በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞታችንን እንገልፃለን። መልካም አዲስ ዓመት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
አህጉራችንን እንዲሁም መላውን ዓለም የበለጠ የምናስተሳስርበት አዲስ ዓመት ላይ ደርሰናል። በአዲስ ከፍታ አብረን እንብረር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት #ኤሮቶፒያ #አየርሜዳ
አህጉራችንን እንዲሁም መላውን ዓለም የበለጠ የምናስተሳስርበት አዲስ ዓመት ላይ ደርሰናል። በአዲስ ከፍታ አብረን እንብረር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት #ኤሮቶፒያ #አየርሜዳ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ዓለም-አቀፍ የቱሪስት መናኸሪያ ወደሆነችው ሞምባሳ ከተማ በምናደርጋቸው ሁለት ዕለታዊ በረራዎች አዲሱን ዓመት ዘና ብለው እንዲጀምሩ ልዩ ስጦታ እነኾ ይላል። የጉዞ ምዝገባዎን እስከ መስከረም 19 ፣ 2016 ዓ.ም ያከናውኑ ፤ በረራዎን እስከ ሕዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም ያድርጉ። የ50% በመቶ የዋጋ ቅናሽ፤ እንዲሁም በሴሬና የባህር ዳርቻ ሪዞርትና ስፓ መዝናናት የሚችሉበትን ማራኪ እና አጓጊ የጉዞ ጥቅሎች ይጠቀሙ።
https://shorturl.at/hikrS
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://shorturl.at/hikrS
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን እና ጥራቱን የጠበቀ እንዲሁም ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ የአፍሪካ ግዙፉ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአዲስ የስኬት ከፍታ አብረውን ይብረሩ። መልካም የስራ ሳምንት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ተጨማሪ ሶስት ሳምንታዊ በረራዎችን በማከል ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ አስር ከፍ እንደሚያደርግ ለመግለፅ ይወዳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! #የኢትዮጵያአየርመንገድ