የአፍሪካ ኩራት የሆነው አየር መንገዳችን በዛሬው ዕለት የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ክቡር ፋዎስቲን አርቼንጅ ቱዋዴራ (Faustin-Archange Touadéra) በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቪ.አይ.ፒ ተርሚናል በክብር ተቀብለን ስላስተናገድናቸው ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ
👍39😍30❤24👏11🎉5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጋቢት 23 ፣2016 ዓ.ም ጀምሮ የካናዳ ዋና ከተማ እና የሀገሪቱ የንግድ ፣ የቴክኖሎጂ እና የባህል ማዕከል ወደሆነችው ቶሮንቶ ከተማ የሚያደርገውን አምስት ሳምንታዊ በረራ ከፍ በማድረግ በሰባቱም የሳምንቱ ቀናት በረራ ማድረግ እንደሚጀምር ሲገልፅ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏88❤45👍39🥰5🎉3
👍103❤65👏23🥰14
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በካሜራዎ ያስቀሩትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
ምስል :- ቅድስት አማረ
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምስል :- ቅድስት አማረ
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤109👍55😍5
እ.አ.አ በ1935 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ተገጣጥማ በረራ ያደረገችው ፀሐይ አውሮፕላን ከበርካታ ዓመታት በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ በደመቀ ሁኔታ አቀባበል አድረገንላታል።
ፀሐይ እንኳን ደሕና መጣሽ!!!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ፀሐይ እንኳን ደሕና መጣሽ!!!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍119❤59🥰21👏21🎉5