Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.8K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃኖይ፣ ቬትናም በሳምንት አራት ጊዜ አዲስ የመንገደኞች በረራ መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። አዲሱ በረራ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ፣ እስያ እና ፓሲፊክ አገራት ጉዳዪች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ደዋኖ ከድር፣ የትራንስፖር እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴእታ ክቡር አቶ ደንጌ ቦሩ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት በስካይላይት ሆቴል በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተጀምሯል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሃኖይ
47🎉5👍4