በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሔደ በሚገኘው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን በጀግናዋ አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ እንዲሁም በሌላዋ ጀግና አትሌት ጎተይቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏196❤86👍58🥰19😍14🎉10
በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተዘጋጀው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍118❤43🎉13👏11🥰10
በአቪየሽን ዘርፍ ለመማር ፍላጎት አለዎት? የኢትዮጵያ አቪየሽን ዩኒቨርስቲ በአውሮፕላን ጥገና ምሕንድስና እና በኤሮኖቲካል ምሕንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቆ ይጠብቅዎታል። ምዝገባዎን በድረገፃችን https://eau.edu.et ማካሄድ ይችላሉ ።ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገዎ በኢሜይል አድራሻችን Etauinfo@ethiopianairlines.com ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን +251-115174600/8598 ያገኙናል።
#የኢትዮጵያአቪየሽንዩኒቨርስቲ
#የኢትዮጵያአቪየሽንዩኒቨርስቲ
👍158❤54🥰16👏9🎉9😍7
የካበተ ልምድ ከኢትዮጵያዊ ትህትና ጋር በተላበሱ የበረራ ላይ መስተንግዶ ባልደረቦቻችን ጋር ያማረ የበረራ ቆይታ ያሳልፉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤120👍67🥰28🎉9👏8