Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ1444/2015 የሐጅ ጉዞ የመጀመሪያ በረራውን ለሐጅ ተጓዦች የመስገጃና የማረፍያ ቦታን አካትቶ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ ታስቦ በተዘጋጀ ተርሚናል በተሳካ ሁኔታ አስጀምሯል፡፡
በስነ-ስርዓቱም ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ለማ ያደቻ፣ የኦፕሬሽን ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ረታ መላኩ እንዲሁም ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሐጅ2015
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @HayderAbdella ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ዉብ የቆዳ ዉጤቶችን ከ Ker-Ezhi Ethiopia Leather Products በመግዛት ማይል ያጠራቅሙ! ማንኛዉንም ግዢ ሲያከናዉኑ በእያንዳንዱ የ100 USD ግብይት 200 ተጨማሪ ማይሎችን ያግኙ! ግብይቶችን ሲፈፅሙ የሼባማይልስ አባልነት ቁጥርዎን ማስመዝገብዎን ያረጋግጡ::

https://www.kerezhiethiopia.com/

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሼባማይልስ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @Jon Howell ናቸው፤ እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች ሲስተር አስናቀች ገብሬ እና ካፒቴን አለማየሁ አበበ.
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በበረራዎ ይደሰቱ! ስለመረጡን እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ የላቀ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች የኢትዮጵያ አየር ሃይልን ጎበኙ :: @EthiopianBroadcastingCorporation
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ!