Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ :: ዒድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4316🎉3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጉዲና ቱምሳ ነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ የጀመረ ሲሆን፤ በዕለቱም የኤርፖርት መሰረተ-ልማቶችን አስመርቋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍71👏2016😍2
የበረራ ቆይታዎን ከመቼውም ጊዜ በላይ አስደሳች ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
61👍23👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሀገን በረራ ማድረግ የጀመረበትን አንደኛ አመት በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምርጫዎ አድርገው አብረውን ስለበረሩ እናመሰግናለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
85👍27👏6
በፈገግታ ታጅበዉ ከእኛ ጋር ይጓዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
78👍27😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠቢባን አሻራ ባረፈባቸው የፊልምና የሙዚቃ አማራጮቻችን እየተዝናኑ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በደስታ ይጓዙ።
#ኢትዮጵያአየርመንገድ
👏2416🎉8
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው APEX Passenger Choice Awards 2024፣ የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛ (Best Entertainment Award in Africa) እና የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ገመድ ዓልባ ኢንተርኔት አገልግሎት (Best Wi-Fi Award in Africa) ዘርፍ ሽልማት መቀዳጀቱን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ይህ በ “Airline Passenger Experience Association” (APEX) የመንገደኞችን ድምፅ መሰረት በማድረግ ለአየር መንገዶች ዕውቅና የሚሰጥበት መድረክ በአቪዬሽን ኢንደስትሪው ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው ሽልማቶች አንዱ ሲሆን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ አየር መንገዶች ለሚያቀርቡት የላቀ የደንበኞች አገልግሎት ዕውቅና የሚሰጥበት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍7639👏15🎉8
እርስዎን በአክብሮት ተቀብለን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰5123👍15👏9
ወደ ቀጣይ የጉዞ መዳረሻዎ ከእኛ ጋር ይጓዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
82👍16😍8👏3
ደረጃውን በጠበቀ መስተንግዶአችን እየተንከባከብን ካሰቡበት እናደርስዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
66👍24👏6🥰5
የስኬት ጉዞዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያድርጉ። ውጤታማ ሳምንት ተመኘንልዎ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5830🥰3😍2