Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.55K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በረራዎን ምቹ እና አስደሳች ለማድረግ ሁልጊዜም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አዳዲስ አልባሳትንና የቆዳ ዉጤቶችን ከSTORE251 በመግዛት ማይል ያጠራቅሙ!
በኢትዮጵያዉያን የእጅ ሥራ ባለሙያዎች የተመረቱ አዳዲስ አልባሳትንና የቆዳ ዉጤቶችን በመግዛት ማይል ያጠራቅሙ:: ማንኛዉንም ግዢ በመረጡት አማራጭ ሲፈፅሙ በእያንዳንዱ የ1,000 ብር ግብይት ተጨማሪ 200 ማይሎችን ያገኛሉ፡፡
ግብይቶችን ሲፈፅሙ የሼባማይልስ ቁጥርዎን ማስመዝገብዎን ያረጋግጡ፡፡
የሚቆየው: ከጳጉሜ 3 እስከ ጥቅምት 20, 2016
https://store251.com/...
አስተማማኝ እና ቀልጣፋ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞታችንን እንገልፃለን። መልካም አዲስ ዓመት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
አህጉራችንን እንዲሁም መላውን ዓለም የበለጠ የምናስተሳስርበት አዲስ ዓመት ላይ ደርሰናል። በአዲስ ከፍታ አብረን እንብረር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት #ኤሮቶፒያ #አየርሜዳ
በብሩህ ተስፋ መሀል ሆነን በአዲሱ ዓመት በደማቅ መስተንግዶ ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን!
ውብ ዘመን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ዓለም-አቀፍ የቱሪስት መናኸሪያ ወደሆነችው ሞምባሳ ከተማ በምናደርጋቸው ሁለት ዕለታዊ በረራዎች አዲሱን ዓመት ዘና ብለው እንዲጀምሩ ልዩ ስጦታ እነኾ ይላል። የጉዞ ምዝገባዎን እስከ መስከረም 19 ፣ 2016 ዓ.ም ያከናውኑ ፤ በረራዎን እስከ ሕዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም ያድርጉ። የ50% በመቶ የዋጋ ቅናሽ፤ እንዲሁም በሴሬና የባህር ዳርቻ ሪዞርትና ስፓ መዝናናት የሚችሉበትን ማራኪ እና አጓጊ የጉዞ ጥቅሎች ይጠቀሙ።
https://shorturl.at/hikrS
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ካሰቡበት ልናደርስዎ ተዘጋጅተናል፣ ይምጡ አብረውን ይጓዙ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወዳሰቡት መዳረሻ ልናደርስዎ ሁሌም ዝግጁ ነን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን እና ጥራቱን የጠበቀ እንዲሁም ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ የአፍሪካ ግዙፉ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ይጓዙ ፤ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ያገኛሉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በክላውድ ናይን ምርጥ መስተንግዶአችን ይደሰቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ ዕይታ ያጋሩን፤ @HilenaTafesse እናመሰግናለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ጤና ይስጥልኝ! ከእኛ ጋር ወደየት ለመጓዝ አቅደዋል?

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
እርስዎን በአክብሮት ተቀብለን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአዲስ የስኬት ከፍታ አብረውን ይብረሩ። መልካም የስራ ሳምንት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ይብረሩ፣በዓለም ዙሪያ ትውስታዎችን ያኑሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ