Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
አስደሳች ዜና!
ኅዳር 11 ወደ ለንደን ጋትዊክ ኤርፖርት በምንጀምረው የመክፈቻ በረራ ላይ ይታደሙ፤ ተጨማሪ አንድ ሻንጣ የመያዝ እና የ3651 ማይልስ ቦነስ ያጣጥሙ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልባዊ በሆነ አስደሳች መስተንግዶአችን ልንቀበልዎ ዝግጁ ነን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ተመራጭ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ በየመዳረሻዎቻችሁ ሁሉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀጣይ የጉዞ መዳረሻዎን ይምረጡ- ከእኛ ጋር በቅንጦት ይጓዙ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ ዕይታ ያጋሩን፤ @HannaNigusse ናቸው እናመሰግናለን።
እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለአቪዬሽን ዕድገት የቀደምቶቻችንን አበርክቶ በኩራት እናስታውሳለን!

#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መልካም ዓለምአቀፍ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ቀን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስደሳች የበረራ ቆይታ እስከ መዳረሻዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልዩ እና አስደሳች የበረራ ግዜ ከስኬታማ ቀናት ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ ከተማ በረራ በድጋሚ እንደሚጀምር ሲገልፅ በደስታ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ https://rb.gy/c8j8t
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማርኬቲንግ ክፍል ምክትል ፕሬዚደንት ወ/ሮ ራሔል አሰፋ በካናዳ ቶሮንቶ የሚገኘው የስራ አመራር እና ፈጠራ ተቋም፣ አፍሮ ግሎባል የቴሌቪዥን ጣቢያ እና ሲልቨር ትረስት ሚዲያ በጋራ በሚያዘጋጁት ዓመታዊው የዓለም ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ውድድር ላይ “የ2023 ዓ.ም ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ” በመባል ዕውቅና ማግኘታቸውን ስንገልጽ በደስታ ነው!

ወ/ሮ ራሔል ለዚህ ሽልማት የበቁት የኢትዮጵያ አየር መንገድን በማርኬቲንግ ዘርፍ በከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ እና ብቃት በመምራት አየር መንገዱ ሁለንተናዊ እድገት እንዲያስመዘግብ እያበረከቱት ላለው የላቀ አስተዋፅኦ እና በሞያቸው በዓለም ላይ ለሚገኙ ሴቶች ተጠቃሽ አርአያ ሆነው በመገኘታቸው ነው።

ይህ የምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሽልማት ተምሳሌታዊ የሆነ እና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ እንዲሁም ጉልህ የሆነ ለውጥ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ለሆኑ ግለሰቦች፣ ተቋማት እና የቢዝነስ ድርጅቶች የሚሰጥ ዓመታዊ ሽልማት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በበረራዎቻችን ላይ ሁሉ በኢትዮጵያዊ መስተንግዶአችን ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ ዕይታ ያጋሩን፤ Lizzy D ናቸው እናመሰግናለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዱባይ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የ 'አረቢያን ካርጎ አዋርድስ' ላይ የአፍሪካ ምርጡ የጭነት አየር መንገድ (Best Cargo Airline- Africa) በመባል ድልን ተቀዳጅቷል! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በፊትም በዚሁ የአረቢያን አዋርድስ መድረክ በመንገደኞች አየር መንገድ ዘርፍ የአፍሪካ ምርጥ በመሆን ለተከታታይ ሁለት ዓመታት አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል። ለተጨማሪ ንባብ https://rb.gy/ua4rv