የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው የ “SKYTRAX” ውድድር ላይ በአምስት ዘርፎች ሽልማት ተቀዳጀ። አየር መንገዳችን አሸናፊ የሆነባቸው ዘርፎች “Best Airline in Africa 2023” ለተከታታይ 6ኛ ግዜ፣ “Best Business Class Airline in Africa 2023” ለተከታታይ 5ኛ ግዜ፣ “Best Economy Class Airline in Africa 2023” ለተከታታይ 5ኛ ግዜ፣ “Best Business Class Onboard Catering in Africa 2023” ለተከታታይ 2ኛ ግዜ እንዲሁም “Cleanest Airline in Africa 2023” ዘርፎች ናቸው። አየር መንገዳችን ሽልማቶቹን በፈረንሳይ ፓሪስ በተዘጋጀው “Paris Air Show” መርሐ ግብር ላይ ተቀብሏል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ማሳሰቢያ
ድርጅታችን በጥቂት የማሕበራዊ መገናኛ ብዙሐን ላይ እየተናፈሰ ያለውን ‘የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት (ካርጎ እና ሎጂስቲክስ) ክፍል ወደሌላ ሀገር በሽያጭ ሊተላለፍ ወይም ለብድር መያዣነት ሊውል ነው’ የሚል የፈጠራ ዜና ተመልክቷል፡፡ ዜናው ፍጹም ከዕውነታ የራቀ እና መሰረተ-ቢስ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያረጋግጣል። ይህ ከእውነት የራቀ ወሬ የብሔራዊ አየር መንገዳችንን ስም እና ገፅታ የሚጎዳ ስለሆነ ወሬውን የሚያሰራጩ ወገኖቻችን ይህንን ከማድረግ እንዲቆጠቡ እንጠይቃለን።
ማንኛውንም የተሟላ መረጃ ለማግኘት ድረ ገፃችንን www.ethiopianairlines.com ይጎብኙ።

አዋሽ ሼባማይልስ ካርድዎን ለክፍያ በመጠቀም በእያንዳንዱ የ100 ብር ግብይት ስድስት ተጨማሪ ማይሎችን ያግኙ፡፡
https://awashbank.com/co-branded-debit
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://awashbank.com/co-branded-debit
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዘመነ አገልግሎት የኤርፖርት ቼክ ኢን ሂደትን አልፈው በረራዎን ይሳፈሩ! የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኦን ላይን ቼክ ኢን አማራጮችን በድረ ገፃችን www.ethiopianairlines.com ላይ አልያም ከሞባይል መተግበሪያችን http://bit.ly/ET-android-app ; http://bit.ly/ET-iOS-App በመጠቀም ጉዞዎን ያቀላጥፉ!
በኢትዮጵያ አየር መንገድ በምቾት ይብረሩ፤ አስደሳች ቦታዎችን ይጎብኙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ :: ዒድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ET-T-1 በ #የኢትዮጵያአየርመንገድ የተመዘገበችውን የመጀመሪያዋን አውሮፕላን ይተዋወቁ! ለምን ያህል ዓመት እንዳገለገለች ይገምቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የስካይ ትራክስ ዘርፈ-ብዙ ሽልማቶች አሸናፊ በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለምናገለግልዎ ኩራት ይሰማናል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ምርጡ ኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክላስ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን ደህና መጡ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ተጠቅመው የሀገር ውስጥ በረራዎን ያዘምኑ፡ ትኬት በቀላሉ ይቁረጡ፣ የበረራ ቀንዎን ይቀይሩ!
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። መልካም ቀን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ