የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ1444/2015 የሐጅ ጉዞ የመጀመሪያ በረራውን ለሐጅ ተጓዦች የመስገጃና የማረፍያ ቦታን አካትቶ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ ታስቦ በተዘጋጀ ተርሚናል በተሳካ ሁኔታ አስጀምሯል፡፡
በስነ-ስርዓቱም ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ለማ ያደቻ፣ የኦፕሬሽን ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ረታ መላኩ እንዲሁም ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሐጅ2015