ወደ በርካታ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለው ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሱዳን ተጠሪዎች እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስረአት ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ እለታዊ በረራን አስጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መግለጫ
በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ ታይቷል። አውሮፕላኑ በድሬዳዋ አየር ማረፍያ በሰላም በማረፍ መንገደኞችን በተለመደው መልኩ ከአውሮፕላኑ ማውረድ የቻለ ሲሆን አየር መንገዱ ጢሱ የተነሳበትን ምክንያት በማጣራት ላይ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው ክስተት መንገደኞቹን ከወዲሁ ይቅርታ ይጠይቃል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል!

በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፍረው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፈገግታን በተላበሰ መስተንግዶ ወዳሻዎት ቦታ ይጓዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውና ''Ethiopia land of origins'' በሚል መጠሪያ የተሰየመው ኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን በመጭው ህዳር ወር ከኤርባስ ኩባንያ ሊረከብ ነው፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ