የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ2020 ከ500 ሺህ ቶን በላይ ጭነት በማጓጓዝ የ1ኝነት ደረጃን ተቀዳጀ። የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር /AFRAA/ አየር መንገዶችን በዓመታዊ የጭነት አገልግሎታቸው በሚሰጠው ደረጃ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀዳሚ ሆኗል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏1
የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ2020 በመንገደኛ የአየር ትራንስፖርት ዕንቅስቃሴ የ1ኝነት ደረጃን ተቀዳጀ። የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር /AFRAA/ ይፋ እንዳደረገው በ2020 በአጠቃላይ 5ነጥብ5 ሚሊዮን መንገደኞች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በኩል የተጓጓዙ ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ 5ነጥብ2 ሚሊዮን የሚሆኑትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጓጉዟል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከምቹ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን። የበረራ ምዝገባዎትን ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይያዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
ios: https://apple.co/33e3Yxt
Android: https://bit.ly/2P4mvUx
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
ios: https://apple.co/33e3Yxt
Android: https://bit.ly/2P4mvUx
በዚህ ሳምንት #የመስኮትምልከታ @aviation_1610 በታንዛኒያ ከሚገኘው የኪሊማንጃሮ ተራራ በላይ ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ አጋርተውናል እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሁለት ዲሲ-6Bs አውሮፕላኖችን ግዢ ከዳግላስ አውሮፕላን ካምፓኒ ያዘዘው እ.ኤ.አ በ1956 ነበር። 71 መንገደኞችን ማሳፈር የሚችሉት ባለ4 ሞተር አውሮፕላኖች በወቅቱ የአየር መንገዱን የረጅም ርቀት መዳረሻዎች በመብረር አገልግሎት ይሰጡ ነበር። #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
"ጠንካራ ፋይናንስ እና ዘርፈ ብዙ የቢዝነስ ስትራቴጂ ኮቪድ-19 ያስከተለውን ቀውስ እንድንቋቋም ረድቶናል።"
አቶ ተወልደ ገብረማርያም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከ ቢቢሲ አለም አቀፍ ዜና አገልግሎት ጋር ያደረጉት ቆይታ።
https://www.executiveinterviews.com/delivery/v1/mini/defaultrwd.asp?CI=Y&order=AF09730a#
አቶ ተወልደ ገብረማርያም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከ ቢቢሲ አለም አቀፍ ዜና አገልግሎት ጋር ያደረጉት ቆይታ።
https://www.executiveinterviews.com/delivery/v1/mini/defaultrwd.asp?CI=Y&order=AF09730a#
ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ! መልካም የእረፍት ቀን ተመኘን፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዚህ ሳምንት #የመስኮትምልከታ Momen Mamdouh ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ አጋርተውናል እናመሰግናለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ዛሬ ከሰዓት በመጪው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ለመሳተፍ ወደ ስፍራው የተጓዘው የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ዙር የአትሌቲክስ ቡድን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምርጫው በማድረጉ ኩራት ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲጓዙ ምቾት እና ደህንነትዎን ከሚያስቀድሙ የበረራ መስተንግዶ ሰራተኞቻችን ደማቅ አቀባበል ይጠብቅዎታል፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ