Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.55K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተዘጋጀው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ምርጡ ኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክላስ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን ደህና መጡ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ካፒቴን ዓለማየሁ አበበ የጄት አውሮፕላን ያበረሩ የመጀመሪያው አፍሪካዊ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪ ናቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የበረራ ባልደረቦቻችን ፈገግታ የሞላበት መስተንግዶ ጉዞዎን ምቹ ያደርገዋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደሚያልሙት መዳረሻዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአቪየሽን ዘርፍ ለመማር ፍላጎት አለዎት? የኢትዮጵያ አቪየሽን ዩኒቨርስቲ በአውሮፕላን ጥገና ምሕንድስና እና በኤሮኖቲካል ምሕንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቆ ይጠብቅዎታል። ምዝገባዎን በድረገፃችን https://eau.edu.et ማካሄድ ይችላሉ ።ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገዎ በኢሜይል አድራሻችን Etauinfo@ethiopianairlines.com ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን +251-115174600/8598 ያገኙናል።
#የኢትዮጵያአቪየሽንዩኒቨርስቲ
የካበተ ልምድ ከኢትዮጵያዊ ትህትና ጋር በተላበሱ የበረራ ላይ መስተንግዶ ባልደረቦቻችን ጋር ያማረ የበረራ ቆይታ ያሳልፉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም ቀን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በረራዎን ምቹ እና አስደሳች ለማድረግ ሁልጊዜም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አዳዲስ አልባሳትንና የቆዳ ዉጤቶችን ከSTORE251 በመግዛት ማይል ያጠራቅሙ!
በኢትዮጵያዉያን የእጅ ሥራ ባለሙያዎች የተመረቱ አዳዲስ አልባሳትንና የቆዳ ዉጤቶችን በመግዛት ማይል ያጠራቅሙ:: ማንኛዉንም ግዢ በመረጡት አማራጭ ሲፈፅሙ በእያንዳንዱ የ1,000 ብር ግብይት ተጨማሪ 200 ማይሎችን ያገኛሉ፡፡
ግብይቶችን ሲፈፅሙ የሼባማይልስ ቁጥርዎን ማስመዝገብዎን ያረጋግጡ፡፡
የሚቆየው: ከጳጉሜ 3 እስከ ጥቅምት 20, 2016
https://store251.com/...
አስተማማኝ እና ቀልጣፋ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ