Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.8K subscribers
3.87K photos
146 videos
2 files
416 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ፣ የአሸናፊነት ምልክትና የሀገራችንና የአፍሪካ ኩራት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ላበረከተችው አስተዋፅዖ ለተሰጣት እውቅና እና ክብር እንኳን ደስ አለሽ ልንላት እንወዳለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Tr_spotter
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉቸው እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኢትዮጵያ ኩራት ተብለው ከሚጠሩ ኩባንያዎች ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዝ ነው።”
ክቡር ዶ/ር አብይ አሕመድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
ዋሊያዎቹ ከአቢጃን ተነስተዋል። በኮትዲቯር አቢጃን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞችም ደማቅ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከ አንድ ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባቶችን ከቤጂንግ ሐራሬ በአዲስ አበባ በኩል አጓጉዘናል። ክትባቶቹም ተገቢውን የቅዝቃዜ መጠን በሚጠብቁ ስድስት ማቀዝቀዣዎች (Cool Dolly) ተጭነው ዛሬ ሐራሬ ደርሰዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
Ethiopian Airlines employee Mrs. Zebiba Miftah Nassir shares unique story about becoming part of University of Mississippi IMC master’s program.

jnm.olemiss.edu/2021/03/30/ethiopia-airlines-employee-shares-unique-story-about-becoming-part-of-university-of-mississippi-imc-masters-program/
3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው ኮንቬር 240 እ.ኤ.አ. በ1950 ወደ አዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የነበረው አቀባበል፡፡ #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1