Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.55K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 720-060B አውሮፕላን በለንደን ሒትሮው ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ!
#ትውስታ #50ዓመታት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እንግሊዝ በረራ ማድረግ የጀመረበትን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ የአየር መንገዳችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና ሌሎች ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት ብራውተን የሚገኘውን የኤርባስ A350 አውሮፕላን ክንፍ ማምረቻ ፋብሪካ ጎብኝተዋል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #50ዓመታት