የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃኖይ፣ ቬትናም በሳምንት አራት ጊዜ አዲስ የመንገደኞች በረራ መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። አዲሱ በረራ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ፣ እስያ እና ፓሲፊክ አገራት ጉዳዪች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ደዋኖ ከድር፣ የትራንስፖር እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴእታ ክቡር አቶ ደንጌ ቦሩ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት በስካይላይት ሆቴል በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተጀምሯል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሃኖይ
❤54🎉5👍4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃኖይ፣ ቬትናም ሲደርስ ደማቅ አቀባባል ተደረገለት::
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤52🥰6🎉6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱን የፖርቶ በረራ የሚያስቃኝ ዝግጅት ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
❤20