብቼ ነበር ግን ድንገት መቼ መጥተው አጠገቤ እንደተቀመጡ ያላየኋቸው ሁለት ጓደኛማቾች የሚያወጉት ወግ ጆሮዬ ላይ ሹክ አለኝ።
ሁለቱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነግር ግን አንዱ በሚያምነው እምነት ትክክለኝነት ምንም ጥርጥር የሌለው እንዲዎም ትንሽም ቢሆን የቤትክርስቲያን ትምህርት እውቀት እንዳለው ካነጋገሩ ያስታውቃል ሌላኛው ግን ኦርቶዶክስ ሆኖ ከመወለዱም ጭምር መሰረታዊ የሚባለውን የኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ትምህርቶችን አምስቱ አእማደ ሚስጥራትን ሰባቱ ሚስጥራተ ቤተክርስቲያንን ጨምሮ ሌሎች በጊቢ ጉባኤ እሚሰጡ ትምህርታትን የተማረ ሲሆን ነገር ግን እውነትን በራሱ መንገድ ፈልጎ ማግኘት እሚፈልግ እንደሆነ ከሚዋጉት ነገር መገንዘብ ይቻላል።
ውይይታቸው በጣም ደስ የላል በጣም እርጋታ የቶሞላበት ከመሆኑም በላይ በመደማመጥ ላይ የተሞረኮዘ ከፍርድ( judgment) ነፃ ሆኖ በምክንያትና ማስረጃ የተሞላ ነበር። ከዛ በላይ ደግሞ እውነትን ፈልጌ ማግኘት አለብኝ እሚለው ልጅ መፅሐፍ ቅዱስን ሲገልፀው በጣም ደስ በሚል ቋንቋ ነው። በተለይ ሓዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በፃፈው ፩ኛ መልእክቱ ላይ ስለ ፍቅር የተናገረው ነገር ፍቅርን እንዴት እንደገለፀው እያነሳ በተመስጦ ደስ በሚል የቋንቋ አጠቃቀም ሲገልፀው ስሰማ በጣም ከመመሰጤ የተነሳ ሳይገባኝ እንባዬ ኩልል ብሎ ጉንጫን ሲያርሰው ተሰማኝ።
እነሱ ውይይታቸውን ቀጠሉ እኔም መሳጭ የቴሌቭዥን ሸው እማይ ያህል ተመስጫ ማዳመጤን ቀጠልኩ። ተራው ደረሰና በእምነቱ አንዳችስ እንኳ ጥርጥር የሌለው ወጣት መናገሩን ተያያዘው በልበሙሉነት ግን መናገር እንዳልቻለ ከፊቱ ያስታውቃል ምክንያቱም ሃይማኖት የለኝም እያለ መፅሓፍ ቅዱስ ግን በጣም እንደሚወደው ይነግረዋል ከዛም አልፎ እውነቱን ራሱ ፈልጎ ማግኘት እንደሚፈልግ ስለነገረው።
ጨርሶ ኣላምንም ኦርቶዶክስ ትክክል ኣይደለም ኣላለውም እርሱ በእሚናገረው ሓሳብም ላይ ምንም ተቃውሞ ኣልነበረውም በዚህ ግዜ አንድ ደስ እሚል ንግግር ተናገረው። አንተ ኦርቶዶክስ ሆነህ ተውለድክ አብርሃም ግን የጣኦት ሰሪ ልጅ ሆኖ ተውለደ አብርሃም ቅንና መልካም አሳቢ ስለነበር ተመራምሮ ፈጣሪውን አግኝቶዋል። ከዛም አልፎ ከሌላው ፍጡር በተለየ መልኩ ከፈጣሪው ጋር አንድ ማእድ ላይ ለመቀመጥ ደርስዋል። ይህ ሁሉ የሆነው አብርሃም ቅን ስለ ነበር ብቻ ሳይሆን ፈጣሪውን ሳያውቅ የፈጠረው እንዳለ በማመን ይጸልይ ስለነበረ ነው። ስለዚ ጓደኛዬ የፈጣሪህን እውነት ፈልግ ግን ስትፈልግ ተጠንቀቅ አለው።
እንዴት ማለትህ ነው እስኪ አብራራልኝ? እውነቱን ስትፈልግ እነዚህ ነገሮችን ብታደርግ በቶሎ ወደእውነቱ ትደርሳለህ የመጀመርያው ለፈጠረህ አምላክ በልበሙሉነት ጸልይ። ሁለተኛ መፅሓፍቶችን ስታነብ ትርጉም ላይ እየተጠነቀህ አንብብ እንዶውም ብትችል ትክክለኛውን ትርጉም የያዙት በቀላል ቋንቋ የተፃፉት አንድምታዎች አንብ ምክንያቱም የመፅሓፍ ሂወት ትርጉሙ ላይ ነው እና።
ከዚህ በመቀጠል የተናገረው ግን መቼም ቢሆን ከአእምሮየ ሊጥፋ አይችልም ምክንያቱም የመዳናችን ቁልፍ ሊሆን ይችላልና። እንዲህ ነበር ያለው ግን ጓደኛዬ አደራ ሳይቀድምህ ቅደመው ተገርሞ ማንን ሲለው ጊዜን፤ አየህ ነጋችንን በእጃችን ኣይደለም እሚፈጠረው ስለማይታወቅ ፈጠን ብሎ እውነቱን እንዲገልፅህ እምታነበው ንባብ ወደ እውነቱ እንዲመራህ ወደፈጣሪ ጸልይ በማለት መለሰለት። የተናገረው ንግግር መልሶ ራሴን ወደ ሌላ ሰመመን ውስጥ ከቶኝ እያለ እነሱም ሒሳባቸውን ከፍለው ሄዱ።
ውድ ኦርቶዶክሳውያን በሂወታችን ላይ የብዙ አስተሳሰቦችና ፍልስፍናዎች ባለቤት የሆኑ ብዙ ሰዎች ሊያጋጥሙን ይችላሉ በዚህ ግዜ ከተቻለ ከመፍረድ፣ከስሜትና ከስድብ ውጭ በመሆን ትክክለኛውን የመፅሐፍ ቃል ለማስረዳት መሞከር። ካልሆነ ማስረዳት ወደሚችል ሰው መውሰድ። ይሄን እማንችል ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጣቸው እውነቱን እንዲገልፅላቸው ልንጸልይላቸው ይገባል። አሜን
†✝† ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ! †✝†
†✝† ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ እንጸልይ ! †✝†
እመቤታችን በአማላጅነትዋ ትጠብቀን
†✝† መድጛኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን! †✝†
†✝† መድጛኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን!
†✝† መድጛኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እርዳን! †✝†
© ተመስገን ሓረጎት ህላዌ
፳፫/፲፩/፪፼፲፪

📷📷በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ። አሜን።
ናይ ቀዳማይ ሰንበት ማኅሌተ ጽጌ ቀለም
(ዕለት ጥቅምቲ 1/2013 ዓ/ም በዓለ ልደታ ለማርያም)
፩. ነግሥ
(ሀ) ለአፉክሙ
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤
ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤
መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤
ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤
እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርኅም።
ዚቅ፦ ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎሙ፨
ናርዶስ ጸገየ ውስተ አፉሆሙ፨
(ለ) ለኲልያቲክሙ (ወቦ ዘይቤ)
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
ዚቅ፦ እምሥርወ ዕሤይ ሠሪፃ፨ ወእምዘርዓ ዳዊት ተወሊዳ፨
ተዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ትቤ ድንግል ሳይዳ፨
ከመ ፍህሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ፨ ተዓብዮ …፨
ወከመ ሮማን መላትሒሃ፨ ተዓብዮ …፨
ኅብስተ ሕይወት በየማና፨ ተዓብዮ …፨
ወጽዋዓ ወይን በጸጋማ፨ ተዓብዮ …፨
ጸሎታ ወበረከታ ይኩነነ ወልታ፨
፪. ጽጌ አስተርአየ /ማኅሌተ ጽጌ/
ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ እምዐጽሙ፣
ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፣
ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዐዛ ጣዕሙ፣
ለተአምርኪ አኀሊ እሙ፣
ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡
ወረብ፦
ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ እምዐጽሙ፡ ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤
ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ።
ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ፨ናሁ አስተርአየ ጽጌ፨ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፨ ናሁ …፨ ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፨ ናሁ …፨ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ ለዕረፍት ሰንበተ ሠራዕከ፡፡
፫. ሚ ቡርክት / ማኅሌተ ጽጌ /
ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ፤
ሰዓተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ፤
ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም መዋቲ፤
እሴብሕ ተአምረኪ ርግብየ አሐቲ፤
መድኃኒተ ኵሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ።
ወረብ፦
ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዓተ ትፍሥሕት፤
እስመ ኮንኪ አንቲ መድኃኒተ ኵሉ (፪)።
ዚቅ፦ ሰአሉ ለነ ሐና ወኢያቄም፨ ዘወለድክምዋ ለማርያም፨ ቤዛዊተ ኵሉ ዓለም፨
📷፬. ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን / ማኅሌተ ጽጌ /
ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ፤
በዕለተ ወፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ፤
ማዕከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምረኪ ዘይነቡ፤
እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ፤
ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ።
ወረብ፦
እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ ፍኖተ ነፈርዓፅ፤
ማዕከለ ማኅበር እዜምር ማዕከለ ማኅበር።
ዚቅ፦ ሰሎሞን ይቤላ ለማርያም፨ ወለተ ሐና ወኢያቄም፨ ጽጌ ደመና ዘብርሃን፨
፭. እንዘ ተሐቅፊዮ /ማኅሌተ ጽጌ/
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡
ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ጸዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ ሠናይትየ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ።
ዚቅ፦ ወትወፅእ እምግበበ አናብስት፨ እምታዕካ ዘነገሥት፨ እምቅድመ ሃይማኖት፨ ንዒ ርግብየ ሠናይት፨ ኵለንታኪ ሠናይት፨ አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ ላእሌኪ፨ ንዒ ርግብየ ሠናይት፨ ንዒ ርግብየ ሠናይት፨
፮. ክበበ ጌራ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ /
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፤
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤
አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።
ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ (፪) እምዕንቈ ባሕርይ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ።
ዚቅ፦ በወርቅ ወበዕንቍ ወበከርከዴን፨
ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፨ ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፨
ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ፨ መድኃኒቶሙ ለነገሥት፨
፯. በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ /ሰቆቃወ ድንግል /
በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕጸተ ግጻዌ ዘአልቦ፤
ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ ወአንጠብጥቦ፤
ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንበቦ፤
ከማሃ ኀዘን ወተሰዶ ሶበ በኵለሄ ረከቦ፤
ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ።
ወረብ፦
ከማሃ ኀዘን(፪) ወተሰዶ ኀዘን፤
ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ ዓይነ ልብ።
ዚቅ፦ እወ አማን፨ እምውሉደ ሰብእ አልቦ፨
ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በውስተ ኵሉ ዘረከቦ።
📷📷+++++ መዝሙር ዘላይ ቤት (በ፮)+++++
ሃሌ ሉያ፨ ሃሌ ሉያ፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ፨ ሃሌ ሉያ፨ ሃሌ ሉያ፨
በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት፨
ቆመ በረከት፨
ናሁ ጸገዩ ጽጌያት፨
ናርዶስ ፈረየ በውስተ ገነት፨
ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ ምስለ ዕንጐታት፨
ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፨
ነአኵቶ ለዘጸገወነ ሠናይቶ፨
+++++ መዝሙር ዘበዓታ (በ፬)+++++
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ትዌድሶ መርዓት፨
እንዘ ትብል ነዓ ወልድ እኁየ ንፃእ ኃቅለ፨ ትዌድሶ፨
ንርአይ ለእመ ጸገየ ወይን ወለእመ ፈረየ ሮማን ፨ ትዌድሶ፨
አሠርገወ ሰማየ በከዋክብት ወምድረኒ በስነ ጽጌያት ፨ ትዌድሶ፨
እስመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ እግዚአ ለሰንበት፨
ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም።
ንካልኣይ ሰንበት ብሰላም የፅነሐና።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፨ አሜን፨
መምህር ይትባረክ

ንኩሉኹም መሓዙተይ፦
v እንኳዕ ንሳልሳይ ሰንበት ብሰላም ኣብፀሐኩም እናበልኩ ብሊቃውንቲ
ኣቦታትና ዝቕወም ናይ ሳልሳይ ሰንበት ማኅሌተ ጽጌ ቀለም ክተንብቡን
ክተዝይሙን ብኽብሪ እዕድመኩም ኣለኹ።
v ቅዱስ ያሬድ ንሎሚ ሰንበት ዘዳለዎ መዝሙር ‘‘ወመኑ መሐሪ ዘከማከ’’
ይበሃል። ናይ’ቲ ቃል ትርጉሙ ድማ ከማኻ ዝመስል ርህሩህ መን’ዩ? ማለት
እዩ።
v እወ ንኣምላኽና ዝመስል ርህሩህ ወይ መሓሪ የልቦን። ምሕረቱ ንዘልኣለም
ዘይነፅፍ ተዓዲሉ’ውን ዘይውዳእ እዩ።
v ከም'ቲ ቅዱስ ዳዊት ''ወበከመ ይምሕር አብ ውሉዶ ከማሁ ይምሕሮሙ
እግዚአብሔር ለአለ ይፈርህዎ'' ዝበሎ ወላዲ ንዉሉዱ ከም ዝርህርሀሉ፡
ከምኡ እግዚኣብሄር ንዝፈርሕዎ ይርህርሀሎም እዩ (መዝ. 102፥13)።
v በብሰዓቱ ንፍፅሞ በደልና ከይፀብፀበ ንሎሚ ዘብፀሐና ርህሩህ ፈጣሪና
ንራብዓይ ሰንበት’ውን ከንራኸብ ፍቓዱ ይኹነልና።
v ካብ ዝፋን ኣምላኽ ብየማን እትቐውም ቅዱስ ገብርኤል ‘‘ኦ ምልእቲ ፀጋ፥
እግዚኣብሄር ምሳኺ’ዩ’’ ኢሉ ዝወደሳ ኣዴና ቅድስቲ ድንግል ማርያም
ካብ’ቲ ምስኣ ዘሎ እግዚኣብሄር ዝስመ ፍትው ወዳ ኢየሱስ ክርስቶስ
ምሕረት ተውርደልና (መዝ. 44፥9፤ ሉቃ. 1፥28)። ኣሜን።
-----------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------
📷📷በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ። አሜን።
ናይ ሳልሳይ ሰንበት ማኅሌተ ጽጌ ቀለም
(ዕለት ጥቅምቲ 15/2013 ዓ/ም በዓለ ቂርቆስ)
📷 ፩. ነግሥ (ለአፉክሙ)
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤
ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤
መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤
ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤
እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርኅም።
ዚቅ፦ ናሁ ሠናይ፨ ወናሁ አዳም፨ በዝ መካን መዓዛሆሙ ለቅዱሳን፨
ከመ ጽጌ ደንጐላት ዘቈላት፨ ወከመ ሮማን ዘውስተ ገነት፨ ለዘቀደሳ
ለሰንበት፨ ኪያሁ ፍርህዎ፨ ወሰብሕዎ፨ ወተማኅፀኑ ኀቤሁ፨

📷 ፪. ትመስል እምኪ /ማኅሌተ ጽጌ/
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ፤
ዘወለደት ጽጌ ወፀሐየ ዓለም ብርህተ፤
ካዕበ ትመስል ሳብእተ ዕለተ፤
እስመ ፈረየት ኪያኪ ተአምረ ግዕዛን ሰንበተ፤
ለእለ በሰማይ ወምድር ዘኮንኪ ዕረፍተ።
ወረብ፦
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ ትመስል እምኪ፤
ዘወለደት ጽጌ (፫ ) ወፀሐየ ዓለም።
ዚቅ፦ እምኵሉ ዕለት ሰንበተ አክበረ፨ ወእምኵሎን አንስት ማርያምሃ
አፍቀረ፨ ከመ ትኩኖ ማኅደረ፨ ለመንፈስ ቅዱስ፨
ወምስጋድ ለኵሉ ዓለም፨

📷 ፫. እንዘ ተሐቅፊዮ /ማኅሌተ ጽጌ/
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ።
ወረብ፦ (ምልክቱ ‘ልሳኑ በሊሕ’)
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ።
ዚቅ፦ ንዒ ርግብየ፨ ወንዒ ሠናይትየ፨
ቃልኪ አዳም፨ ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን፨
አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ፨ ወተናገሮ በዓምደ ደመና፨ እሞሙ
ይእቲ ለሰማዕት፨ ወእኅቶሙ ለመላእክት፨ አርአዮ ... ፨

📷 ፬. ክበበ ጌራ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ /
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፤
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤
አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።
ወረብ፦ (ምልክቱ ‘መልአከ ሰላምነ’)
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየኀቱ እምዕንቈ ባሕርይ፤
አክሊለ (፪) ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ።
ዚቅ፦ ሰአሊ ለነ ማርያም፨ አክሊለ ንጹሐን፨ ብርሃነ ቅዱሳን፨

📷 ፭ . ተአምረ ፍቅርኪ ይገብር መንክረ / ማኅሌተ ጽጌ /
ተአምረ ፍቅርኪ ማርያም ይገብር መንክረ፤
እንዘ ጻዕረ ሞት ያረስዕ ወያስተጥዕም መሪረ፤
በመዓዛ ጽጌኪሰ ለዘበአውደ ስምዕ ሰክረ፤
ውግረተ አዕባን ይመስሎ ኀሠረ፤
እሳትኒ ማየ ባሕር ቈሪረ።
ወረብ፦
ውግረተ አዕባን (፪) ኀሠረ ይመስሎ (፪) ኀሠረ፤
ለዘበአውደ ስምዕ ሰክረ በመዓዛ ጽጌኪ እሳትኒ ማየ ባሕር ቈሪረ።
ዚቅ፦ ሐሙ ርኅቡ ጸምዑ ወተመንደቡ፨ ዘኢይደልዎ ለዓለም ረከቡ፨
ቦ እለ በእሳት፨ ወቦ እለ በኵናት፨ ቦ እለ በውግረተ ዕብን፨ ወቦ እለ
በመጥባሕት፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ፨ ሃሌ ሉያ፨ አስበ ፃማሆሙ ነሥኡ ሰማዕት፨

📷 ፮. እስከ ማዕዜኑ /ሰቆቃወ ድንግል /
እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ፤
ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤
ለወልድኪ ሕጻን ዘስሙ ናዝራዊ፤
ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ፤
እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።
ወረብ፦
ለወልድኪ ሕጻን ናዝራዊ (፪) ሕጻን፤
እምግብጽ (፪) ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ አቡሁ።
ዚቅ፦ ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ፨
እምግብጽ ጸዋዕክዎ ለወልድየ፨ ለክብረ ቅዱሳን፨

+++++ መዝሙር(በ፫)+++++
ሃሌ ሉያ፨ ሃሌ ሉያ፨ሃሌ ሉያ፨
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፨ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፨
ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ፨ ወመኑ ... ፨
ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ፨ ለደቂቀ ፳ኤል መና ዘአውረድከ፨
ወመኑ ... ፨
ለደቂቀ ፳ኤል መና ዘአውረድከ፨ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፨
ወመኑ ... ፨
ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፨ ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ፨
ወመኑ ... ፨
ወከመ ወሬዛ ኃየል መላትሒሁ፨ ጕርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ
ዘወይጠል፨ ወመኑ ... ፨
ሰማየ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ፨ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ፨
ወመኑ ... ፨
በከዋክብት ሰማየ ዘከለልከ፨ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፨
ወመኑ ... ፨
ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት፨ ወአልዓላ እምኵሉ ዕለት፨
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፨ ወኵሉ ይሴፎ ኪያከ፨
ወስብሐት ለእግዚአብሔር። አሜን።
ንራብዓይ ሰንበት ብሰላም የፅነሐና።
ብ መምህር ይትባረክ

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 20 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.